cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፋቅር ቤት

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
201
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እራት ሰርቶ እግሬን አጥቦ እቅፍ አድርጎ የሚያስተኛኝ ሴት የት አገኛለው ስል? #መቄዶንያ 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...
አረ #ማንዴላ ሰሞኑን የሆነ ነገር ሆኗል መሰለኝ እሱ የሌለበት እኮ 4 ፊልም ወጣ 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...
አቢቹ ደቡብ ሄዶ መንገድ ላይ ሲያገኙ ለኔም ለኔም እያሉ የክልሉ ተወላጆች ክልል ስጠኝ 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...
ንገሯት ሌላ ጠብሻለው መጥታ ትብላ😋 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...
ቋጣሪው ጀለስህ ደውሎ በ 1000 ብር ጋላክሲ ስልክ ፈልግልኝ ሲልህ #ቸኮሌቱን ነው 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...
አርባ ምንጭ ሙዝ ልትገዛ ገብተህ 1ኪሎ ስንት ነው ስትላቸው #5ብር እና 3ኪሎ ምርቃት አለው 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...
አንዱ ጉራጌ ባንክ #1000 ብር አስገባና ማናጀሩን ጥሩልኝ አለና ሲመጣ #ጥበቃውን አጠናክሩት 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...
የታክሲ ሰልፍ ተራ አስከባሪ ሆነክ የምትወዳት ልጅ መጨረሻ ሄዳ ስትሰለፍ ሰልፉ ከኋላ ነው የሚጀምረው ሰምታችኋል 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...
ይኸው ዛሬ ዜና ላይ #የኢንጅነሪንግ እና #የአካውንቲንግ ተመራቂ ስራ አጥ ከ5 አመት በኋላ ይጠፋል እያሉ ነው ሊረሽኗቸው ነው መሰለኝ😌🙊 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...
ፖሮቴስታንት ጀለስህ ጋር ሄደህ ላንተ ፆመኛ ነህ ብለው ሽሮ ሰተውህ ለራሳቸው ዝልዝል ጥብስ እና ጎረድ ጎረድ ሲበሉ ሰይጣን እራሱ ክርስቶስን እንዲ አልተፈታተነውም 😁🤣😆 Join👉 @yegna_Qeldoch Share & Invite ur Friends
Show all...