cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

mame @l islam (ዊላዳውን አብሳሪ)

ሼር ሼር mame@Al-islam (ዊላዳውን አብሳሪ) ሀቅን ለሚሹ

Show more
Advertising posts
645
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-3030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የፕሮፋይል ፎቶ ማስታወቂያ መስራት ለምትችሉ። ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ የሞባይል ካርድ ሽልማት ይኖራቸዋል። የሰሩትን በቻናሉ ከኮዳቸው ጋር ይላክና አሸናፊው የሚለየው በላይክ ብዛት ይሆናል። 1ኛ ለወጣ #የ200 ብር 2ኛ ለወጣ #የ100 ብር 3ኛ ለወጣ #የ50 ብር የምትሰሩበት ርዕስ የዳሩል ሒጅራተይን የክረምት ኮርስ ማስታወቂያ። መልካም እድል… የምንቀበለው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ባለው ነው። ኮድ ለመውሰድ 👉 @Darulhigratein ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool
Show all...
Repost from N/a
00:13
Video unavailableShow in Telegram
ሰሉ አለነቢ #ጁምአ ሙባረክ
Show all...
2.29 MB
Repost from N/a
00:56
Video unavailableShow in Telegram
ፍትህ ለአይሻ መስጂድ ሀፊዞች
Show all...
52.24 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም የደአዋ ፕሮግራም ዘወትር #ማክሰኞ&ቅዳሜ በቀጥታ ስርጭት ወደ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ለማድረስ ዝግጁ ሆነናል በአላህፍቃድ የአላህን ስም በአለም እናስፋፋለንhttps ://t.me/alauAkbe
Show all...
00:40
Video unavailableShow in Telegram
አሽቁልኝ
Show all...
5.92 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"የመፈንቅለ መጅሊሱ ባለሟል" "መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ መግባቱ" "ይህን የመፈንቅለ መጅሊስ ያስተባበሩት አካላት ዑስታዝ የሚል ታፔላ የለጠፉ ነገር ግን ህዝበ ሙስሊሙን እንደማይወክሉ" "አሁንም ህዝበ ሙስሊሙ እየተመራ ያለው በሀይል በተገፉ ዑለሞቹ መሆኑን" "አሁን ያለው መጅሊስ ህገወጥ መሆኑን" በክፍል አንድ በሰፊው ይዳሰሳሉ! ማታ 3:00 ሰዓት ላይ በሚዛን ትዩብ ይጠብቁ!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#Challang_ፕሮፋይል_እንዲሁም_ፖስት ሰው ሁኑ "ሰው'ነት ከሁሉ ይቀድማል" በማለት የዘር እና የሀይማኖት ፅንፈኝነትን የተዋጉ ድንቅ አባት #መሪያችን #ክቡር_ተቀዳሚ_ሙፍቲ_ሀጅ_ኡመር_እድሪስ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በጠራዳ ግፍለከተማ የሚገኝ በተለምዶ የድሮ እስላም መቃብር የሚባለው ቦታ የሚገኝ መስጂድ ስሙም ሲቲና አይሻ ይባላል ከተመሰረተ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ በሶፍዮችአቂዳ የሚማራ መስጂድሲሆን 300 መቶ የሚሆኑ የአፍተርእስኩል ተማሪ ያለበት ከ20 በላይ የሚሆኑ አዳሪ ሀፊዞች ያሉበት በሲኤምሲ ተርቲብ የሚመራ የሲኤምሲ ቅርጫፍ ሲሆን አሁላይግን ወሀብዮች መስጂዱን ለመቀማት እና ይህን ሁላ ተማሪ ሜዳላይ ለመጣል እየሞከሩ እደሆነ ደርሰንበታል ወሀብዮች ይህን መስጂድ ለመውሰድ የፈለጉትም ከበኒ ኑር መስጂድ አቅራቢያ ያለ የበኒ ኑርመስጂድ አዋሳኝ መስጂድ በመሆኑ ከዚህ መስጂድ ሆነው ኑርንም አንዋርንም የመቀማት ስለሚረዳቸው ነው ይህ መስጂድ ብዙ ቀዲዋች ዳኢዋች ኡለሞች ያፈራና እያፈራ የሚገኝ መስጂድነው ያፈራመስጂድ ወሀብያ ይህን መስጂድ በህገወጥ መልኩ ሊወስድ ነው ይህ ሲሆን የአዲስ አበባ መጅሊስ የክፍለከተማው መጅሊስ ለወሀብዮች እያገዘ ይገኛል
Show all...
ሽሊላህ || አዲስ የ አብሬት መንዙማ በከሪሙ ነስሩ አል ሐድራ || New Menzuma Kerimu Al hadra MEDINA||TUBE https://t.me/medina_tube
Show all...
_ሽሊላህ_አዲስ_የ_አብሬት_መንዙማ_በከሪሙ_ነስሩ_አል_ሐድራ_New_Menzuma_Kerimu_Al_hadra.mp38.54 MB
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
በኳታር በሚደረገው የአለም የእግር ኳስ ጨዋታ ከታዳሚዎች መካከል አንዱ የመላ እስልምና ተከታዮች እምነት የሆነውን አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው የሚለውን እንቁ ንግግር በዚህ መልኩ ለታሪክ አስቀርቶልናል። አሏህ የዐርሽ ፈጣሪ ነው። አሏህ የቦታ ፈጣሪ ነው። አሏህ የአቅጣጫ ፈጣሪ ነው። ነብዩ በሐዲሳቸው "አሏህ ነበር(በአዘል) ከእርሱ ሌላ ምንም አልነበረም"ቡኻሪይ እንደዘገቡት። ይህ ማለት አሏህ ነበር(በአዘል) ቦታ አልነበረም። አሏህ ነበር(በአዘል) አቅጣጫ አልነበረም። አሏህ ነበር(በአዘል) ሰው፣ጅን፣መላኢካ በአጠቃላይ ፍጥረታት አልነበሩም። ቦታን ሳይፈጠር በፊት አሏህ ያለ ቦታ ነበር(በአዘል)። አሏህ ከቦታ ፈላጊ አይደለም።አሏህ ቦታን ከፈጠረ በኋላ ያለ ቦታ ያለ ነው፡፡ ይህ የመላኢኮች የነቢዮች የወሊዮች እምነት ነው፡፡ አሏህ በዚህ ላይ ያፅናን::ኣሚን
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.