የኮ/ደ/ብ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ፍኖተሰላም ሰ /ት/ቤት
Open in Telegram
ይህ የኮልፌ ደብረብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ፍኖተሰላም ሰ /ት/ቤት ገፅ ሲሆን ለሰንበት ት/ቤቱ አባላት መንፈሳዊ ት/ቶች፤ወቅታዊ የቤ/ክ መረጃዎችና ልዩ ልዩ የሰንበት ት/ቤቱ መልእክቶች የሚተላለፉበት ነው። https://telegra.ph/የኮልፌ-ደብቅሥላሴ-ቤክ-በዓመት-የሚከበሩ-በዓላት-08-24 አስተያየት ካለችሁ በዚህ ያግኙን @Fnote07
Show more911
Subscribers
+224 hours
+77 days
+1630 days
Posts Archive
⛪️⛪️⛪️🌼🌼🌼 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።🌼🌼🌼⛪️⛪️⛪️
የኮ/ደ/ብ/ቅ/ሥላሴ /ካቴድራል ፍ/ሰ/ሰ/ትምህርት ቤት
ማስታወቂያ
መዝሙር ክፍል
🌼ዛሬ በነበረዉ የአዲስ ዓመት መዝሙር ጥናት እና የሠርግ ጥናት ዓ.ም አብነት ክፍል ቦታ በማጣት ለተመለሳቹም ላልተገኛቹም ጳጉሜ ጸሎት እንደመሆኑ ነገ የዓመቱን የመጨረሻ የመዝሙር ጥናት በልዪ ሁኔታ ቆመን ለመዘመር ስለታሰበ ሁላችንም ተሰባስበን ላልሰሙት እህት ወንድሞቻችን በማሳወቅ እንድንሳተፍ እና እንድንገኝ ይሁን::
🌼ማሳሰቢያ : ሰዓት ይከበር 12:00 ሰዓት እንድንገኝ
ኑ። አብረን እናገልግል ለውጥም እናምጣ።
⛪️⛪️⛪️🌼🌼🌼ወስበሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር።🌼🌼🌼 ⛪️⛪️⛪
