en
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Open in Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Show more
1 099
Subscribers
-624 hours
-57 days
+3430 days
Posts Archive
About Sundays youth service Glory be to The almighty God November 13/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYM
+8
About Sundays youth service Glory be to The almighty God November 13/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_05_03_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በዚህ የምትኖር ከተማ የለችንምና፥ ነገር ግን ትመጣ ዘንድ ያላትን እንፈልጋለን።” — ዕብራውያን 13፥14 “For here have we no continuing city, but we seek one to come.” — Hebrews 13፥14 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 ህዳር 04 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - ht
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ     ⏰  10፡30 🗓 ህዳር 04 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservic

#ቅዳሜ_03_03_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።” — ዮሐንስ 1፥9 “That was the true Light, which lighteth every man that cometh into the world.” — John 1፥9 (KJV)

#ዘማሪ_አቤኔዘር_ለገሰ #ናፍቂያለው ነሐሴ 29, 2014 ዓ.ም ከነበረን የአምልኮ ምሽት መካከል ቀሪዎችሁንም በቀጣይ የምንለቅ ይሆናል። Share & Subscribe👌 https://youtu.be/9yMZ-yaxWi0

#አርብ_02_03_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።” — መዝሙር 106፥1 “Praise ye the LORD. O give thanks unto the LORD; for he is good: for his mercy endureth for ever.” — Psalms 106፥1 (KJV)

#ሐሙስ_01_03_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።” — ዕብራውያን 11፥6 “But without faith it is impossible to please him: for he that cometh to God must believe that he is, and that he is a rewarder of them that diligently seek him.” — Hebrews 11፥6 (KJV)

#ዘማሪ_አቤኔዘር_ለገሰ #እዘምራለሁ ነሐሴ 29, 2014 ዓ.ም ከነበረን የአምልኮ ምሽት መካከል ቀሪዎችሁንም በቀጣይ የምንለቅ ይሆናል። Share & Subscribe👌 https://youtu.be/sg1zsksHbto

#ረቡዕ_30_02_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና፤” — ፊልጵስዩስ 1፥23 “For I am in a strait betwixt two, having a desire to depart, and to be with Christ; which is far better:” — Philippians 1፥23 (KJV)

About Sundays youth service Glory be to The almighty God November 06/2022 do all to the glory of God #God_is_Good Join us👇👇
+7
About Sundays youth service Glory be to The almighty God November 06/2022 do all to the glory of God #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_29_02_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጽድቅ የሚጸና በሕይወት ይኖራል፤ ክፋትን የሚከተል ግን ለሞቱ ነው።” — ምሳሌ 11፥19 “As righteousness tendeth to life: so he that pursueth evil pursueth it to his own death.” — Proverbs 11፥19 (KJV)

#ሰኞ_28_02_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።” — መዝሙር 27፥14 “Wait on the LORD: be of good courage, and he shall strengthen thine heart: wait, I say, on the LORD.” — Psalms 27፥14 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 27 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://f
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 27 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

ነሐሴ 29, 2015 ዓ.ም ከነበረን የአምልኮ ምሽት መካከል የጽድቅ ጸሃይ የአምልኮ ቡድኖች አገልግሎት። Share & Subscribe https://youtu.be/L6TvhbRp2zA

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 27 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://f
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 27 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_26_02_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ ሰው ከበግ ይልቅ እንደምን አይበልጥም! ስለዚህ በሰንበት መልካም መሥራት ተፈቅዶአል አላቸው።” — ማቴዎስ 12፥12 “How much then is a man better than a sheep? Wherefore it is lawful to do well on the sabbath days.” — Matthew 12፥12 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 27 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://f
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት “ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 27 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_25_02_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሕዝቤ ሆይ፥ስማኝ እነግርሃለሁም፤ እስራኤል ሆይ፥ እመሰክርልሃለሁ።” — መዝሙር 81፥8 “Hear, O my people, and I will testify unto thee: O Israel, if thou wilt hearken unto me;” — Psalms 81፥8 (KJV)

#ሐሙስ_25_02_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥላቸውም፤ የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው።” — መዝሙር 95፥4 “In his hand are the deep places of the earth: the strength of the hills is his also.” — Psalms 95፥4 (KJV)

About Sundays youth service Glory be to The almighty God October 30/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC
+6
About Sundays youth service Glory be to The almighty God October 30/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus