en
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Open in Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Show more
1 096
Subscribers
+224 hours
+27 days
+4030 days
Posts Archive
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #trivia_night # መፅሃፍቅ_ቅዱስ_ጥያቄናመልስ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ፍቅር ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 28 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eec
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #trivia_night # መፅሃፍቅ_ቅዱስ_ጥያቄናመልስ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ፍቅር ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 28 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservic

#ቅዳሜ_04_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም።” — መዝሙር 103፥10 “He hath not dealt with us after our sins; nor rewarded us according to our iniquities.” — Psalms 103፥10 (KJV)

የመጽሃፍ ቅዱስ ስነ-አፈታት ስልጠና ክፍል 3 አዘጋጅ:- ፓ/ር ተመስገን ሽብሩ(ቦንያ) https://youtu.be/FbRDwsCwy5I

#አርብ_03_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በአጠገቤ ምንም አታድርጉ፤ የብር አማልክት የወርቅም አማልክት ለእናንተ አታድርጉ።” — ዘጸአት 20፥23 “Ye shall not make with me gods of silver, neither shall ye make unto you gods of gold.” — Exodus 20፥23 (KJV)

🎤 #የግጥም_ጊዜ‼️ 🎤 👇👇👇 #ባለ_ድል ይታጨዳል ገና የወንጌል አዝመራ ነፍሳት ይመጣሉ በመስቀሉ ስራ ማዳኑ ይወራል ምህረት ይታወጃል በሞት መንደር መሃል ሕይወት ይጎ°መጃል ባለ ድል ወንጌል ነው አደራ የተሰጠን ባላፋት አንደበት ወንጌሉ ይተንተን ከመቃብር ጉድጓድ ህይወት ወጥቶ አያውቅም ኢየሱስ ጋር ሲሆን ይህ አይታወቅም የምስራች በሉ አማኞች በድፍረት በቃሉ ይበጠስ የውሽርት መቀነት ጠላት ብርክ ይያዘው ገሃነም ይናወጥ የዘላለም መዳን በሰው ልብ ይቀመጥ ========================= Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

🎤 # ያስታውቅብኛል 🎤 🎙 #ህሊና ዳዊት🎙 🕑Duration 4.30 Min🕑 💿Size 4.2Mb💿 🦅 @EECMYMC_YM 🦅 Join Us👇👇👇 Mekanisa youth program Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሐሙስ_02_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይልን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን በሰላም ይባርካል።” — መዝሙር 29፥11 “The LORD will give strength unto his people; the LORD will bless his people with peace.” — Psalms 29፥11 (KJV)

#ረቡዕ_01_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አሳንም ሊገናኘው ወጣ፥ እንዲህም አለው፦ አሳ ይሁዳና ብንያም ሁሉ ሆይ፥ ስሙኝ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ጋር ስትሆኑ እርሱ ከእናንተ ጋር ነው፤ ብትፈልጉትም ይገኝላችኋል፤ ብትተዉት ግን ይተዋችኋል።” — 2 ዜና 15፥2 “And he went out to meet Asa, and said unto him, Hear ye me, Asa, and all Judah and Benjamin; The LORD is with you, while ye be with him; and if ye seek him, he will be found of you; but if ye forsake him, he will forsake you.” — 2 Chronicles 15፥2 (KJV)

ለጥቂት ጊዜ በልዩ ልዩ መከራ እናልፋለን በቀኑ መጨረሻ የክብርን አክሊል እንደፋለን ተስፋ እንደሌላቸው ፈጽሞ አትዘኑ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ #MekanisaYouth #mekaneyesus #
ለጥቂት ጊዜ በልዩ ልዩ መከራ እናልፋለን በቀኑ መጨረሻ የክብርን አክሊል እንደፋለን ተስፋ እንደሌላቸው ፈጽሞ አትዘኑ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ #MekanisaYouth #mekaneyesus #EECMYMC

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት Glory be to The almighty God FEB 05/2023 Part 2 #God_is_Good Join us👇👇👇
+4
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት Glory be to The almighty God FEB 05/2023 Part 2 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት Glory be to The almighty God FEB 05/2023 Part 1 #God_is_Good Join us👇👇👇
+7
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት Glory be to The almighty God FEB 05/2023 Part 1 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_29_05_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥9 “God is faithful, by whom ye were called unto the fellowship of his Son Jesus Christ our Lord.” — 1 Corinthians 1፥9 (KJV)

#ሰኞ_29_05_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።” — ማቴዎስ 26፥41 “Watch and pray, that ye enter not into temptation: the spirit indeed is willing, but the flesh is weak.” — Matthew 26፥41 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ፍቅር ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 28 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_Y
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ፍቅር ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 28 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservic

#ቅዳሜ_28_05_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥3 “For this is the love of God, that we keep his commandments: and his commandments are not grievous.” — 1 John 5፥3 (KJV)

የመጽሃፍ ቅዱስ ስነ-አፈታት ስልጠና ክፍል 2 አዘጋጅ:- ፓ/ር ተመስገን ሽብሩ(ቦንያ) https://youtu.be/7Nxos2GOkv8

#ሐሙስ_24_05_2015 #ረቡዕ_23_05_2015 “በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።” — ቆላስይስ 3፥2 “For ye are dead, and your life is hid with Christ in God.” — Colossians 3፥3 (KJV)

🎤 #የግጥም_ጊዜ‼️ 🎤 👇👇👇 #ፍቅር ክርስትና ልታይ አለች በገበያ በመንደሩ ክብርት ወንጌል ልድመቅ አለች ከዳር እዳር በሃገሩ መታያዋን በይ ምረጪ ቢባል ዘንዳ ፍቅር ብላ አረፈችው..... አወይ እዳ ፍቅር ይህ ነው ከአፍቃሪው የሚማሩት ወዲያው ዞረው የሚኖሩት እንኳን ወዳጅ ጠላት ሳይቀር የሚያሶድድ ወንድም ላሉት ክቡር ነፍስን የሚያሰድድ ፍቅር ይህ ነው ሳይሰስቱ መቆረስን ሌላ እንዲከብር ራስን ንቆ ማሳነስን ጥኡም ስጋ ለወንድሙ ማኮሰስን ከራስ ይልቅ ሌላን ክቦ ማሞገስን አቅፎ የያዘ የጌታውን ልዩ ትምህርት የመዋደድ የመፋቀር ምቹ ባዕት ወንጌል ይህ ነው እንደጌታ እየኖሩ፥                                     ሳያማሩ፤ በፍቅር መግለጥ ክርስትናን በሃገሩ። ========================= Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሐሙስ_25_05_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “መድኃኒትንም ለሕዝቡ ሰደደ፥ ኪዳኑንም ለዘላለም አዘዘ፤ ስሙ የተቀደሰና የተፈራ ነው።” — መዝሙር 111፥9 “He sent redemption unto his people: he hath commanded his covenant for ever: holy and reverend is his name.” — Psalms 111፥9 (KJV)

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም # የመንፈስ-ፍሬወች #ፍቅር Glory be to The almighty God January 29/2023 #God_is_Good Join us👇
+8
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም # የመንፈስ-ፍሬወች #ፍቅር Glory be to The almighty God January 29/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus