en
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Open in Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Show more
1 099
Subscribers
No data24 hours
-37 days
+3330 days
Posts Archive
ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ እንዳያመልጣችሁ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 14 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://
ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ እንዳያመልጣችሁ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 14 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_12_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1ኛ ጢሞቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ዳሩ ግን ባለ ጠጎች ሊሆኑ የሚፈልጉ በጥፋትና በመፍረስ ሰዎችን በሚያሰጥምና በሚያሰንፍ በሚጎዳም በብዙ ምኞትና በፈተና በወጥመድም ይወድቃሉ። ¹⁰ ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ። 1Tim 6 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ But those who desire to be rich fall into temptation and a snare, and into many foolish and harmful lusts which drown men in destruction and perdition. ¹⁰ For the love of money is a root of all kinds of evil, for which some have strayed from the faith in their greediness, and pierced themselves through with many sorrows.

በመቅረጫ ተቀምጦ የነበረውና ተነስቶ ኢየሱስን የተከተለው የእልፍዮስ ልጅ ማን ነው?
Anonymous voting

#ሐሙስ_11_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1ኛ ጢሞቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤ ⁷ ወደ ዓለም ምንም እንኳ አላመጣንምና፥ ⁸ አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን፥ እርሱ ይበቃናል። 1Tim 6 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ Now godliness with contentment is great gain. ⁷ For we brought nothing into this world, and it is certain we can carry nothing out. ⁸ And having food and clothing, with these we shall be content.

#ረቡዕ_10_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።” — ዕብራውያን 13፥15 “Therefore by Him let us continually offer the sacrifice of praise to God, that is, the fruit of our lips, giving thanks to His name.” — Heb 13:15 (NKJV)

ከሰማይ ሰማያት ከዙፋኑ ወርዶ ከድንግል ማርያም በበረት ተወልዶ እንደ ፋሲካ በግ ስለ'ኛ ታረደ ሞታችንን ሞተ ፍዳችንም ሄደ ፍርድ ተወገደ! አዎ ይወደናል አዎን ያፈቅረናል ነፍስን እስከ መስጠት ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የታል ኢየሱስ ያድናል አዎን አድኖናል ከፊት እየመራ ወደ ጽዮን ያደርሰናል መልካም እረኛ ነው እጅግ የሚራራ በለመለመ መስክ ህዝቡን የሚመራ ከአብ ጋር ያስታረቀን ያደረገን ዘመድ የህይወት በር ነው እውነት ነው መንገድ       አቤቱ ፍቅሩ ነው ብርቱ አቤቱ አቤቱ ብዙ ቸርነቱ አቤቱ አቤቱ ድንቅ ነው ምህረቱ አቤቱ አቤቱ እልፍ ቸርነቱ አቤቱ የተጠላነውን እንዲሁ ወደደን ሰው ሆኖ የዓለምን ኃጢአት አስወገደ ፍቅሩ ውቅያኖስ ነው በዘመናት ሁሉ የወንጌል ማህበራት ለእርሱ እልል በሉ  ለጌታ ዘምሩ! አዎ ቤዛችን ነው አዎ ተቤዥቶናል ከኃጢአት ባርነት ነፃ አውጥቶ የራሱ አድርጎናል ኢየሱስ ያድናል! አዎን አድኖናል ከፊት እየመራ ወደ ጽዮን ያደርሰናል አዎ ብርሃናችን ነው አዎ በርልቶልናል ከአስፈሪው ጨለማ ከድቅድቁ ታድጎናል ኢየሱስ ያድናል አዎን አድኖናል ከፊት እየመራ ወደ ጽዮን ያደርሰናል! #MekanisaYouth

ከሰማይ ሰማያት ከዙፋኑ ወርዶ ከድንግል ማርያም በበረት ተወልዶ እንደ ፋሲካ በግ ስለ'ኛ ታረደ ሞታችንን ሞተ ፍዳችንም ሄደ ፍርድ ተወገደ! አዎ ይወደናል አዎን ያፈቅረናል ነፍስን እስከ መስጠት ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የታል ኢየሱስ ያድናል አዎን አድኖናል ከፊት እየመራ ወደ ጽዮን ያደርሰናል መልካም እረኛ ነው እጅግ የሚራራ በለመለመ መስክ ህዝቡን የሚመራ ከአብ ጋር ያስታረቀን ያደረገን ዘመድ የህይወት በር ነው እውነት ነው መንገድ       አቤቱ ፍቅሩ ነው ብርቱ አቤቱ አቤቱ ብዙ ቸርነቱ አቤቱ አቤቱ ድንቅ ነው ምህረቱ አቤቱ አቤቱ እልፍ ቸርነቱ አቤቱ የተጠላነውን እንዲሁ ወደደን ሰው ሆኖ የዓለምን ኃጢአት አስወገደ ፍቅሩ ውቅያኖስ ነው በዘመናት ሁሉ የወንጌል ማህበራት ለእርሱ እልል በሉ  ለጌታ ዘምሩ! አዎ ቤዛችን ነው አዎ ተቤዥቶናል ከኃጢአት ባርነት ነፃ አውጥቶ የራሱ አድርጎናል ኢየሱስ ያድናል! አዎን አድኖናል ከፊት እየመራ ወደ ጽዮን ያደርሰናል አዎ ብርሃናችን ነው አዎ በርልቶልናል ከአስፈሪው ጨለማ ከድቅድቁ ታድጎናል ኢየሱስ ያድናል አዎን አድኖናል ከፊት እየመራ ወደ ጽዮን ያደርሰናል! #MekanisaYouth

#Sunday_Service Glory be to The almighty God May 15/2022 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYM
+9
#Sunday_Service Glory be to The almighty God May 15/2022 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_09_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።” — ገላትያ 5፥16 “I say then: Walk in the Spirit, and you shall not fulfill the lust of the flesh.” — Gal 5:16 (NKJV)

. የምትችሉ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን። ዝርዝር መረጃ ምስሉ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ።
. የምትችሉ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን። ዝርዝር መረጃ ምስሉ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ።

#ሰኞ_08_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን በሕፃንነትሽ ወራት ከአንቺ ጋር ያደረግሁትን ቃል ኪዳኔን አስባለሁ የዘላለምንም ቃል ኪዳን አጸናልሻለሁ።” — ሕዝቅኤል 16፥60 “"Nevertheless I will remember My covenant with you in the days of your youth, and I will establish an everlasting covenant with you.” — Ezek 16:60 (NKJV)

#እሁድ_07_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አንተ የመረጥኸው በአደባባዮችህም ለማደር የተቀበልኸው ምስጉን ነው፤ ከቤትህ በረከት እንጠግባለን።” — መዝሙር 65፥4 “Blessed is the man You choose, And cause to approach You, That he may dwell in Your courts. We shall be satisfied with the goodness of Your house, Of Your holy temple.” — Ps 65:4 (NKJV)

#ቅዳሜ_06_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ኤርምያስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ከጥንት ጀምሮ ቀንበርሽን ሰብሬአለሁ እስራትሽንም ቈርጫለሁ አንቺም። አላገለግልም አልሽ፥ ነገር ግን ከፍ ባለው ኮረብታ ሁሉ ላይ ከለምለምም ዛፍ ሁሉ በታች ለማመንዘር ተጋደምሽ። ²¹ እኔ የተመረጠች ወይን ፍጹምም እውነተኛ ዘር አድርጌ ተክዬሽ ነበር አንቺ ግን ክፉ የእንግዳ ወይን ግንድ ሆነሽ እንዴት ተለወጥሽብኝ? Jer 2 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ "For of old I have broken your yoke and burst your bonds; And you said, 'I will not transgress,' When on every high hill and under every green tree You lay down, playing the harlot. ²¹ Yet I had planted you a noble vine, a seed of highest quality. How then have you turned before Me Into the degenerate plant of an alien vine?

#አርብ_05_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች። ⁵ በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ። John 9 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ I must work the works of Him who sent Me while it is day; the night is coming when no one can work. ⁵ As long as I am in the world, I am the light of the world."

ፊሊጶስ ያገለገለው ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ማን የምትባል ንግስት አዛዥ ነበር?
Anonymous voting

ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ሳምንት "ልጅነት" የመጨረሻወ ክፍለ እንዳያመልጣችሁ የፊታችን እሁድ ክፍል 2 ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 7 Join u
ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ሳምንት "ልጅነት" የመጨረሻወ ክፍለ እንዳያመልጣችሁ የፊታችን እሁድ ክፍል 2 ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 7 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_04_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ። ¹⁹ ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስለ አይደላችሁ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል። John 15 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ "If the world hates you, you know that it hated Me before it hated you. ¹⁹ If you were of the world, the world would love its own. Yet because you are not of the world, but I chose you out of the world, therefore the world hates you.

#ረቡዕ_03_09_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ።” — ሉቃስ 12፥32 “Do not fear, little flock, for it is your Father's good pleasure to give you the kingdom.” — Luk 12:32 (NKJV)

. Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth