EECMYMC-YM
Open in Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
Show more1 107
Subscribers
+324 hours
+27 days
+3230 days
Posts Archive
1 107
#ሐሙስ_02_07_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።”
— ዮሐንስ 8፥12
“Then Jesus spoke to them again, saying, "I am the light of the world. He who follows Me shall not walk in darkness, but have the light of life."”
— John 8:12 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 107
#ረቡዕ_01_07_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።”
— መዝሙር 90፥1
“... Lord, You have been our dwelling place in all generations.”
— Ps 90:1 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 107
#ማክሰኞ_30_06_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”
— መዝሙር 105፥4
“Seek the Lord and His strength; Seek His face evermore!”
— Ps 105:4 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 107
#ሰኞ_29_06_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ።”
— ዮሐንስ 15፥9
“"As the Father loved Me, I also have loved you; abide in My love.”
— John 15:9 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 107
#እሁድ_28_06_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለራሱ ዐላማ ሠርቶአል፤ ክፉዎችንም እንኳ ለጥፋት ቀን አዘጋጅቶአል።”
— ምሳሌ 16፥4 (አዲሱ መ.ት)
“The Lord has made all for Himself, Yes, even the wicked for the day of doom.”
— Prov 16:4 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 107
የእግር ጉዞ(Walk) / የህብረት ጊዜ
ቅዳሜ የካቲት 27, 2013
⏰ አመሻሽ 11:30
📌መነሻ:- መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ግቢ
🧭 6.5 KM
👉 ጫማና ልብሶ ለጉዞ ተስማሚ ይሁን
We invite you all to
🚶Stay healthy
🚶have fun
🚶fellowship and
🚶discuss on interesting topics on the way 👌
Join us 👇👇👇
@EECMYMC_YM
1 107
#ቅዳሜ_27_06_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የሰው ልብ ሐሳብ እንደ ጥልቅ ውሃ ነው፤ አስተዋይ ሰው ግን ከዚያ ቀድቶ ያወጣዋል።”
— ምሳሌ 20፥5 (አዲሱ መ.ት)
“Counsel in the heart of man is like deep water, But a man of understanding will draw it out.”
— Prov 20:5 (NKJV)
@EECMYMC_YM
1 107
#አርብ_26_06_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 16፥14
“Let all that you do be done with love.”
— 1Cor 16:14 (NKJV)
@EECMYMC_YM
