en
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Open in Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Show more
1 101
Subscribers
+424 hours
+107 days
+4230 days
Posts Archive
About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God July 9/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https:
+9
About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God July 9/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_05_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ያስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ይመለሱ፤ የአሕዛብ ነገዶች ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ።” — መዝሙር 22፥27 “All the ends of the world shall remember and turn unto the LORD: and all the kindreds of the nations shall worship before thee.” — Psalms 22፥27

#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1

43_John_Ch_21.mp33.44 MB

43_John_Ch_16.mp33.13 MB

43_John_Ch_07.mp34.74 MB

ወደ የመካኒሳ ውጤቶች ከዛሬ ምሽት 12 ሰአት ጀምሮ መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ በድምፅ የማንበብ ንቅናቄ እንደሚጀምር አስታወቀን ሁላችሁም እንድትቀላቀሉን እንጠይቃለን #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ⏰ 10፡30 🗓 every day Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ማክሰኞ_04_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱም፦ እስራኤል ሆይ፥ አንተ ባሪያዬ ነህ፤ በአንተም እከበራለሁ አለኝ።” — ኢሳይያስ 49፥3 “And said unto me, Thou art my servant, O Israel, in whom I will be glorified.” — Isaiah 49፥3

02/11/15 አገልጋይ - አማኑኤል ደጋፊ የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

02/11/15 አገልጋይ - አማኑኤል ደጋፊ የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_03_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ፥ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ” — መዝሙር 33፥6 “By the word of the LORD were the heavens made; and all the host of them by the breath of his mouth.” — Psalms 33፥6

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ህብረት ⏰ 10፡30 🗓 ሃምሌ 02 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ህብረት ⏰ 10፡30 🗓 ሃምሌ 02 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_01_11_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ ከጌታ ፊት የመጽናናት ዘመን እንድትመጣላችሁ አስቀድሞም ለእናንተ የመረጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲልክላችሁ፥ ኃጢአታችሁ ይደመሰስ ዘንድ ንስሐ ግቡ ተመለሱም።” — ሐዋርያት 3፥19-20 Acts 3 ¹⁹ Repent ye therefore, and be converted, that your sins may be blotted out, when the times of refreshing shall come from the presence of the Lord; ²⁰ And he shall send Jesus Christ, which before was preached unto you:

photo content
+1

About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God July 02/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https
+8
About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God July 02/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#አርብ_30_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሮሜ 5 ¹ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤ ² በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን። Romans 5 ¹ Therefore being justified by faith, we have peace with God through our Lord Jesus Christ: ² By whom also we have access by faith into this grace wherein we stand, and rejoice in hope of the glory of God.

#አርብ_30_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሮሜ 5 ¹ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤ ² በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን። Romans 5 ¹ Therefore being justified by faith, we have peace with God through our Lord Jesus Christ: ² By whom also we have access by faith into this grace wherein we stand, and rejoice in hope of the glory of God.

#ሐሙስ_29_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና አለ፤” — ማቴዎስ 19፥14 “But Jesus said, Suffer little children, and forbid them not, to come unto me: for of such is the kingdom of heaven.” — Matthew 19፥14

#ረቡዕ_29_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።” — ሮሜ 8፥14 “For as many as are led by the Spirit of God, they are the sons of God.” — Romans 8፥14

#ማክሰኞ_28_10_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።” — ሮሜ 8፥2 “For the law of the Spirit of life in Christ Jesus hath made me free from the law of sin and death.” — Romans 8፥2