EECMYMC-YM
Open in Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
Show more1 103
Subscribers
-324 hours
+47 days
+3930 days
Posts Archive
1 102
#ረቡዕ_25_08_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ስለዚህ የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤”
— ዕብራውያን 12፥28
“Wherefore we receiving a kingdom which cannot be moved, let us have grace, whereby we may serve God acceptably with reverence and godly fear:”
— Hebrews 12፥28 (KJV)
1 102
#ማክሰኞ_24_08_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በቁጣችሁ ላይ ፀሐይ አይግባ፥ ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት።”
— ኤፌሶን 4፥27
“Neither give place to the devil.”
— Ephesians 4፥27 (KJV)
1 102
የደም ልገሳ ቀን
ከሁሉም የአዲስ አበባ መካ ነ እየሱስ ወጣቶን ጋር በመተባበር
#ደም_ልጋሳ
#የፍቅር_ስጦታ
#ወጣት_ህብረት
#ወንጌል_ስርጭት
ሚያዚያ 23 2015
በቦሌ ጸልጸይ
ሁሉም ሰው ተጋብዟል
ከጠዋቱ 3: ዐዐ ጀምሮ
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 102
#ሰኞ_23_08_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።”
— ቆላስይስ 3፥2
“Set your affection on things above, not on things on the earth.”
— Colossians 3፥2 (KJV)
1 102
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#አዲስ_ተከታታይ_ትምህርት
⏰ 10፡30
🗓 ሚያዚያ 22 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth
#sundayservice
1 102
#ቅዳሜ_21_08_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ሕዝቡም አውቀው ተከተሉት፤ ተቀብሎአቸውም ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ይነግራቸው ነበር፥ መፈወስ ያስፈለጋቸውንም ፈወሳቸው።”
— ሉቃስ 9፥11
“And the people, when they knew it, followed him: and he received them, and spake unto them of the kingdom of God, and healed them that had need of healing.”
— Luke 9፥11 (KJV)
1 102
የደም ልገሳ ቀን
ከሁሉም የአዲስ አበባ መካ ነ እየሱስ ወጣቶን ጋር በመተባበር
#ደም_ልጋሳ
#የፍቅር_ስጦታ
#ወጣት_ህብረት
#ወንጌል_ስርጭት
ሚያዚያ 23 2015
በቦሌ ጸልጸይ
ሁሉም ሰው ተጋብዟል
ከጠዋቱ 3: ዐዐ ጀምሮ
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 102
🦺🦺Urgent🦺🦺
ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን
ለሚያዚያ 20 እና 21 ተይዞ የነበረው የፀሎት አዳር ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ለግንቦት 4-5 መተላለፈን እናሳውቃቹሃለን
ጌታ ይባርካችሁ
1 102
#አርብ_20_08_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እርሱም የምድርን ዳርቻ ይመለከታል፥ ከሰማይም በታች ያለውን ሁሉ ያያል።”
— ኢዮብ 28፥24
“For he looketh to the ends of the earth, and seeth under the whole heaven;”
— Job 28፥24 (KJV)
1 102
የደም ልገሳ ቀን
ከሁሉም የአዲስ አበባ መካ ነ እየሱስ ወጣቶን ጋር በመተባበር
#ደም_ልጋሳ
#የፍቅር_ስጦታ
#ወጣት_ህብረት
#ወንጌል_ስርጭት
ሚያዚያ 23 2015
በቦሌ ጸልጸይ
ሁሉም ሰው ተጋብዟል
ከጠዋቱ 3: ዐዐ ጀምሮ
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 102
ተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 102
#ሐሙስ_19_08_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ነፍሴ መድኃኒትህን ናፈቀች፤ በቃልህም ታመንሁ።”
— መዝሙር 119፥81
“. My soul fainteth for thy salvation: but I hope in thy word.”
— Psalms 119፥81 (KJV)
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
