en
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Open in Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Show more
1 103
Subscribers
+424 hours
+177 days
+4930 days
Posts Archive
#አርብ_3_06_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።” — ኤፌሶን 6፥2-3 Eph 6 ² "Honor your father and mother," which is the first commandment with a promise: ³ "that it may be well with you, and you may live long on the earth."

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ትምህርት #ዝማሬ #አምልኮ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 4 2017 Join us👇 Y.b - https:
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ትምህርት #ዝማሬ #አምልኮ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ጥር 4 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_2_06_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ አድርጎአልና፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በማንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ።” — ሮሜ 8፥3-4 Rom 8 ³ For what the law could not do, in that it was weak through the flesh, God did, sending his own Son in the likeness of sinful flesh and for sin, he condemned sin in the flesh; ⁴ that the ordinance of the law might be fulfilled in us, who walk not after the flesh, but after the Spirit.

#ሐሙስ_1_06_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” — ኢሳይያስ 7፥14 “Therefore the Lord himself will give you a sign. Behold, the virgin will conceive, and bear a son, and shall call his name Immanuel.” — Isa 7፥14

#ረቡዕ_30_05_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሉቃስ 2 ²⁸ እርሱ ደግሞ ተቀብሎ አቀፈው እግዚአብሔርንም እየባረከ እንዲህ አለ፦ ²⁹ ጌታ ሆይ፥ አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ፤ ³⁰-³¹ ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤ ³² ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው። Luk 2 ²⁸ then he received him into his arms, and blessed God, and said, ²⁹ "Now you are releasing your servant, Master,according to your word, in peace; ³⁰ for my eyes have seen your salvation, ³¹ which you have prepared before the face of all peoples; ³² a light for revelation to the nations,and the glory of your people Israel."

photo content
+9

#ማክሰኞ_29_05_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሉቃስ 2 ¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ። Luk 2 ¹⁰ The angel said to them, "Do not be afraid, for behold, I bring you good news of great joy which will be to all the people. ¹¹ For there is born to you, this day, in the city of David, a Savior, who is Messiah, the Lord. ¹² This is the sign to you: you will find a baby wrapped in strips of cloth, lying in a feeding trough."

#ሰኞ_28_05_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ማቴዎስ 1 ²² በነቢይ ከጌታ ዘንድ፦ ²³ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው። Mat 1 ²¹ And she will bring forth a son, and you shall call his name Jesus, for it is he who shall save his people from their sins." ²² Now all this has happened, that it might be fulfilled which was spoken by the Lord through the prophet, saying,

Video message00:41

Video message00:41

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 27 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

ኢየሱስ በመዝሙረ ዳዊት የመዝሙር መፅሀፍ የተለያዩ ሰዎች የዘመሩት የውዳሴ እና የፀሎት መፅሀፍ  ሲሆን ከዳዊት መዝሙሮች ውስጥ ትንቢታዊ መዝሙሮች ይገኙበታል ከነዚህ የተወሰኑት ስለኢየሱስ የሚናገሩ ክፍሎች እነዚህ ናቸው። 👉መዝ 2:7-12 -በቀጥታ ከዳዊት ዘር ለሚነግሱት ነገስታት የተፃፈ ነው። ⛔️ ትንቢቱ ግን የእግዚአብሔር አብና የእግዚአብሔር ወልድን የአባትና የልጅ ግንኙነትን የሚናገር ነው።        ዕብ 1:5 👉መዝ 22 The crucifixion - በቀጥታ የዳዊትን ስቃይ የሚናገር መዝሙር ነው። ⛔️በመስቀል ላይ የኢየሱስን ስቃይ  የተነበየ መዝሙር ነው።        ➡️ ልብሴን ተከፋፈሉ        ➡️ እጅ እና እግሬን ቸነከሩኝ ማቴ 27:46 ማር 15:34 TIP :-ነጋዊ -ስለማዳን ስራው እስራኤል የሚያቀርቡት ምስጋና ነው። 👉መዝ 16:8-11 Resurrection prophecy -ጴጥሮስ በሐዋርያት ስራ ላይ የጠቀሰው ቃል ነው። ሐዋ 2:27 Tip:- ቅዱስህንም  በዕብራይስጥ ሃሲድ ማለት ሲሆን ትርጉሙ የተወደደ ወይም የታመነ ማለት ነው። 👉መዝ 110 The Messiah as priest & king ⛔️ በተደጋጋሚ በአዲስ ኪዳን የተጠቀሰ መፅሀፍ ነው። የኢየሱስን የክህነት አገልግሎት እና ንግስናውን የተናፀረ ክፍል ነው። ማቴ 22:44 ማር 12:36 ሉቃ 20:42 ዮሐ 2:34 ዕብ 5:6 ዕብ 1:13 በቀኜ ተቀመጥ ያለው ቦታን የሚያመላክት ሳይሆን የክብር ስፍራን የሚያመለክት ነው።

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 27 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_26_05_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል?” — ዕብራውያን 1፥13 “But which of the angels has he told at any time,"Sit at my right hand,until I make your enemies the footstool of your feet?"” — Heb 1፥13

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 27 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_25_05_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።” — ኤፌሶን 2፥6-7 Eph 2 ⁶ and raised us up with him, and made us to sit with him in the heavenly places in Christ Jesus, ⁷ that in the ages to come he might show the exceeding riches of his grace in kindness toward us in Christ Jesus;

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ 👔 ሁላቸሁም ባማሩ ልብሶቻቹ አሸብርቃችሁ👔  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 27 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_24_05_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?” — ኢያሱ 1፥9 “Haven't I commanded you? Be strong and of good courage. Do not be afraid, neither be dismayed: for the Lord your God is with you wherever you go.” — Josh 1፥9