cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

Show more
Advertising posts
6 750
Subscribers
+2224 hours
+937 days
+46030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
11 ምላሾች! «ሙታንን የምንጣራው ሰበብ ስለሆኑ እንጂ እራሳቸው ያደርጋሉ ብለን አይደለም!» ለሚለው የተለመደ ውዥንብር 11 ምላሽ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ T.me/dawudyassin
3076Loading...
02
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 06 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
9591Loading...
03
የሱፍያ ኹራፋት ተቆጥሮ አያልቅም ይህን ዲን ብሎ የሚያስብ ምን ዓይነት ተላላ ሞኝ ነው T.me/dawudyassin
1 0425Loading...
04
ሸይኽ ኢብራሂም አል-ሙሐይሚድ ስለ ሸይኽ ሙሓመድ ዘይን ኣደም ሲመሰክሩ "አፍሪካ ውስጥ ካገኘኋቸው ሼይኾች አዋቂ ከሚባሉት እሳቸው ናቸው ብዬ ብምል መሃላዬ አይናድብኝም ብዬ እከጅላለሁ" ሸይኽ ሙሓመድ ዘይንን የሚያውቃቸው ያውቃቸዋል በሳቸው መማር የምትፈልጉ ፉሪ አቡበከር መስጂድ ታገኟቸዋላችሁ፤ በአካል ካልቻላችሁ የሚያስተምሩበትን የቴሌግራም ቻናል ይህ ነውና በያላችሁበት መማር ትችላላችሁ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam ከታች ምስሉ ላይ ያሉት ሸይኽ ኢብራሂም አል-ሙሔይሚድ ናቸው። T.me/dawudyassin
1 3667Loading...
05
ትላንትና ቅዳሜ በኢብን መስዑድ መርከዝ የተሰጠው የመሻይኾች ሙሐደራ ለጡላበል ኢልምና ለአሳቲዛ እጅግ ወሳኝ መልክት ነበር ። ሙሀደራው የቀረበው በሶስት ደካቲራ የተደረገ ነድዋ ነበር ። እነሱም ዶክተር ሳሊም ሃሚድ ፣ ዶክተር ሙሐመድ ዷዊ አልዑሰይሚ እና ዶክተር ኸሊል ሃሚድ ኸሊል ነበሩ ። የነድዋው ርዕስ ሰዎችን ወደ እውነት መጣራት ምን ያክል አሳሳቢ መሆኑንና የጥሪያችን ዘዴ ምን መምሰል እንዳለበት እንዲሁም በዚህ መንገድ ላይ የሚደርስብንን ፈተናዎች እንዴት መቋቋምና ማለፍ እንዳለብን የተዳሰሰበት ድንቅ ነድዋ ነበር ። ከነድዋው እጅግ በርካታ ቁም ነገር ያገኘንበት ቢሆንም በተለይ ደግሞ ሀገራችን ላይ ያለውን ጥሩ አጋጣሚ ተጠቅመን ለሙስሊሞችና ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖች ዳዕዋችንን በአግባቡ ማድረስ እንደሚገባን አስምረውበታል እንዲህም ብለዋል ይህ መልካም አጋጣሚ ምናልባት በአንዳድ አረብ ሀገሮች ላይ እንኳን ላይገኝ ይችላል እናንተ አላህን አመስግኑ እድሉንም ተጠቀሙበት ። ሌላው በሙስሊም ወንድም ላይ መልካም ጥርጣሬ ማሳደር አለብን ምናልባት ስለ አንድ አካል የሆነ ወሬ ብንሰማ ወይም አንድ ነገር ብንመለከት ለፍርድ ከመቻኮላችን በፊት ጉዳዮን ማጣራት ይጠበቅብናል ። ባጠቃላይ መሻይኾቹ አሁን እያጋጠመን ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ እያጣቀሱ በሚያምር መልኩ ነድዋቸውን አድርገዋል በመጨረሻም ለኢብኑ መስዑድ መርከዝ የማስተላልፈው መልክት ① ይህ አይነት ዱአቱን ሊያነቃቃ የሚችል ፕሮግራም በማዘጋጀት ላይ እንድትጠናከሩ ነው ። አላህ አቅሙን ይጨምርላችሁ ② በዚሁ መልኩ ለህብረተሰቡ የአዳራሽ ሙሀደራ ሊኖር ይገባል ። ባል ከሚስቶቹ ጋር ጋደኛ ከጓደኞቹ ጋር የሚገኙበት የህብረተሰቡን ችግር የሚቀረፍበት መድረክ ሊመቻች ይገባል ። ይህ አይነት ፕሮግራም ለብዙ ችግሮቻችን መፍትሄም ሊሆን ይችላል ። በተረፈ አለን እያልን የጠፋንበትን ፣ ጠንካሮች ነን እያልን የተልፈሰፈስንበትን ፣ ጥንቁቆች ነን እያልን የተዘናጋንበትን ነጥቦች እንዲህ ለሁሉም ወለል ብሎ እንዲታየውና ቆም ብሎ ሁሉም ራሱን እንዲመረምር ማድረግ ተገቢ ነው ይልመድብንም እያልኩኝ ይህን የሱና ተቋማችንን አላህ ይጠብቅልን በተሻለ ከፍታ ላይ ያድርስልን አላሁመ አሚን T.me/dawudyassin
1 2253Loading...
06
እኝህን ሸይኽ ጋር መገናኘት የናፈቀ ነገ ኢብን መስዑድ መርከዝ ብቅ በማለት እንገናኝ T.me/dawudyassin
1 8085Loading...
07
ሸይኻችን ሸይኽ ኸሊል ቢን ሃሚድ እንዲህ ድንቅ ትምህርታቸውንና የአቀራረብ ስልታቸውን ለመቅሰም ነገ ቅዳሜ ከ3:00 ጀምሮ በኢብኑ መስዑድ መርከዝ እንገናኝ T.me/dawudyassin
1 5306Loading...
08
ኢኽዋን ከሺዓዎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት አላቸው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 2990Loading...
09
ኢኽዋኖች ለሙስሊም መሪ ያላቸው ምልከታ ምንድን ነው?  ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 6254Loading...
10
ኢኽዋኖች ለሙስሊም መሪ ያላቸው ምልከታ ምንድን ነው? ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 5705Loading...
11
ኢኽዋን ከሺዓዎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት አላቸው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 3002Loading...
12
በኢኽዋን አል ሙስሊሙን እና በጀመዓተል ጂሐድ አል ኢርሃቢያ መሀከል ምን ግንኙነት አለ? ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 4101Loading...
13
በኢኽዋን አል ሙስሊሙን እና በጀመዓተል ጂሐድ አል ኢርሃቢያ መሀከል ምን ግንኙነት አለ? ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 5090Loading...
14
🔹አል ኢርሻድ ኪታብ በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ክፍል 52 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
1 2480Loading...
15
በፉሪ አቡበክር መስጅድ የተደረገ የጁመዓ ኹጥባ ከሐጅ ቁም ነገሮች በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
1 2491Loading...
16
🔹አል ኢርሻድ ኪታብ በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ክፍል 51 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
1 5441Loading...
17
🔹አል ኢርሻድ ኪታብ በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ክፍል 50 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
1 4890Loading...
18
ኢኽዋኒ እንጂ ሰዎች ኢኽዋንን አያደንቁም በወጣትነት ተሳስተናል አሁን ያበላሸነውን ማስተካከል አለብን ኢኽዋኖች ዘጠና ዓመት ሸሪአን ተግባራዊ መድረግ አልቻሉም ስልጣን ከያዙ በኃላ ራሱ ሸሪአን መተግበር አንችልም አሉ ስለዚህ ወደ ትክክለኛው መንሐጅ አሰለፍ ተመለሱ ወጣቶችንም ሰላም ስጧቸው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 3635Loading...
19

1 5023Loading...
20
ተውሂድ ሃኪሚያ የሚል ጭማሪ ያመጣው ማነው?  የተጨመረበት ዓላማ ምንድን ነው? ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 3423Loading...
21
ተውሂድ ሃኪሚያ የሚል ጭማሪ ያመጣው ማነው? የተጨመረበት ዓላማ ምንድን ነው? ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 3873Loading...
22
ልዮ የዳዕዋ ዝግጅት ለዒልም ተማሪዎች እና ዱዓቶች ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በታላላቅ ኡለሞች የተዘጋጀው ልዮ የዳዕዋ ኮንፈረስ ላይ እንድትገኙ ይጋብዛል። አቅራቢ: ዶ/ር ሙሀመድ ዷዊ አል‐ዑሰይሚ እና ዶ/ር ኸሊል ሃሚድ ኸሊል ቀን : ቅዳሜ ዙልቂዕዳ 10 /1445 ግንቦት 11/2016 ሰዓት: ከጧቱ 3 ሰዓት እስከ 7 ሠዓት ቦታ: ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሓ መስጂድ አድራሻ: 18 ማዞሪያ ታክሲ መውረጃው በስተቀኝ ገባ ብሎ إعلان هام يسر مركز ابن مسعود الإسلامي دعوة طلبة العلم والدعاة لحضور (ملتقى الدعوة إلى الله) لفضيلة الشيخين الدكتور محمد ضاوي العصيمي والدكتور خليل حامد خليل وذلك صباح يوم السبت الموافق العاشر من شهر ذي القعدة ١٤٤٥ هـ. في مقر المركز من الساعة الثالثة صباحا إلى  السابعة ظهرا بالتوقيت المحلي،، T.me/dawudyassin
1 4543Loading...
23
ኢኽዋን አልሙስሊሚን በተውሂድና በአቂዳ ላይ ከፍተኛ ጉድለት አለባቸው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 4947Loading...
24
ኢኽዋን አልሙስሊሚን በተውሂድና በአቂዳ ላይ ከፍተኛ ጉድለት አለባቸው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
2 10715Loading...
25
የኢኽዋነል ሙስሊሚን እና የሱሩሪዪን አስርቱ አጥፊ ስህተቶች በዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 5707Loading...
26
የኢኽዋነል ሙስሊሚን እና የሱሩሪዪን አስርቱ አጥፊ ስህተቶች በዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
1 63310Loading...
27
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 04 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
1 7210Loading...
28
👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የዚህን መልዕክት በአጫጭር ክፍል ይጠብቁ
1 5180Loading...
29
ከሁለት መቶ ሀገሮች በላይ አየተዟዟረ ዳዕዋ ሲያደርግ የቆየው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ     ስለ ኢኽዋነል ሙስሊሚን እና ስለ ስሩሪያ ምን አለ? ኢኸዋኖችን እጅግ ያስደነገጠና ያስቆጣ በያን T.me/dawudyassin
1 66816Loading...
30
ከሁለት መቶ ሀገሮች በላይ አየተዟዟረ ዳዕዋ ሲያደርግ የቆየው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ ስለ ኢኽዋነል ሙስሊሚን እና ስለ ስሩሪያ ምን አለ? ኢኸዋኖችን እጅግ ያስደነገጠና ያስቆጣ በያን T.me/dawudyassin
2 68426Loading...
31
ኢኽዋኖች ከመምጣታቸው በፊት ሙስሊሞች ኢኽዋኖች ነበሩ ኢኽዋኖች ከመጡ በኃላ ግን ኢኽዋን የሆኑና ያልሆኑ ተብለው ተከፈሉ ዶክተር አዒድ አልቀረኒ T.me/dawudyassin
1 5831Loading...
32
ቃሲም ሱልጣን መልስ ሰጥቷል ምን አለ? ፎቶው የቆየ ነው ብሏል እንኳንም ፎቶ ሾፕ ነው ያላለ የቆየ ማለት መቼ ነው? ጭጭ‼ ፀጥ‼ ዝም ‼ ስለመጅሊስ ጉዳይ አይደለም ስለ ሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ነው የነበረው ስብስብ እያለነው ስለ ኢኽቲላጡ ጉዳይስ ጭጭ‼ ፀጥ‼ ዝም ‼ በለተምያ መዝገብ የሚመዘገብ አዲስ ቁም ነገር ከመጅሊስ ጋር አይሁን እንጂ ከአህባሽ ጋር ፣ ከኢኽዋን ጋር ፣ ከካፊር ጋር… ቁጭ ብሎ መመካከር ችግር የለውም ከመጅሊስ ጋርስ? ላላላ ይህ ካካ ነው ከድምፁ አመሳክሩ T.me/dawudyassin
2 56619Loading...
33
ትኩረት ያልሰጠነው አዲሱ ረቂቅ አዋጅ‼ =========================== (ይህ ጉዳይ ከጸደቀ በኋላ ሌላ ዙሩ በከረረ ትግል ውስጥ ሳንገባ በፊት ከወዲሁ እምነታችንን በማይነካ መልኩ መዘጋጀቱን ማረጋገጥ አለብን!) || ✍ ካስታወሳችሁ ከአንድ ወር በፊት ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችና ከተለያዩ የኃይማኖት ተወካዮች ጋር በተናጠል ውይይት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ በተለይ ከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ከኛ ከእስልምና ኃይማኖት መሪዎቻችን ጋር ባደረጓቸው ውይይቶች መንግሥት በቅርቡ ኃይማኖትን የተመለከተ ሕግ እንደሚያወጣ መናገራቸው ይታወሳል። በተለይ ከመጅሊስ መሪዎች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት መስጂዶች የሚያደርጉት የአዛን ጥሪ፣ እንዲሁም በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሚከናወኑ ቅዳሴና አስተምህሮዎች ሌላውን ሰው ማወክ ስለሌለባቸው አስቡበት በማለት ስለሚወጣው ሕግ ይዘት ፍንጭ ሰጥተው ነበር።  መንግሥትና ሃይማኖት አንዱ በአንዳቸው ተግባርና እንቅስቃሴ ውስጥ ጣልቃ አይገቡም የሚለውን ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ መሠረት በማድረግ፣ መንግሥት ከኃይማኖት ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት በግልጽ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ በፍትሕ ሚኒስተር በኩል ተዘጋጅቶ አሁን ላይ በሰላም ሚኒስተር አስተባባሪነት ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት መደረግ ተጀምሯል። ይህ አዲሱ አዋጅ በርካታ ክልከላዎችን የያዘ ሲሆን፤ የሙስሊሞችን በጀማዓህ ሶላት መስገድ፣ የእህቶችን ጂልባብና ኒቃብ መልበስ፣ ጀለቢያ፥ አማኢምና ኮፍያ መልበስና የመሳሰሉትን ለማገድ በር የሚከፍት ህግ ተካቶበታል። የነርሱ እሳቤ የሌላውንም እምነት ተከታይ ኃይማኖታዊ አለባበሱንና በቡድን ማምለክን ስለምንከለክል፤ ሙስሊሞችንም «እናንተን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም ነው የከለከልነው!» በሚል ሽፋን በመሞገት መከልከል አስበዋል። እዚህ ላይ ያልገባቸው ነገር የእያንዳንዱ እምነት ዶክትሪን የተለያዬ መሆኑን አለማወቅ ነው። በተለይም የእስልምና እምነት ህግጋት በየትኛውም ታዕምር ቢሆን በሰው ሠራሽ ህግ የሚሻሩ አለመሆናቸውን መረዳት ተስኗቸዋል። እነርሱ ሲጀመር ከፊሎቹ ራቁታቸውን መሄድ ነው የቀራቸው። እንኳን ተከልክለው በፈቃደኝነትም እየተገበሩት አይደለም። ታዲያ እነርሱ ከተዘናጉ እኛም አብረን መታፈን አለብን? በጭራሽ! አይደለም ኢትዮጵያ አዲስ የምታዘጋጀው ህግ፤ የዓለም መንግስታት ተባብረው አዋጅ ቢያወጡ፤ እስልምናችንን ከተቃረነ ማንም አይሰማቸውም።  የራሳቸውን እንደፈለጉ ያድርጉ። የኛን ግን እንዳያስቡት። በተጨማሪም 24 ሰዓት በካሴት ሳይቀር ተከፍቶ የሚለቀቅን የቤተ ክርስቲያን ቅዳሴና መዝሙር በቀን 5 ጊዜ 5 ደቂቃ ለማትሞላ አጋጣሚ የሚደረግን የአዛን ጥሪ አወዳድሮ አብሮ ጨፍልቆ ለመከልከል መጋጋጥ በየትም ተሰምቶ አይታወቅም። መንግስት አዛን ከከለከለን በተለይም በዐረቡና በሙስሊሙ ዓለም በኩል ያለውን ግንኙነት እንደሚያበላሽ ጠንቅቆ ይወቀው። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ የሆነ መከራ እንዲለብስ ነው የሚሆነው። ቀድሞ ከሙስሊሙ ተወካዮችና ምሁራን በኩል የተሰጣቸውን ሃሳብ ወደ ጎን በተመው፤ ይህን ረቂቅ የሚያዘጋጁ አካላት።ሙስሊሙን የሚጨፈልቅ ህግ ማውጣታቸው አላማቸው ምን እንደሆነ ግራ ያጋባል። ባለማወቅ ነው እንዳይባል ቀድሞ መረጃ ተሰጥቷቸዋል፤ ግን ወደ ጎን ብለውት በራሳቸው አካሄድ መሄድን መርጠዋል። በርግጥ ፍትሕ ሚኒስተር ውስጥ እነማን እንደሆኑ እናውቃለን። ከአሁን በፊትም ኡማውን ከወያኔ ጀምሮ ሲጨቁኑ የነበሩ አካላት አሉበት። በአጭሩ እየመጣ ያለው ረቂቅ አዋጅ የእምነት ነፃነትን የሚጋፋና ኃይማኖቶች ከእምነታቸው አስተምህሮ ይልቅ በሃገሪቱ መንግስት ቁጥጥር እንዲዳኙ የሚያደርግ አደገኛ አዝማሚያ ያለው ነውና ከወዲሁ እንዲስተካከል ማድረግ አለብን። እኛ በደፈናው ባልተጻፈ ህግ ሲጨቁኑን የነበረውን ጉዳይ ጽፈው በግልፅ አስተካክለው ይመጣሉ ስንል፤ ጭራሽ በግልፅ ከልክለውና ሌላም ዱብእዳ አክለው መጡ። ማንም አይሰማቸውም! ህዝብ መረጃ ይኑረው። በደንብ መረጃዎችን አንሸራሽሩ። ረቂቅ አዋጁ ነገ ከኃይማኖት ተቋማት ተወካዮች ጋር ውይይት ያደርጋል ተብሏል። እዛም ላይ የኛ ተወካዮች በደንብ ጉዳዩን ያንሱት። አላህ የደነገገው ሸሪዓህ በተራ ሰዎች ህግ በፍፁም አይሻርም፤ አይሻሻልም። ሸሪዓን የሚቃረን ህግ ካለ ራሱ ይቀየር እንጂ ሸሪዓህ አይቀየርም። እኛ ሸሪዓን አልደነገግነውም፤ የደነገገው አላህ ነው። ያልደነገግነውን አናሻሽልም። እነርሱ ግን ረቂቁን ያወጡት ራሳቸው ስለሆኑ ራሳቸው አሻሽለው ይምጡ። Period‼ ከሙራድ ታደሰ T.me/dawudyassin
3 0708Loading...
34
ለለተምዮች ብቻ እስቲ ልዮነቱ ምንድን ነው? ግልፅ ሙኻለፋ የቱ ጋር ነው የሚታየው? አንድ ወጥ አቋም አለመያዝ እንዲህ ያደናብራል ይህ ቢገርማችሁ ከዚህ የባሰ ደግሞ አለ ምን ይሆን? ኢስቢሩ … ብዙ ግዜ ታገሱ ያልኳችሁን ነገር በሂደት በአይናችሁ አይታችኃል በጆሮአችሁም ሰምታችኋል አይደል? አሁንም ኢስቢሩ T.me/dawudyassin
2 01512Loading...
35
ይህ ምስሉ ላይ የምታዮት ሌላኛው ከለተሞ መንጋ አንዱና ዋና ተዋናኝ የሆነው ቃሲም ሱልጣን ነው ከአህባሽ ጋር ቁጭ ብሎ በአንዲት ወጣት ሴት እየተስተናገደ ነው መልካም መስተንግዶ ብያለው ለዚህ ምስል አንዳድ ጋዜጠኞች የራሳቸውን መላ ምት እያስቀመጡ ነው ዋናዎቹ ግን ዝምታን መርጠዋል ተመልከቱ አብረው ተቀምጠዋል ሙሽሮች ይመስላሉ… ምናምን እያላችሁ ስትፅፋ የነበራችሁ ለተምዮች ሆይ እስቲ ለዚህ ምስል ማብራሪያ ስጡ ሰውም በደንብ ይስማችሁ ። በእናንተ መንሐጅ መሰረት መጅሊስ ውስጥ መግባት አይቻልም ፣ ከመጅሊስ ጋር ቁጭ ብሎ ስለወደፊት የኢትዮ ሙስሊም ጉዳይ መወያየት አይገባም ‼ ታዲያ እዚህ መንደር ምን ልሰሩ መጣችሁ? ነገሩ ይህ ትንሽ ለየት ሳይል አይቀርም አይደል? ምክንያቱም የአየር ጤናው ምግብ ቅልጥም የበዛበት ነው ይህ ደግሞ ሩዝ የበዛበት ነው አይደል ምን ይህ ብቻ ያ መስጅድ ላይ ነው ይህ ግን ወረዳ ላይ ነው ያ ኢኽጢላት የለውም ይህ እንደምታዮት ነው ስለዚህ የማይገናኝ ነገር አታገናኙ ‼ ይህ ነው ቅንጭላታችሁ አይደል? ለማንኛውም የማትኖረትን የምትጮሁ ፍጡሮች መሆናችሁ የአደባባይ እውነታ እየሆነ ነው ። T.me/dawudyassin
2 49015Loading...
36
በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ የሀጅ ጥቅሞቹ በሚል የቀረበ የጁመዓ ኹጥባ በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
1 9757Loading...
37
ከቀናቶች ሁሉ በላጭ በሆነው ጁሙዐ ቀን ሶልዋት ስለማብዛት የተነገረበት! 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ T.me/dawudyassin  
2 3858Loading...
38
🔹አል ኢርሻድ ኪታብ በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ክፍል 49 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
1 9682Loading...
39
🔹አል ኢርሻድ ኪታብ በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ክፍል 48 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
2 1482Loading...
11 ምላሾች! «ሙታንን የምንጣራው ሰበብ ስለሆኑ እንጂ እራሳቸው ያደርጋሉ ብለን አይደለም!» ለሚለው የተለመደ ውዥንብር 11 ምላሽ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ T.me/dawudyassin
Show all...
👍 1
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 06 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin
Show all...
👌 1
01:51
Video unavailableShow in Telegram
የሱፍያ ኹራፋት ተቆጥሮ አያልቅም ይህን ዲን ብሎ የሚያስብ ምን ዓይነት ተላላ ሞኝ ነው T.me/dawudyassin
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሸይኽ ኢብራሂም አል-ሙሐይሚድ ስለ ሸይኽ ሙሓመድ ዘይን ኣደም ሲመሰክሩ "አፍሪካ ውስጥ ካገኘኋቸው ሼይኾች አዋቂ ከሚባሉት እሳቸው ናቸው ብዬ ብምል መሃላዬ አይናድብኝም ብዬ እከጅላለሁ" ሸይኽ ሙሓመድ ዘይንን የሚያውቃቸው ያውቃቸዋል በሳቸው መማር የምትፈልጉ ፉሪ አቡበከር መስጂድ ታገኟቸዋላችሁ፤ በአካል ካልቻላችሁ የሚያስተምሩበትን የቴሌግራም ቻናል ይህ ነውና በያላችሁበት መማር ትችላላችሁ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam ከታች ምስሉ ላይ ያሉት ሸይኽ ኢብራሂም አል-ሙሔይሚድ ናቸው። T.me/dawudyassin
Show all...
👍 14 1
ትላንትና ቅዳሜ በኢብን መስዑድ መርከዝ የተሰጠው የመሻይኾች ሙሐደራ ለጡላበል ኢልምና ለአሳቲዛ እጅግ ወሳኝ መልክት ነበር ። ሙሀደራው የቀረበው በሶስት ደካቲራ የተደረገ ነድዋ ነበር ። እነሱም ዶክተር ሳሊም ሃሚድ ፣ ዶክተር ሙሐመድ ዷዊ አልዑሰይሚ እና ዶክተር ኸሊል ሃሚድ ኸሊል ነበሩ ። የነድዋው ርዕስ ሰዎችን ወደ እውነት መጣራት ምን ያክል አሳሳቢ መሆኑንና የጥሪያችን ዘዴ ምን መምሰል እንዳለበት እንዲሁም በዚህ መንገድ ላይ የሚደርስብንን ፈተናዎች እንዴት መቋቋምና ማለፍ እንዳለብን የተዳሰሰበት ድንቅ ነድዋ ነበር ። ከነድዋው እጅግ በርካታ ቁም ነገር ያገኘንበት ቢሆንም በተለይ ደግሞ ሀገራችን ላይ ያለውን ጥሩ አጋጣሚ ተጠቅመን ለሙስሊሞችና ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖች ዳዕዋችንን በአግባቡ ማድረስ እንደሚገባን አስምረውበታል እንዲህም ብለዋል ይህ መልካም አጋጣሚ ምናልባት በአንዳድ አረብ ሀገሮች ላይ እንኳን ላይገኝ ይችላል እናንተ አላህን አመስግኑ እድሉንም ተጠቀሙበት ። ሌላው በሙስሊም ወንድም ላይ መልካም ጥርጣሬ ማሳደር አለብን ምናልባት ስለ አንድ አካል የሆነ ወሬ ብንሰማ ወይም አንድ ነገር ብንመለከት ለፍርድ ከመቻኮላችን በፊት ጉዳዮን ማጣራት ይጠበቅብናል ። ባጠቃላይ መሻይኾቹ አሁን እያጋጠመን ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ እያጣቀሱ በሚያምር መልኩ ነድዋቸውን አድርገዋል በመጨረሻም ለኢብኑ መስዑድ መርከዝ የማስተላልፈው መልክት ① ይህ አይነት ዱአቱን ሊያነቃቃ የሚችል ፕሮግራም በማዘጋጀት ላይ እንድትጠናከሩ ነው ። አላህ አቅሙን ይጨምርላችሁ ② በዚሁ መልኩ ለህብረተሰቡ የአዳራሽ ሙሀደራ ሊኖር ይገባል ። ባል ከሚስቶቹ ጋር ጋደኛ ከጓደኞቹ ጋር የሚገኙበት የህብረተሰቡን ችግር የሚቀረፍበት መድረክ ሊመቻች ይገባል ። ይህ አይነት ፕሮግራም ለብዙ ችግሮቻችን መፍትሄም ሊሆን ይችላል ። በተረፈ አለን እያልን የጠፋንበትን ፣ ጠንካሮች ነን እያልን የተልፈሰፈስንበትን ፣ ጥንቁቆች ነን እያልን የተዘናጋንበትን ነጥቦች እንዲህ ለሁሉም ወለል ብሎ እንዲታየውና ቆም ብሎ ሁሉም ራሱን እንዲመረምር ማድረግ ተገቢ ነው ይልመድብንም እያልኩኝ ይህን የሱና ተቋማችንን አላህ ይጠብቅልን በተሻለ ከፍታ ላይ ያድርስልን አላሁመ አሚን T.me/dawudyassin
Show all...
👍 16 3
06:40
Video unavailableShow in Telegram
እኝህን ሸይኽ ጋር መገናኘት የናፈቀ ነገ ኢብን መስዑድ መርከዝ ብቅ በማለት እንገናኝ T.me/dawudyassin
Show all...
👍 15 1
01:10
Video unavailableShow in Telegram
ሸይኻችን ሸይኽ ኸሊል ቢን ሃሚድ እንዲህ ድንቅ ትምህርታቸውንና የአቀራረብ ስልታቸውን ለመቅሰም ነገ ቅዳሜ ከ3:00 ጀምሮ በኢብኑ መስዑድ መርከዝ እንገናኝ T.me/dawudyassin
Show all...
👍 12 4
ኢኽዋን ከሺዓዎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት አላቸው ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
Show all...
👍 2
ኢኽዋኖች ለሙስሊም መሪ ያላቸው ምልከታ ምንድን ነው?  ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
Show all...
03:17
Video unavailableShow in Telegram
ኢኽዋኖች ለሙስሊም መሪ ያላቸው ምልከታ ምንድን ነው? ዶክተር አዒድ አል ቀረኒ T.me/dawudyassin
Show all...
👍 1