cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ስጦታ ገፀ-በረከቴ💛 ምሰሶ በራፉ የቤቴ🏠 አምላኬ አንተን አድሎኛል 🙏 ሳቅ በል ፈገግታህ ያምረኛል 😁🥺
Show all...
Mnabash ladrgsh😏 ዛሬ ስሜ ቀሎሽ ብጠሪኝ ደጋግመሽ ወዬ አለማለቴ ለምን ገረመሽ ቀን የጣለኝ ጊዜ ጠፍተሽብኝ ከርመሽ እንዲያ ስፈልገሽ አሁን የምጠሪኝ ምናባሽ ላድርግሽ😒
Show all...
አሳዘነgn ልቤ ላያገኝሽ ለለፋው ህጉን ጥሶ ላፈቀረው ላንቺ ሲል ብዙ ለታማው በጭንቅ ምክንያት ራሱን ለተው ጨርቁን ጥሎ ላበደው አዘንኩለት እኔ አንቺን ሲል ለኖረው Mahii✌️
Show all...
ችላ ስትዪኝ እየተለማመጥኩሽ የኔ ብቻ ሁኚ ብዬ ስላስጨነኩሽ ቃላቶቼ ከብደው ችክ ስላልኩብሽ ከመማረር በላይ ስላሰለቸሁሽ ይቅር በይኝ ትላንት ላደረኩት ፍቅሬን ለማዳን ስል አንቺን ላስከፋሁት 🙏💔 Mahii✌️
Show all...
የራስ መንገድ! ሁልጊዜም የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ። አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች፣ አስቸጋሪ የሰው ፀባዮችን ሁሉ መቆጣጠር አትችልም፤ ያንተን ህይወት ግን እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ! ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
Show all...
ሂወት ለሞት ጥያቄ ጠየቀችው😐 ሂዋት = ለምንድነው ሰዎች እኔን እሚወዱኝ አንተን ግን የሚጠሉህ..??🤔 ሞት = ምክኒያቱም አንች ቆንጆ ዉሸት ስለሆንሽ እና እኔ ደግሞ እዉነተኛ ህመም ስለሆንኩ ነው!!🙂
Show all...
አመስግን ! በጠዋት ተነስተህ ማማረር አትጀምር ነቅተሀል እኮ ስለዚህ ለተሰጠህ ትልቅ እድል ፈጣሪህን አመስግን ደስ ይበልህ ገና ከእንቅልፍህ ስትነቃ ይሄ ጎድሎኝ ያን አጥቼ አትበል ከሁሉም በላይ ህይወት አግኝተሀል እኮ ስለዚህ ደጋግመህ አመስግን ! ደስ የሚል meshet🥰
Show all...
#ላንቺ_ስል_ተኛለው 💗💗💗💗💗💗💗💗 ፡ አይኖቼን ከድኜ ላንቺ ስል ተኛለው፣ ትመጪ እንደው ውዴ ህልሜን ከጅላለው፣ ፡ መተኛት ሳያሻኝ ሳይደክም አካሌ፣ ፈጥኜ ተኛለው ድንገት ባይሽ ብዬ፣ ፡ የቀኑ ርዝማኔ የሰዓቱ ጉዘት፣ በፈጠነ እላለው ላይሽ የጓጓው ለት፣ ፡ ላንቺ ስል ተኛለው ትመጪ እንደው ብዬ፣ መገናኛ ሆኖ መደብ መተኛዬ፣ ፡ ፀሀይ በይ ተከለይ ተከተች ከቤትሽ፣ ጉዳይ አለኝና ቀኑ ደርሶ ሲመሽ፣ ለፅልመት ልቀቂ እባክሽን ፈጥነሽ፣ ፡ ፀጥ ባለው ምሽት ከቤቴ ወጥቼ፣ በህልም ጋልቤ እርቄ ከደጄ፣ ልሂድ ወደሷ ጋ ወደ ልብ ወዳጄ፣ ፡ አባቷም አይሰሙ እናቷም አይነቁ፣ ገባለው ከቤቱ አንዳቸው ሳያውቁ፣ ፡ በሩ ሳይንኳኳ ኮቴ ሳይሰማ፣ ሄዳለው ሆዴ ጋ በደረቅ ጨለማ፣ በህልም አለም ሽምጥ ሆኜ ባለግርማ፣ ፡ አንቺም አታውቂውም ካንቺ ጋር ማደሬን፣ ለሰው አላወጋው የሰመመን ህልሜን፣ ፡ ከህልሜ ሜዳ ላይ ሰርክ አስስሻለው፣ ካንቺ ጋ ቦርቄ አብሬሽ አድራለው፣ ሳቅሽ ሳቄ ሆኖ እኔም እስቃለው፣ ውዴ ስትናፍቂኝ ላንቺ ስል ተኛለው፡፡ #ለአንቺ_ይድረስ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘 ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️                          ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Show all...
በቃ ተውኝ እባካችሁ በኔ መከፋት የናንተ ደስታ አይደፍርስ😭 እኔ መቼም ደስተኛ አልሆንም ሁሉም ነገር በጣም ያስጠላል 🥺 Esmo
Show all...