Kelemu Zeleke
የግጥምና ስነጽሑፍ እንዲሁም የቤተክርስቲያን አስተምህሮዎች ከታሪክና ከወቅታዊ ዳሰሳ ጋር እነኋት ብያለሁ
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
187
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
፩/ ዕፅ ዘኢይነውኅ ፈድፋደ እምኔየ ኢይክል አጽልሎትየ።
፪/ መንበረ የሐድጉ ለካልእ ወአኮ ነገረ ጽድቅ።
፫/ ምንተ ንግበር እስመ ቍስልነ ኮነ እምኀበ ኢይደልዎ ይኩን።
፬/ ለእንተ ኵሉ ይሤንያ ኢታውጽእዋ ኀበ ምሥያጥ።
፭/ እንተ አብሕኦ ሕፃን ኢየአክል ለድራር።
፮/ ይቀስሙሁ እምአሥዋክ አስካለ ወእምአሜከላ በለሰ
እምአንቆቅሖ አርዌ ኢይወጽእ ዕጕለ ርግብ።
፯/ ለእመ በሐምል አስፈጥዎ ለከርሥ እምውስተ ዐቀብ ይደክም ብርክ።
፩// ሸክም የለመደ ትራስ ታቅፎ ያድራል
፪// ጤናማ ሆድ ማሸት/መዳሰስ/በሽታ ያመጣል
፫// በእብድ እጂ የእባብ ጉድጓድ ያጸዱበታል
፬// ትንሽ ትዕግሥት ድንጋይ ታበስላለች ትንሽ ቁጣ ውሃ ታነድድዳለች
፭// እኔን የማይበልጠኝ ዛፍ ጥላየ ሊሆን አይችልም
፮// መንበርን ለሌላ ይተውታል እንጂ እውነትን አይደለም
ከመልሱ እማራለሁ
፩/ ፆረ ዘለመደ የኀድር ጽፍነተ ተተርኢሶ።
፪/ ገሢሠ ጥዑይ ከርሥ ያመጽእ ሕማመ።
፫/ በእደ አብድ ያጸርዩ ግበ አርዌ።
፬/ ንስቲት ትዕግሥት ታበስል እብነ ወንስቲት መዓት ታነድድ ማየ።
፬/ ዕፅ ዘኢይነውኅ ፈድፋደ እምኔየ ኢይክል አጽልሎትየ።
፭/ መንበረ የሐድጉ ለካልእ ወአኮ ነገረ ጽድቅ።
ወደ አማርኛ ተርጉሙ ተብላቹሀል።
#LineAddis
በተለያዩ ሀገራት ስላሉ የነፃ እና የክፍያ የትምህርት አማራጮች፣ እንዴት የት እና መቼ ማመልከት እንዳለብዎት ምን ያህል ያውቃሉ? ወይስ በሂደትዎ ላይ አንዳች እገዛን ይሻሉ?
ጉዳይዎ ስኬታማ እንዲሆን ከላይን አዲስ ኮንሰልታንሲ የቴሌግራም ቦት በውጭ ሀገራት ለመማር ማወቅ የሚገባዎትን የአድሚሽን፤ የቪዛ ፤የወጪ ፤ የኑሮና ተያያዥ ጉዳዮች ሙሉ መረጃ ያለምንም ክፍያ ያገኛሉ።
ቴሌግራም ቦት : @lineaddisconsultancybot
ቴሌግራም ቻነል: @lineaddisconsultancy
ድረገፅ : https://lineaddis.com
IMG_2858.MP41.46 MB
1//ውስተ ቤተ ነዳይ ምሳሌ ወውስተ ቤተ ባዕል ቢረሌ።
2/አልባቲ/ ዘትልእፍ ተትሜነይ ዘትትዐጸፍ።
3//በጸሎተ ሐሙስ ቴሮጋ ትልሕስ።
4//ሰራቂ ይልሕስ ኅብስተ ዘእንበለ ባህሉ።
5//ተሪፍየ እምጽድቅ ርቱዐ እምኰነኒ አሉ።
6//ተዐፀፍ እንዘ ሀሎ አቡከ ወዕዱ እንዘ ሀለወት ወርኅ።
7//ለጥዒና ዘከመ ንዋይ ወለማይ ዘከመ ሲሳይ አልቦ ዘይኌልቆ ።