cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio hackers team💻💻

Hacking one by one Telegram hacking Free internet Pc hacking Virus making Andriod hacking Mb hacking Technology news አረ በቃ ሁሉም አለ Welcome Ethical hacker certificate አለን አትጨነቁ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
145
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እሺ የቻናልአችን ተከታታዮች በዛሬው ት/ት ይዤላችሁ የቀረብኩት እንዴት ማንኛውንም wifi network ሀክ ማድረግ እንደምንችል ነው የሚያስፈልጉ ነገሮች > kali linux os > wifi network በመጀመሪያ kali linux ን እንከፍታለን ከዛ ከላይ በግራ በኩል application የሚል አለ እሱ ላይ click ታደርጋላችሁ ከሚመጡት ዝርዘርኦች ውስጥ wireless attach የሚለው ውስጥ wifite የምትል አለች እሷን click ታደርጋላችሁ ከዛ እዛው ውስጥ wifite ብላችሁ ትፅፋላችሁ ከዛ የምትፈልጉት wifi ሲመጣ ctrl + c ትነካላችሁ ከዛ የምትፈልጉት wifi ያለበትን ቁጥር ትፅፋላችሁ ለምሳሌ ፡ 1,2,3,4 ከዛ ትንሽ ጠብቁ ከዛ እታች ላይ password የሚለ አለ አመሰግናለሁ ፡፡
Show all...
እሺ kali linux os በ flash boot ተሰርቶ live መጠቀም ለምትፈልጉ ፡፡ አናግሩኝ በ 100 ብር እሰራላችሁአለው፡፡ 0940829459 ደውላችሁ አናግሩኝ
Show all...
download kali linux os by this link https://www.kali.org/downloads/
Show all...
Downloads | Kali Linux

Kali Linux Downloads We generate fresh Kali Linux image files every few months, which we make available for download. This page provides the links to download Kali Linux in its latest official release as well as untested weekly releases at cdimage.kali.org/kali-weekly/. For a release history, check our Kali Linux releases page.

ሰላም የቻናላችን ተከታዮች በቅርቡ በ kali linux እና በ parrot os የሚሰሩ ሀኪንግኦችን እለቅላችሃለው፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እስከዛ እናንተ kali linux & parrot en አውርዱ linkun ከስር እለቅላቹሀለው
Show all...
sticker.webp0.23 KB
soon we will have a you tube chanal dont forget to subscrib
Show all...
#Credit_Card 💢#Credit_Card ማለት እንደምናውቀው አይነት #ATM_Card ካርድ ሲሆን ምንጊዜም የራሱ ልዩ ቁጥር (Unique Number) ይኖረዋል። ✅የፈለጋችሁት ሀገር ሄዳችሁ ካርዱን መጠቀም ትችላላችሁ፤ ለምሳሌ አንድ አሜሪካዊ ሀገራችን መጥቶ ገንዘብ ቢያንሰው የፈለገውን ያህል አውጥቶ መዝናናት፣ መክፈል ይችላል።👍 ✅አለም አቀፍ #ክፍያዎችን ለመክፈል ያስችልዎታል። ✅በአጭር ጊዜ ባለንብረት ያደርጋችኋል፤ ባወጣችሁት ገንዘብ መኪና፣ እንዲሁም ሌሎችንም እቃዎች መግዛት ያስችላችኋል። ✅ብዙ #ሀበሻ ሚሸወደው በዚህ ነው እዛ ሄዶ በትንሽ ፕላስቲክ ካርድ💳 እንዳሻው የፈለገውን መግዛት መቻሉን ሲያይ ኋላ እንደሚከፍል ይረሳና🤦‍♂️ ይሸወዳል። ✅እንደውም አብዛኛው የሄደበት ሀገር እንደሄደ የበተነውን ገንዘብ መክፈል ስለሚያቅተው፤ ባንኩም ያን ያህል ስለማይጫነው እንደቀልድ በእዳ ታስሮ 40 አመት ይቆያል። ?አሁን ከምንጠቀምበት ATM card (Debit Card) በምን ይለያል? #Debit card➡️ የምትጠቀሙት ባንክ አካውንታችሁ ውስጥ ያለውን ገንዘብ ያህል ብቻ ነው፤ #Credit Card➡️ ሲሆን ግን ባንኩ እንደምትከፍሉት እርግጠኛ እስከሆነ ድረስ አካውንታችሁ ውስጥ ካለው የገንዘብ መጠን በላይ ይሰጣችኋል (ያበድራችኋል)።👍 ✅Debit Card በአብዛኛው #Visa® or #Mastercard® logo ይኖረዋል። ✅ከተበደራችሁ በኋላ በወር ውስጥ መክፈል ካልቻላችሁ #ወለድ ይታሰባል። ❎❎ሌላው ብዙ ሰው የሚሸወደው ባንኮቹ የሚገርም Information Retrieval System ይጠቀማሉ፤ ማን ምን ለመግዛት ገንዘቡን እንደሚያወጣ እያንዳንዷ ነገር #Database🌐 ላይ ትመዘገባለች። ✅ለምሳሌ፦ አቶ ማስተዋል😎 ከሱፐር ማርኬት ዳይፐርና ወተት ቢገዛ፤ አቶ ፀጥአርገው😁 ደግሞ ቢራ ቢገዛና በወሩ ሁለቱም ሊበደሩ ቢመጡ የአቶ ፀጥአርገው % ስለሚወርድና ባንኩ በግለሰቡ ላይ ያለውን እምነት ስለሚያጣ የብድር መጠኑ ይወርዳል። ⬇️ ✅ሌላው ደግሞ #ቅዳሜ ማታ እና #ሰኞ ጠዋት ቢራ የገዛ እኩል አይታይም፤ ዳታቤዙ በካርዷ ከየትኛውም ሀገርና ቦታ የገዛችኋትን እያንዳንዷን ነገር ይመዘግባል። ✅ስለዚህም #Rating እንዳይወርድባችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ስትገዙ በጥሬ ገንዘብ💵 መክፈል ተመራጭ👍 ነው። ✅Information Retrieval ኮርስ የወሰዳችሁ ይበልጥ ትረዱኛላችሁ ብዬ አስባለሁ። #ይቀጥላል
Show all...
Satechi USB 3 in 1 Hub @droneethiopia
Show all...
this happens a lot😂 @txtvine
Show all...
#Fake_website ማስጠንቀቂያ! ይሄን ሊንክ በጭራሽ እንዳትሞክሩት አጭበርባሪ ነው ❌❌❌❌ Hi! I found new site https://bit.ly/2BaJDwR for earning $50-100 everyday for doing jobs. You can register with telegram. And site give you tasks. Good luck! ❌❌❌❌ Look out for the new scam on Telegram where you'll receive a friendly chat message from a friend, a group/channel you follow that tells you about a newfound website that gives a new opportunity for a job or money... (ex. freelance work.co). Which will take you to a website that will ask for your phone number and asks you to put in a code that is sent to you on Telegram. DO NOT put in that code because that's a code telegram uses to identify you as you and once you give that code your telegram is hacked (the system/hacker will have access to your telegram account) and also using your account will send a similar message to all you friends and groups you manage. If you have already made the mistake of sending out your code... then you can do the following to terminarsions. Go to Telegram Settings > Privacy and Security > Active Sessions > Terminate all other sessions P.S - Telegram Rule to Live By - Never give you telegram access code to anyone/anything except telegram itself. ❌ Register ካደረጋችሁ telegram አካውንታችሁ delete ይደረጋል። እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.