cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Jøssý íńțéřťméńť

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዘፈኖች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ ዘፈኖች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ ዘፈን እና የሳምንቱ አሪፍ ሙዚቃ የወሩ ምርጥ 10 ሙዚቃ በየደረጃው ለአስተያየት @Ygatm9 የyoutube channel https://youtu.be/c1CsLLJIvNs Channel Created May 3/2020

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
201
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Mafi _ Muller - Lek Endene _ - New Ethiopian M ZiYKwoC8_mg.m4a3.63 MB
ተጨማሪ ቀልድ ለማግኘት👇👇👇👇👇 @audumemes
Show all...
ባለ ሀብቱ ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከምድብ አልፎ ወደ አስራ ስድስት ውስጥ ከገባ ለእያንዳንዱ የቡድኑ አባል መቶ መቶ ሺህ ብር እሰጣለሁ ብለዋል፡፡ በድምሩ ከአራት ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማትን የሚያበረክቱም ይሆናል፡፡ @JASPORTET
Show all...
የሰሞኑ ጉንፋን‼️ የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል አለው በተጨማሪም እነዚህ ምልክቶች ይታዩበታል፡፡ • ብርድ ብርድ ማለት • የመገጣጠሚያ ህመም • የጀርባ ህመም • የጡንቻ ህመም • ምግብ ፍላጎት መቀነስ • ኃይለኛ ራስ ምታት • ፍዝዝ ማለት ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል ? ጉንፋን ዋና መንስኤዎቹ በትንፋሽ በሳል እና በማስነጠስ የሚተላለፉ ቫይረሶች ናቸው። ለምሳሌ÷ ኮሮና ቫይረስ ፣ራይኖ ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ አዴኖ ቫይረስ እና የመሳሰሉት ጉንፋንን ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ኮሮና ይሁን አይሁን የሚታወቀው በምርመራ ብቻ ነው። ስለዚህ ምን እናድርግ? • የመከላከያ መንገዶቹን ይተግብሩ • ሁሌም የአፍ እና አፍንጫዎን ይሽፍኑ • የእጅ እና አካል ንክኪ ይቀንሱ • ሰዉ የሚሰበብበት ቦታ አይገኙ • ስያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን በክንድዎ/በጨርቅ ይሸፍኑ • መንግስት በነፃ ያቀረበውን የኮሮና ክትባትን ይውሰዱ ለልጆች እና ህፃናት የቤት ዉስጥ ሕክምናው ምንድነው? • ለብ ያለ ዉሃ ዉስጥ ትንሽ ጨው አርጎ አፍንጫቸው ቀዳዳ ዉስጥ 2 ጠብታ ማድረግ በመቀጠል የአፍንጫ ቀዳዳዎችን በመምጠጫ ማጽዳት • ትኩሳትን የሚቀንስ መድሃኒት መጠቀም ፣ • ትኩስ ትኩስ ነገሮችን ማጠጣት • ተጨማሪ ምግቦችን በደንብ መመገብ • የሕፃኑን ክፍል በደንብ ማፅዳት ማናፈስ • ቤቱን በውሀ እንፋሎት ማጠን • ንፍጥ እና ትኩሳት በጣም አስፈላጊ ፈሳሾችን እና ንጥረ ነገሮችን ይዘው ስለሚወጡ ተጨማሪ ፈሳሽ ነገሮችን ማግኘት ይኖርባቸዋል። ለታዳጊ ህፃናት እና ለአዋቂዎችስ የቤት ዉስጥ ሕክምናው ምንድነው ? • ከላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ራስን በአንድ ክፍል ማግለል • ትኩስ ፈሳሽ ነገሮችን ደጋግሞ መውሰድ • ነጭ ሽንኩርት ማር እና ዝንጅብል መጠቀም • በቂ እረፍት ማድረግ • የትኩሳት እና ራስ ምታት ማስታገሻ መውሰድ • እነዚህን መፍትሄዎ እያረጋችሁ ምንም ለውጥ ከሌለው እና ሳሉ የመባስ ትኩሳቱ የመጨመር ባህሪ ካለው ወይም ትንፋሽ የማጠር ምልክት በህፃንም ሆነ በአዋቂ ላይ ካለ በአፋጣኝ ሆስፒታል መሄድ ያስፈልጋል፡፡ ዶ/ር ፋሲል መንበረ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም Credit : ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
Show all...
የአቋም መለኪያ ጨዋታ ⌚️ ተጠናቀቀ 🇪🇹 ኢትዮጵያ 3-2 ሱዳን 🇸🇩 ⚽️ አማኑኤል ገብረሚካኤል 10' ⚽️ አማኑኤል ገብረሚካኤል 37' ⚽️ ሽመልስ በቀለ 50'
Show all...
ዛሬም ይደገማል 😍🤑 የዛሬው Free የጨዋታ ጥቆማችን ይህን ይመስላል! ትላንትም በሚገባ አሸንፈናል ዛሬም ይቀጥላል። 👇👇👇ተቀላቀሉን👇
Show all...
JOIN
❓የማን ደጋፊ ኖት❓
Show all...
አርሰናል
ማን ሲቲ
ሊቨርፑል
ባርሴሎና
ቼልሲ
ማን ዩናይትድ
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.