cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለ እኛ

Bezi channel post yemnadergew yegnan hasab ena yewadednachewum negaroch new tekelakelun @zekiamore @silenatye If you want to talk to me you can use this link 👉@enatnesh21 and @Rawudy

Show more
Ethiopia11 247The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
229
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
አስቱ-አስጠኚ እና አገናኝ

Contact us : @astututors Call : 0921-80-05-09

‼‼ 🎯🎯 የ TOPlc አዳማ አስጠኚ " ቤተሰቦች በያላችሁበት ሁሉ ሰላም እና ጤና ለናንተ ይሁን እያልኩኝ : ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ነጥቦችን በትዕግስት እንድታነቧቸውና ልብ እንድትሉ አሳስባለሁ ።  በተለይም 1ኛ: 2ኛ : 3ኛ : 4ኛ እና 5ኛ ላይ የተጠቀሱት ነጥቦች ወሳኝ ስለሆኑ መታለፍ የለባቸውም ። ___________________________1ኛ : ✍ ይሔ ግሩፕ የተከፈተው በአዳማ ዩኒቨርሲቲ በተወሰኑ የዲግሪና የማስተርስ ምሩቃን የጋራ ፍላጎት ሲሆን : አላማውም በዋናነት በአዳማ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩና ቤት ለቤት የማስጠናት ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለልጆቻቸው የወንድ/የሴት አስጠኚ ከሚፈልጉ የአዳማ ኗሪ ሰዎች ጋር እንዲገናኙ በማስቻል በቀጥታ ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረግ  ነው ። እንኳን ደስ ያላችሁ ! ___________________________ 2ኛ : ✍ ከ kG እስከ 12ኛ + ክፍል ባሉት የትምህርት ደረጃዎች በየትኛውም የትምህርት አይነት በማስጠናት ብዙ ልምድ ያላቸው አስጠኚዎችን ጨምሮ አዳዲስ አመልካቾችን እንቀበላለን ። ሴቶች ይበረታታሉ ። ___________________________ 3ኛ : ✍ የዚህን ግሩፕ አባላት በሺዎች ለመጨመር እንዲሁም ለሁሉም የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ለተማሪ ወላጆች ለማዳረስ ሁላችንም ወዳጅ ጓደኞቻችንን ADD በማድረግና ወደ ግሩፑ እንዲቀላቀሉ በመጋበዝ  ሞራላዊ ሀላፊነታችንን መወጣት እንዳለብን ለሳስባችሁ እወዳለሁ ። ___________________________ 4ኛ :   ✍ ወደዚህ ግሩፕ በአማካይ 25 እና ከዚያ በላይ ሰዎችን ADD የሚያደርጉ አመልካቾች ቅድሚያ ቦታ እንደሚሰጣቸው በዚሁ አጋጣሚ አበክረን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ። ___________________________5ኛ እና ዋናው : ✍ ከየትኛውም የአዳማ አካባቢዎች የሚመጡ የስራ ጥቆማዎች ሲደርሱን መሉ ከሆነ መረጃ ጋር አያይዘን እዚሁ ግሩፕ ላይ ለናንተ እናሳውቃለን ። ከዚህ ውጪ ምንም ስራ ሳይፖሰት በውስጥ መስመር መግባት  ፈፅሞ የተከለከለ ነው ። ነገር ግን ⛔URGENT ጉዳዮችን ብቻ ለይተን የምንቀበልና የምናስተናግድ ይሆናል ። ___________________________ TOPlc በአዳማ የሴት እና የወንድ አስጠኚ አገናኝ ድርጅት         TOPlc የሁሉም ! ስለመረጡን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው ።  ይቆየን  ። ___________________________ @topAdamaplc @topAdamaplc @topAdamaplc @topAdamaplc @topAdamaplc @topAdamaplc @topAdamaplc @topAdamaplc ___________________________ Contact us @toplcc ‼ማሳሰቢያ ሼር ሼር ሼር 🎯🎯🎯🎯🎯🎯 ___________________________
Show all...
00:15
Video unavailableShow in Telegram
00:15
Video unavailableShow in Telegram
00:15
Video unavailableShow in Telegram
02:31
Video unavailableShow in Telegram
00:12
Video unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram