መምህር ዘበነ ለማ
" የአባቶቻችን ትምህርት እናስተምራለን ፤ ተስፋቸውንም ተስፋ እናደርጋለን ፤ የተማርናት ፤ ተስፋ የምናደርጋት ሃይማኖት ይህች ናት:: እንኖርባታለን ፤ እንሞትባታለን ፤ በእግዚአብሔር ፍቃድ እንነሣባታለን " ሃይማኖተ አበው ለአስተያየት እና ማስታወቂያ ለማሰራት @Channel_admin09 ላይ አናግሩን:: 🔸 @dr_zebene_lemma 🔸🔹🔸 🔸 @dr_zebene_lemma
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel መምህር ዘበነ ለማ
Channel መምህር ዘበነ ለማ (@dr_zebene_lemma) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 23 867 subscribers, ranking 3 149 in the Religion & Spirituality category and 1 442 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 23 867 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -225 over the last 30 days and by -15 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 13.53%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.89% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 230 views. Within the first day, a publication typically gains 929 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 38.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“" የአባቶቻችን ትምህርት እናስተምራለን ፤ ተስፋቸውንም ተስፋ እናደርጋለን ፤ የተማርናት ፤ ተስፋ የምናደርጋት ሃይማኖት ይህች ናት:: እንኖርባታለን ፤ እንሞትባታለን ፤ በእግዚአብሔር ፍቃድ እንነሣባታለን "
ሃይማኖተ አበው
ለአስተያየት እና ማስታወቂያ ለማሰራት @Channel_admin09 ላይ አናግሩን::
🔸 @dr_zebene_lemma
🔸🔹🔸
🔸 @dr_zebene_lem...”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
አዝየትናንት ሕይወቴን ዞር ብዬ ሳየው ማምለጫ የሌለው አጥሩም እሾህ ነው ወደ እረፍቴ ወጣሁ ይድረስ ምስጋናዬ ደጆች ቢዘጉብኝ በር ሆኖኝ ጌታዬ (2)
አዝበጥልቁ በረሃ ምግብ መጠጥ ሆኖኝ መንገዴን አቀናው እጄን በአፌ አስጫነኝ በእሳትና ውሃ መካከል አልፌ ተመስገን እላለሁ ቅኔ ሞልቶት አፌ (2)
አዝየብቸኝነቴን ማዕበል ገስጿል ለእኔ ብርሃን ሆኖ ለከሳሽ ጨልሟል ቀስቱን እያጠፈ ታደገኝ ከስቃይ የጌታዬ ሃሳብ ፍቅር ነው በእኔ ላይ (2)
አዝትናንት ዛሬ ነገ ዘላለም ጠባቂ የልቤን ፍላጎት ሳልነግረው አዋቂ በባሕርይው ቅዱስ የሌለው አምሳያ ስሙ ወደቤ ነው መልህቄን መጣያ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE 🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS 🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
