cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
672
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ዝማሬ🎙 “ wede Eyesus" ዘማሪት FIRST LADY Zinash Tayachew የተለቀቀው📅 May, 2022 Size💾 14MB ርዝመት⏰ 6Min Quality🔊 128 kbps(High Quality) Genres 🎹 Gospel Song ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱 ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur
Show all...
ኢሳይያስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በይሁዳ ነገሥታት በዖዝያንና በኢዮአታም በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን ስለ ይሁዳና ስለ ኢየሩሳሌም ያየው የአሞጽ ልጅ የኢሳይያስ ራእይ። ² እግዚአብሔር ተናግሮአልና ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ፤ ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም፥ እነርሱም አመጹብኝ። ³ በሬ የገዢውን አህያም የጌታውን ጋጣ አወቀ፤ እስራኤል ግን አላወቀም፥ ሕዝቤም አላስተዋለም። ⁴ ኃጢአተኛ ወገንና በደል የተሞላበት ሕዝብ፥ የክፉዎች ዘር፥ ርኵሰትን የምታደርጉ ልጆች ሆይ፥ ወዮላችሁ! እግዚአብሔርን ትተዋል የእስራኤልንም ቅዱስ አቃልለዋል ወደ ኋላቸውም እየሄዱ ተለይተዋል። ⁵ ደግሞስ ዓመፃ እየጨመራችሁ ለምን ገና ትቀሠፋላችሁ? ራስ ሁሉ ለሕመም ልብም ሁሉ ለድካም ሆኖአል። ⁶ ከእግር ጫማ አንስቶ እስከ ራስ ድረስ ጤና የለውም፤ ቍስልና እበጥ የሚመግልም ነው፤ አልፈረጠም፥ አልተጠገነም፥ በዘይትም አልለዘበም። ⁷ ምድራችሁ ባድማ ናት፤ ከተሞቻችሁ በእሳት ተቃጠሉ፤ እርሻችሁንም በፊታችሁ ሌሎች ይበሉታል፤ ባዕድ እንዳፈረሳት ምድር ባድማ ሆነች። ⁸ የጽዮንም ሴት ልጅ በወይን ቦታ እንዳለ ዳስ፥ በዱባ አትክልትም እንዳለ ጎጆ፥ እንደተከበበችም ከተማ ሆና ቀረች። ⁹ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር። ¹⁰ እናንተ የሰዶም አለቆች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ እናንተ የገሞራ ሕዝብ ሆይ፥ የአምላካችንን ሕግ አድምጡ። ¹¹ የመሥዋዕታችሁ ብዛት ለእኔ ምን ይጠቅመኛል? ይላል እግዚአብሔር፤ የሚቃጠለውን የአውራ በግ መሥዋዕትንና የፍሪዳን ስብ ጠግቤያለሁ፤ የበሬና የበግ ጠቦት የአውራ ፍየልም ደም ደስ አያሰኘኝም። ¹² በእኔ ፊት ልትታዩ ብትመጡ ይህን የመቅደሴን አደባባይ መርገጣችሁን ከእጃችሁ የሚሻ ማን ነው? ¹³ ምናምንቴውን ቍርባን ጨምራችሁ አታምጡ፤ ዕጣን በእኔ ዘንድ አጸያፊ ነው፤ መባቻችሁንና ሰንበታችሁን በጉባኤ መሰብሰባችሁን አልወድድም፤ በደልንም የተቀደሰውንም ጉባኤ አልታገሥም። ¹⁴ መባቻችሁንና በዓላቶቻችሁን ነፍሴ ጠልታለች ሸክም ሆነውብኛል፥ ልታገሣቸውም ደክሜያለሁ። ¹⁵ እጃችሁንም ወደ እኔ ብትዘረጉ ዓይኔን ከእናንተ እሰውራለሁ፥ ልመናንም ብታበዙ አልሰማችሁም፤ እጆቻችሁ ደም ተሞልተዋል። ¹⁶ ታጠቡ ሰውነታችሁንም አንጹ፤ የሥራችሁን ክፋት ከዓይኔ ፊት አስወግዱ፤ ክፉ ማድረግን ተዉ፥ ¹⁷ መልካም መሥራትን ተማሩ፥ ፍርድን ፈልጉ፥ የተገፋውን አድኑ፥ ለድሀ አደጉ ፍረዱለት ስለ መበለቲቱም ተምዋገቱ። ¹⁸ ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች። ¹⁹ እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ ²⁰ እንቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።
Show all...
Watch "Hanna Tekle - "የነፍሴ ዝማሬ" //"Yenefse Zimare" - ሀና ተክሌ 2021" on YouTube https://youtu.be/H-cxpoiTFog
Show all...
Repost from Sami Tech
35:16
Video unavailableShow in Telegram
. ከመንደር አስተሳሰብ ውጡ ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ 🕑-35:16Min💾-.111.9MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
#ለሚወድዱኝ_ትእዛዜንም_ለሚጠብቁ_እስከ_ሺህ #ትውልድ_ድረስ_ምሕረትን_የማደርግ_እኔ_እግዚአብሔር #አምላክህ_ቀናተኛ#አምላክ_ነኝና።” (ዘጸአት 20፥6) https://t.me/Yetibeb_mejemeria
Show all...
. የእኔ ጥያቄ እና የእግዚአብሔር አላማ ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ 🕑-1:13:18Min💾-.67.8MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሮሜ 12 ( #ፍቅራችሁ_ያለ_ግብዝነት_ይሁን_ክፉ_የሆነውን ሁሉ ተጸየፉ፤ በጎ ከሆነው ነገር ጋር ተቈራኙ። ¹⁰ እርስ በርሳችሁ በወንድማማች መዋደድ አጥብቃችሁ ተዋደዱ፤ አንዱ ሌላውን ከራሱ በማስበለጥ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ። ¹¹ ጌታን ለማገልገል በመንፈስ የጋላችሁ ሁኑ እንጂ ከዚህ ትጋት ወደ ኋላ አትበሉ። ¹² በተስፋ ደስተኞች ሁኑ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ። ¹³ ችግረኛ ለሆኑ ቅዱሳን ካላችሁ አካፍሉ፤ እንግዶችን ተቀበሉ። ¹⁴ የሚያሳድዷችሁን መርቁ፤ መርቁ እንጂ አትርገሙ። ¹⁵ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፤ ከሚያዝኑም ጋር እዘኑ። ¹⁶ እርስ በርሳችሁ በመስማማት ኑሩ። ዝቅተኛ ኑሮ ውስጥ ካሉ ጋር አብራችሁ ለመሆን ፍቀዱ እንጂ አትኵራሩ፤ በራሳችሁም አትመኩ። ¹⁷ ለማንም ክፉን በክፉ አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት በጎ የሆነውን ነገር ለማድረግ ትጉ። ¹⁸ ቢቻላችሁስ በበኩላችሁ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። ¹⁹ ወዳጆቼ ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ቊጣ ፈንታ ስጡ እንጂ አትበቀሉ፤ “በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ” ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። ²⁰ ይልቁንስ፣ “ጠላትህ ቢራብ አብላው፤ ቢጠማም አጠጣው። ይህን በማድረግህም የእሳት ፍም በራሱ ላይ ትከምራለህ።” ²¹ ክፉን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።
Show all...
"ትላንትናዬ ታሪክ ብቻ ሳይሆን ትንቢትም ነው" ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ መልዕክት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ 🕑-36:36Min💾-.33.9MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10፦4_6) #የጦር_ዕቃችን_ሥጋዊ_አይደለምና፥ #ምሽግን_ለመስበር_ግን #በእግዚአብሔር_ፊት_ብርቱ_ነው_የሰውንም_አሳብ_በእግዚአብሔርም_እውቀት_ላይ_የሚነሣውን_ከፍ_ያለውን_ነገር_ሁሉ_እናፈርሳለን_ለክርስቶስም_ለመታዘዝ_አእምሮን_ሁሉ_እንማርካለን፥ #መታዘዛችሁም_በተፈጸመች_ጊዜ #አለመታዘዝን_ሁሉ_ልንበቀል_ተዘጋጅተናል። NB:#ወሳኝና_በትክክል_የእግዚአብሄርን #ሀይልን_የሚያስገኝ_የትምህርት_ክፍለ_ስለሆነ_በጥሞና_አድምጣችሁ_ሌለሎችም"share"አድርጉላቸው...❤❤❤️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 40 1) #አጽናኑ-ሕዝቤን-አጽናኑ-ይላል-አምላካችሁ። 2፤ ለኢየሩሳሌም ልብ ተናገሩ የተቀጠረችበት ወራት እንደ ተፈጸመ፥ ኃጢአትዋም እንደ ተሰረየ፥ ከእግዚአብሔርም እጅ ስለ ኃጢአትዋ ሁሉ ሁለት እጥፍ እንደ ተቀበለች ወደ እርስዋ ጩኹ። 3፤ የአዋጅ ነጋሪ ቃል። የእግዚአብሔርን መንገድ በምድረ በዳ ጥረጉ፥ ለአምላካችንም ጐዳና በበረሀ አስተካከሉ። 4፤ ሸለቆው ሁሉ ከፍ ይላል፥ ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ጠማማውም ይቃናል፥ ስርጓጕጡም ሜዳ ይሆናል፤ 5፤ የእግዚአብሔርም ክብር ይገለጣል፥ ሥጋ ለባሹም ሁሉ በአንድነት ያየዋል፥ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና። 6፤ ጩኽ የሚል ሰው ቃል፤ ምን ብዬ ልጩኽ? አልሁ። ሥጋ ለባሽ ሁሉ ሣር ነው፥ ክብሩም ሁሉ እንደ ምድረ በዳ አበባ ነው። 7፤ የእግዚአብሔር እስትንፋስ ይነፍስበታልና ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፤ በእውነት ሕዝቡ ሣር ነው። 8፤ ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች። 9፤ የምስራች የምትነግሪ ጽዮን ሆይ፥ ከፍ ወዳለው ተራራ ውጪ የምስራች የምትነግሪ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ድምፅሽን በኃይል አንሺ፤ አንሺ፥ አትፍሪ፤ ለይሁዳም ከተሞች። እነሆ፥ አምላካችሁ! ብለሽ ንገሪ። 10፤ እነሆ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንደ ኃያል ይመጣል ክንዱም ስለ እርሱ ይገዛል፤ እነሆ፥ ዋጋው ከእርሱ ጋር ደመወዙም በፊቱ ነው። 11፤ መንጋውን እንደ እረኛ ያሰማራል፥ ጠቦቶቹን በክንዱ ሰብስቦ በብብቱ ይሸከማል፥ የሚያጠቡትንም በቀስታ ይመራል።
Show all...
(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 40 1) #አጽናኑ-ሕዝቤን-አጽናኑ-ይላል-አምላካችሁ። 2፤ ለኢየሩሳሌም ልብ ተናገሩ የተቀጠረችበት ወራት እንደ ተፈጸመ፥ ኃጢአትዋም እንደ ተሰረየ፥ ከእግዚአብሔርም እጅ ስለ ኃጢአትዋ ሁሉ ሁለት እጥፍ እንደ ተቀበለች ወደ እርስዋ ጩኹ። 3፤ የአዋጅ ነጋሪ ቃል። የእግዚአብሔርን መንገድ በምድረ በዳ ጥረጉ፥ ለአምላካችንም ጐዳና በበረሀ አስተካከሉ። 4፤ ሸለቆው ሁሉ ከፍ ይላል፥ ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ጠማማውም ይቃናል፥ ስርጓጕጡም ሜዳ ይሆናል፤ 5፤ የእግዚአብሔርም ክብር ይገለጣል፥ ሥጋ ለባሹም ሁሉ በአንድነት ያየዋል፥ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና። 6፤ ጩኽ የሚል ሰው ቃል፤ ምን ብዬ ልጩኽ? አልሁ። ሥጋ ለባሽ ሁሉ ሣር ነው፥ ክብሩም ሁሉ እንደ ምድረ በዳ አበባ ነው። 7፤ የእግዚአብሔር እስትንፋስ ይነፍስበታልና ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፤ በእውነት ሕዝቡ ሣር ነው። 8፤ ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች። 9፤ የምስራች የምትነግሪ ጽዮን ሆይ፥ ከፍ ወዳለው ተራራ ውጪ የምስራች የምትነግሪ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ድምፅሽን በኃይል አንሺ፤ አንሺ፥ አትፍሪ፤ ለይሁዳም ከተሞች። እነሆ፥ አምላካችሁ! ብለሽ ንገሪ። 10፤ እነሆ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንደ ኃያል ይመጣል ክንዱም ስለ እርሱ ይገዛል፤ እነሆ፥ ዋጋው ከእርሱ ጋር ደመወዙም በፊቱ ነው። 11፤ መንጋውን እንደ እረኛ ያሰማራል፥ ጠቦቶቹን በክንዱ ሰብስቦ በብብቱ ይሸከማል፥ የሚያጠቡትንም በቀስታ ይመራል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
1-2፤ #ከእግዚአብሔር_ዘንድ_ወደ_ኤርምያስ_የመጣ ቃል፥ እንዲህም አለው። ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፥ በዚያም ቃሌን አሰማሃለሁ። 3፤ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤትም ወረድሁ፥ እነሆም፥ ሥራውን በመንኰራኵር ላይ ይሠራ ነበር። 4፤ ከጭቃም ይሠራው የነበረ ዕቃ በሸክላ ሠሪው እጅ ተበላሸ፥ ሸክላ ሠሪውም እንደ ወደደ መልሶ ሌላ ዕቃ አድርጎ ሠራው። 5፤ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። 6፤ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ በእኔ እንጅ አላችሁ። (ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 18፦1_6)
Show all...
ትክክለኛው መንፈሳዊ ብስለት ያስፈልገናል በመብሰልና ባለመብሰል መካከል ከፍተኛ የሆነ ልዩነት አለ። 1. ሕፃናት (ያልበሰሉ) የሚኖሩት በሕግ ነው። የበሰለ ሰው የሚኖረው በውስጡ ባለው ክርስቶስ ነው። 2. ሰዎችን መመልከት አለመብሰል ሲሆን ኢየሱስን መመልከት ደግሞ ብስለት ነው። 3. ሙሴን/ሕጉን/ እና ኤልያስን/ነቢያትን/ መመልከት አለመብሰል ነው። ኢየሱስን መመልከት ግን ብስለት ነው። አጋርና ሣራ እስማኤል አብረው ይኖሩ የነበሩት ይሰሐቅ ጡት ከመጥባት እስኪቋረጥ ድረስ ነው፤ ይህ የሚያሳየው መንፈሳዊ ሁኔታን ነው፡፡ "ሕፃኑ አደገ፤ ጡት መጥባቱንም ተወ። አብርሃምም ይስሐቅ ጡት በጣለባት ዕለት ታላቅ ድግስ ደገሰ። በሌላ በኩል ደግሞ፣ ግብፃዊቷ አጋር ለአብርሃም የወለደችለት እስማኤል፣ በይስሐቅ ሲያሾፍበት ሣራ አየች፤ አብርሃምንም፣ ይህችን ባሪያ ከነልጇ አባርልኝ፤ ምንም ቢሆን የዚህች ባሪያ ልጅ፣ ከልጄ ከይስሐቅ ጋር ውርስ አይካፈልም አለች። እስማኤል ልጁ ስለ ሆነ ነገሩ አብርሃምን እጅግ አስጨነቀው። እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) አብርሃምን እንዲህ አለው፤ ስለ ልጁም ሆነ ስለ አገልጋይህ አሳብ አይግባህ፤ ዘር የሚጠራልህ በይስሐቅ በኩል ስለ ሆነ፣ ሣራ የምትልህን ሁሉ ስማ። የአገልጋይህም ልጅ የራስህ ልጅ ስለ ሆነ፣ እርሱንም ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ።" (ዘፍጥረት 21:8 - 13 NASV) ጳውሎስ በቆሮንቶስ የሚገኙ ክርስቲያኖች በክርስቶስ ገና ሕፃናት የሆኑበትን ደረጃ ሥጋዊነት በማለት ይገልፀዋል፤ በዚህ የመንፈሳዊ ልጅነት ደረጃ ልክ እስማኤል በቤት ውስጥ ችግር እንደ ፈጠረው ሥጋም ችግር ይፈጥራል፡፡ "ወንድሞች ሆይ፤ በክርስቶስ ገና ሕፃናት እንደመሆናችሁ፣ እንደ ሥጋውያን እንጂ እንደ መንፈሳውያን ልናገራችሁ አልቻልሁም። ገና ስላልጠነከራችሁ ወተት እንጂ ጠንካራ ምግብ አልመገብኋችሁም፤ አሁንም ቢሆን ገና ናችሁ። አሁንም ሥጋውያን ናችሁ፤ በመካከላችሁ ቅናትና ክርክር አለ፤ ታዲያ፣ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደለምን? ተግባራችሁስ እንደ ማንኛውም ሰው ተግባር መሆኑ አይደለምን? ምክንያቱም አንዱ፣ እኔ የጳውሎስ ነኝ፣ ሌላው ደግሞ፣ እኔ የአጵሎስ ነኝ ቢል፣ ሰብአዊ ፍጡር ብቻ መሆናችሁ አይደለምን?" (1 ቆሮንቶስ 3:1 - 4 NASV) በሕግ ውስጥ ለመኖርና ለመመላለስ መምረጥ ወተትን እንደ መጋት (አለመብሰል) ነው፤ የእግዚአብሔርን ፀጋ ወደ መረዳትና ወደ መብሰል መምጣት (ፃድቅ መሆናችንን መረዳት) መቻል አለብን፡፡ "ስለዚህ ጉዳይ የምንናገረው ብዙ ነገር አለን፤ ነገር ግን ለመማር ዳተኛ ስለ ሆናችሁ ለማስረዳት አስቸጋሪ ነው። በዚህ ጊዜ አስተማሪዎች ልትሆኑ ሲገባችሁ፣ ገና የእግዚአብሔርን ቃል የመጀመሪያ ትምህርት የሚያስተምራችሁ ሰው ያስፈልጋችኋል፤ የሚያስፈልጋችሁም ጠንካራ ምግብ ሳይሆን ወተት ነው። ወተት የሚጋት ሁሉ ሕፃን ስለ ሆነ፣ ከጽድቅ ትምህርት ጋር ገና አልተዋወቀም። ጠንካራ ምግብ ግን መልካሙን ከክፉው ለመለየት ራሳቸውን ላስለመዱ፣ ለበሰሉ ሰዎች ነው።" (ዕብራውያን 5:11 - 14 NASV) "ባሪያይቱን ከልጅዋ ጋር አውጣት" የሚለው ትዕዛዝ ዛሬ ለእኛ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት፤ ጳውሎስ እያለ ያለው ሾልከው የገቡ የሐሰት ወንድሞች ያመጡትን የወግ አጥባቂነት ተፅዕኖ በሌላ አነጋገር ሕጋዊነትና የራስ ጥረትን ከአዲሱ ኪዳን መውጣት አለባቸው ነው፡፡ እናንት ከኦሪት ሕግ በታች ለመኖር የምትሹ እስቲ ንገሩኝ፤ ሕግ ምን እንደሚል አልሰማችሁምን? አብርሃም፣ አንዱ ከባሪያዪቱ፣ ሌላው ደግሞ ከነጻዪቱ ሴት የሆኑ ሁለት ልጆች እንደ ነበሩት ተጽፎአልና። ....." (ገላትያ 4:21-31 NASV ሙሉውን ተመልከቱ) አብርሃም በሣራ ንግግር ደስተኛ አልነበረም፤ ይህ ለእርሱ ከባድ ነበር፡፡ ከዚህ የተነሳ ወደ እግዚአብሔር ቀርቦ በጠየቀ ጊዜ ሣራን (ፀጋን) ስማት ተባለ፡፡ አብርሃም ያንገራገረው እስማኤልን (የራሱን ጥረት ውጤት) ስለሚወደው ነው፤ ልክ እንደዚሁ ዛሬም ብዙዎች የራሳቸውን ጥረት ይወዱታል፡፡ ምንም ያህል የሚወዱት ይሁን እንጂ የፀጋ ድምፅ ትዕዛዝ አስወጣ ነው።
Show all...
. 🚨ናፍቆቴ! ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨በአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ 🚨ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትምህርት -------------------------------------------------- 🚨ክፍል 1 🚨ከዚህ ትምህርት በኋላ ብዙዎቻችሁን አለምን ሁሉ አስንቆ ኢየሱስን ብቻ የሚያስርብ ያገኛችኋል!!😭😭😭😭 ..... ............ ......... ....... ........... በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ........................………………………… #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ ............▪️•°○.......................... ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot ቻናሉን ይቀላቀሉ @HolyTubeEthiopia @HolyTubeEthiopia
Show all...