cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

No school no eye shawer😹

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
181
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💞'ማበዴ ነው'💞 😔 አንዲት ልጅ ወድጄ ላብድ ነው ዘንድሮ ፍቅሬን ለመቀበል አብዝታ ቀጠሮ ለመንኩ አስለመንኳት ቁርጤን ልወቅ ብዬ ናፍቆቴ ጨምሮ ፍቅሯ ቢጠናብኝ ቢበዛ ስቃዬ መልስ ባትሰጠኝ እምቢም እሽም ብላ ሰው ማየት አልቻለም አይኔ ከሷ ሌላ ዛሬም ቢሳካ እያልኩ ስጠይቅ በተስፋ ቆይ ጠብቅ አለችኝ ኮሮና እስኪጠፋ😜 @no_eye_shower
Show all...
​​➤➤"ክልክል ነው"➤➤🤷‍♂ ማጨስ ክልክል ነው፣ ማፏጨት ክልክል ነው፣ መሽናት ክልክል ነው !! ግድ ግዳው በሙሉ ተሰርቶ በክልክል ፣ የቱ ነው ትክክል ? ትንሽ ግድ ግዳና ትንሽ ሀይል በአደለኝ፣ "መከልከል ክልክል ነው"የሚል ትዕዛዝ አለኝ ፡፡🤦‍♂ @no_eye_shower
Show all...
የልቧ ብርጭቆ 😏🍺 እኔ ለሷ ሟች ነኝ ንፁህ አፍቃሪዋ እሷ ከሰው ይልቅ ጠርሙዝ ነው ምርጫዋ! እኔ በሷ ናፍቆት ሀሳቤ ተሰርቆ እሷ ግድ የላትም ከቧታል ብርጭቆ! --------- @no_eye_shower
Show all...
Ende addis siqoy xaemu kermo yemichemer ende weyen honebegn zeweter liu yanchis fkr🙈🙈😍😍
Show all...
እቱ ኧረ ባዛኝቱ፡ ይብቃሽ ካባነቱ አንቺን የደረበ የማንም ትከሻ፡ በተጋፋኝ ቁጥር እንኳን መመከቻ፡ አጣለሁ መድረሻ። አንቺዋ እንደው በግሸኗ ፡ በማር ወለላዋ ነፍስያሽ ጳዚዮን፡ ገላሽ የሉል ፅዋ ምነው ባትግቺኝ፡ የጨመቁብሽን፡ ሬትና ግራዋ? ናተይ በማርያም አደይ እግር ላለው ሁሉ፥ ጫማነትሽን ተይ ትቁምብህ ተብሎ፡ ገላ- አፈር ቢሰ'ጠኝ ባንቺ እየመጣ ነው፡ ስንቱ ተረከዛም፡ ጥፍራም የረገጠኝ። የደረቡሽ ሁሉ፡ የተጫሙሽ ሁሉ በካባሽ በጫማሽ- ፅዋሽን ታቅፈው ጣዕሟ ነን እያሉ-"ታደልን" እያሉ በደጄ ያልፋሉ። እውነትም ታደሉ! ላንድ አንቺ ቆፍረው እኔንም ለመቀብር -ከተደላደሉ አንቺ ላይ ተኩሰው እኔን ከገደሉ ትርፍ ነፍስ አገኙ፡ እውነትም ታደሉ። ምርቃት ፈቃዴ የፍቃድሽ ቅጣይ ይች ጭማሪ ነፍሴ የነፍስሽ ተከታይ ስንቱ ሬት አጠጣት ስንቱስ ደፈጠጣት፡ ፅዋና ካባሽን ፡ውብ ጫማሽን ስታይ። ከእንግዲህስ ይብቃኝ አይግፉኝ አይድፉኝ የሷ ነው እያሉ- ግራዋ አያል´ፉኝ አያታልለኝም ካባሽም ፅዋሽም- ጫማም ካሁን ወዲህ ራቁትሽን ነይ- እንዳምንሽ ከእንግዲህ። # እንቅልፍ_አያ_ጥጋብ_አትመጣም? @no_eye_shower
Show all...
💔 አንዳንዴ ልብን❤️ መከተል አይምሮን ማጣት ነው እያለቀሰ 😢የሚሞትልህን ትተህ እየሳቀ የሚገልህን እንድትከተል ያረግሀል 💔 አንዳንዴ ደሞ አይምሮን መከተል ልብን❤️ ማጣት ይሆንብሀል ፍቅርህን ❣ትተህ ፍልስፍናን እንድትከተል ያረግሀል @no_eye_shower
Show all...
❤️❤️❤️ #እናትዬ ❤️❤️❤️ ......እማ! ሀብቴ ነሽ ኩራቴ የዘመን ቅርስ በረከቴ ውብ ገፅታሽ ሲናፍቀኝ ማነው ከትዝታሽ የሚያርቀኝ እናትነትሽን የሚነጥቀኝ፡፡ የትም ብኖር ምን ብከፋ ፍቅርሽ ከውስጤ ላይጠፋ...... ❤️ ❤️ ❤️ እናቴ ላንቺ ምንም ቢባል ያንሳል እወድሻለው❤️ሁሉም ቀን ያንቺ ነው...! @no_eye_shower
Show all...