cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Redwan Somano( አጫጭር መልዕክቶች)

➨አጫጭር መልዕክቶች(ፁሑፎች)የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

Show more
Advertising posts
299
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ى رَمَضَانُ مَزْرَعَةُ الْعِبَـادِ •• لِتَطْهِيرِ الْقُلُوبِ مِنَ الْفَسَـادِ فَأَدِّ حُقُوقَهُ قَوْلًا وَفِعْلًا •• وَزَادُكَ فَاتَّخِذْهُ إِلَى الْمَعَـادِ فَمَنْ زَرَعَ الْحُبُـوبَ وَمَا سَقَاهَا •• تَأَوَّهَ نَادِمًـا يَوْمَ الْحِصَـادِ
Show all...
ለፆመኛ የሚወደዱ ተግባሮች። ➻ሱሁር (ከጐህ በፊት መመገብ)፡-መልዕክተኛው (ﷺ) እንዲህ ይላሉ:-ሱህር ከሱብሂ በፊት ተመገቡ በሱሁር ረድኤት/በረካ አለ፡፡ 📚 አል ቡኻሪ (1923) 📚 ሙስሊም (1ዐ95) ➨:-ጥቂት መጉረስ ወይም አንድ ጉንጭ እንኳ መጐንጨት ሱሁር ያስብለዋል፡፡ ወቅቱ ከእኩለ ሌሊት ጐህ እስኪቀድ ድረስ ነው:: ➨:-ሱህርን ማዘግየት፡- ዘይድ ኢብን ሳቢት ከመልዕክተኛው (ﷺ) ጋር ሱህር ከተመገብን በኋላ ሱብህ ሰገድን” ብለው ሲናገሩ “በመካከላቸው የነበረው ወቅት ምን ያህል ነበር”? ብለው ጠየቋቸው:: እሳቸውም “ሀምሳ የቁርአን አንቀፆች የሚያስነበብ ወቅት ነበር”አሉ:: 📚ቡኻሪ (575) 📚ሙስሊም (1097) ➨:-ቶሎ ማፍጠር (ፆም መፍታት)፦ ፀሐይ መጥለቁ ሲረጋገጥ በፍጥነት ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነው::መልዕክተኛው (ﷺ) እንዲህ  ይላሉ:-ሰዎች ፍጡር ላይ እስከቸኮሉ ድረስ ከመልካም አይወገዱም፡፡ 📚 አል ቡኻሪ (1957) 📚 ሙስሊም (1ዐ97) https://t.me/TAWHIDCO
Show all...
Redwan Somano( አጫጭር መልዕክቶች)

➨አጫጭር መልዕክቶች(ፁሑፎች)የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

ሆን ብሎ ማስመለስ፡- ሆን ብሎ በአፉ በኩል እንዲያስመልሰው ያደረገ ፆሙ የሚበላሽ ሲሆን ምንም ሳይፈፅም በራሱ ጊዜ ካስመለሰው ግን ፆሙ አይበላሽም፡፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ:-“ትውከት የመጣበት ፆሙ አይበላሽም ሆን ብሎ ያስመለሰ ግን ቀዳእ ማውጣት አለበት” 📚አቡዳውድ (238ዐ) 📚ቲርሚዚይ (72ዐ) 📚 ኢብን ማጃህ (1676) ➨መታገም፡- ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ:-“አጋሚም ታጋሚም ፆማቸው ፈርሷል” 📚አቡ ዳውድ (2367) 📚ኢብን ኹዘይማ (1983) አጋሚ ፆሙ የሚበላሸው ደሙን በአፉ በመምጠጥ ከወጣ ነው፡፡ የዋገምት መሳሪያን ተጠቅሞ ከሆነ ግን ፆሙ አይበላሽም፡፡ ከመታገም ውጭ ለምሳሌ በቁስለት ምክንያት ደሙ ቢፈስ፣ ጥርሱ ቢደማ ወይም ቢነስረው ፆሙ አይበላሽም። ➨የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መፍሰስ ➨ፆምን ለመፍታት መወሰን፡- ኒያ የፆም መሰረት በመሆኑ ፆመኛ ሆን ብሎ ፆሙን ለመፍታት ቁርጥ አድርጐ ከወሰነ ምግብና መጠጥ ባይወስድም ፆሙ ይበላሻል። ➨ከእስልምና መውጣት፡- እስልምናን ትቶ ወደ ክህደት መመለስ ስራዎችን ሙሉ በሙሉ ያወድማል፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል وَلَقَدْ أُوحِىَ إِلَيْكَ وَإِلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكَ لَئِنْ أَشْرَكْتَ لَيَحْبَطَنَّ عَمَلُكَ وَلَتَكُونَنَّ مِنَ ٱلْخَـٰسِرِينَ  ብታጋራ ሥራህ በእርግጥ ይታበሳል፤ በእርግጥም ከከሐዲዎቹ ትሆናለህ ማለት ወደ አንተም ወደነዚያም ካንተ በፊት ወደነበሩት በእርግጥ ተወርዷል። https://t.me/TAWHIDCO
Show all...
Redwan Somano( አጫጭር መልዕክቶች)

➨አጫጭር መልዕክቶች(ፁሑፎች)የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

01:05
Video unavailableShow in Telegram
12.62 MB
የፆም አፍራሾች ➫ሆን ብሎ መመገብ ወይም መጠጣት አላህ እንዲህ ብሏል ፦ وكلوا واشربوا حتى يتبين لكم الخيط الأبيض من الخيط الأسود من الفجر ثم أتموا الصيام إلى اليل አላህም ለናንተ የጻፈላችሁን ነገር ( ልጅን ) ፈልጉ ፡፡ ከጎህ የኾነው ነጩ ክርም ከጥቁሩ ክር ( ከሌሊት ጨለማ ) ለእናንተ እስከሚገልጽላችሁ ድረስ ብሉ ፤ ጠጡም ፡፡ ከዚያም ጾምን እስከ ሌሊቱ ድረስ ሙሉ ፡፡ ፆመኛ መሆኑን በመዘንጋት ምግብን ወይም መጠጥን የወሰደ ካስታወሰበት ጊዜ ጀምሮ ከታቀበ ፆሙ ስለማይበላሽ ሊቀጥል ይችላል ፡፡ ነብዩ(ﷺ)እንዲህ ብለዋል:- ፆመኛ መሆኑን ዘንግቶ የበላ ወይም የጠጣ ፆሙን ይሙላ የመገበውና ያጠጣው አላህ ነው። ምግብን በሚተካ ጉሉኮስ ወይም ወደ ሆድ የሚደርስ ማንኛውም መድሃኒት ፆም ይበላሻል። ➫ግብረ ስጋ ግንኙነት፡- ፆመኛ በቀን ክፍለ ጊዜ ግብረ ስጋ ግንኙነት ከፈፀመ ፆሙ ከመበላሸቱም አልፎ ኃጢአተኛ ይሆናል ፡፡ ይህን ድረጊት የፈፀመ ግለሰብ ወደ ጌታው ንስሃ መግባት የተበላሸውን የፆም እለት ቀዷእ ማውጣትና ላደረገው ድርጊት ከፋራ ( ካሳ ) መክፈል ይኖርበታል፡፡ከፋራው(የሚከፍለው ካሳ) ከተቻለ አንድን ባሪያ ነፃ ማድረግ ካልቻለ ደግሞ ሁለት ወራት በተከታታይ መፆም ይህንንም ካልቻለ ደግሞ ስልሳ ምስኪኖችን መመገብ ነው።አቡሑረይራ ረዲያሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ:- ነብያችን(ﷺ) ዘንድ ተቀምጠን ሳለ አንድ ሰው መጥቶ " የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! ጠፋሁ !! አላቸው ምን ሆንክ ሲሉት ፆምኛ ሆኜ ባለቤቴን ተገናኘሁ አላቸው። ባሪያ ነፃ ማድረግ ትችላለህ ?ሲሉት አይ አልችልም።አለ ለሁለት ወራት በተከታታይ ልትፆም ትችላለህ? ሲሉት አይ አለ ስልሳ ምስኪን መመገብ ትችላለህ?ሲሉት አልችልም አለ።ነቢያችን(ﷺ)በዝምታ ቁጭ ብለው ትንሽ እንደቆየን አንድ ለጋሽ በዘንቢል ተምር ይዞ መጣ ነቢያችንም ጠያቂው የት አለ?ሲሉ ይኸው አለሁ አላቸው :: ነቢያችን(ﷺ) ተምሩን ሰጥተው ይህን መፅውት አሉት። ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ ሁኑ። https://t.me/TAWHIDCO
Show all...
Redwan Somano( አጫጭር መልዕክቶች)

➨አጫጭር መልዕክቶች(ፁሑፎች)የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

Photo unavailableShow in Telegram
ከቤት ሲወጣ የሚባል ዱዓ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በመኪና ሲወጣ የሚባል ዱዓ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ መስጂድ ሲገባና ሲወጣ የሚባል ዱዓ
Show all...
01:04
Video unavailableShow in Telegram
19.74 MB
00:31
Video unavailableShow in Telegram
ረመዷን በመምጣቱ መደሰት የስፈልጋል 🎙ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ https://t.me/TAWHIDCO
Show all...
4.17 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.