cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE

አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ! ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤ ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤ ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤ ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤ የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤ . . በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን! . . . . አትራኮሰ-ጥበብ!!!

Show more
Advertising posts
983
Subscribers
-224 hours
-47 days
-1330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
በቀራንዮ ላይ ታየ (ሙዚቃ) ትንቢተ ኢሳያስ (ባቢ) 🎤🎤🎤 https://t.me/ATRACOSE 🎤🎤🎤
1720Loading...
02
"የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት፤ ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ካጥንት!" እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) እንኳን ለአርበኞች የድል በዓል አደረሳችሁ!
1690Loading...
03
ለሌላኛው ድርብ የድል በዓላችንም እንኳን አደረሳችሁ!
1230Loading...
04
መልካም በዓል!
1300Loading...
05
Media files
10Loading...
06
በስቀለት ማግስት የሚውለው የዛሬው ቅዳሜ /ቀዳም ሰዑር/ ስያሜዎችና ምክንያቱን ለማታውቁ፤ እነሆ፦ በዚች ዕለች ከድሮው በተለየ መልኩ  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስን መከራ በጾም ታስቦ ይውላል። በበዓሉ ላይ በአዳም በደል ምክንያት የሰው ልጆች የውድቀት ዘመን ማብቃቱ የሚታወጅበት ቄጤማም በአባቶች አማካኝነት ለምዕመናን ይሰጣል። ይህ እለት የተለያዩ ስያሜዎች እንዳላትም ይነገራል። እነሱም፦ ፩. ቀዳም ሥዑር በሰሞነ ሕማማት በስቀለት ማግስት የሚውለው ቅዳሜ ቀዳም ሥዑር በመባል ይጠራል። በዚህ ዕለት ከድሮው በተለየ መልኩ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳምና ልጆቹን ከዲያብሎስ አገዛዝና እስራት ነጻ ለማውጣት የተቀበለውን መከራ፣ እንዲሁም ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት በከርሠ መቃብር ማደሩን በማሰብ በጾም ታስቦ ስለሚውል ቀዳም ስዑር ወይም የተሻረው ቅዳሜ ተብሏል። የማይጾመው ቅዳሜ ስለሚጾም ስዑር /የተሻረ/ ተብሏል። ፪. ለምለም ቅዳሜ ካህናቱ ሌሊት ለምእመናን ለምለም ቄጤማ ስለሚያድሉ ዕለቲቱ በዚህ ስያሜ ተሰይሟል። ቀጤማውንም ምእመናን እስከ ትንሣኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል። በቀዳም ስዑር ቀሳውስቱና ዲያቆናቱ ቃጭል /ቃለ ዓዋዲ/ እየመቱ “ገብረ ሰላመ በመስቀሉ ትንሣኤሁ አግሃደ” የሚለውን ያሬዳዊ ዜማ በመዘመር፤ ቄጤማውን ለምእመናን ይሰጣሉ። ምእመናኑም በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውል ገጸ በረከት ያቀርባሉ። ቄጤማውንም በራሳቸው ያስራሉ። ይህም አይሁድ ኢየሱስ ክርስቶስን እያሰቃዩ ሊሰቅሉት ባሉ ጊዜ የእሾህ አክሊል ጭንቅላቱ ላይ ያሠሩበትን ድርጊት የሚያስታውስ ነው። ፫. ቅዱስ ቅዳሜ ቅዱስ ቅዳሜ መባሉ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ከፈጠረ በኋላ በዚህ ቀን ከሥራው ሁሉ ያረፈበት ነው። በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ፣ በነፍሱ ሲዖልን በርብሮ ባዶዋን አስቀርቷታል። በዚያ ለነበሩት ነፍሳትም የዘለዓለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ከሌሎቹ ዕለታት የተለየ ዕለት ለማለት ቅዱስ ቅዳሜ መባሉን ለዚህ ነው! መልካም የትንሳኤ ዋዜማ🙏
1350Loading...
07
Media files
1120Loading...
08
✍በርባን መች ተፈታ?✍✍ ይፈታ አሉ እንጂ በርባን መች ተፈታ፤ ፈቺው አይደለም ወይ ያለው ጎለጎታ። መሀሪውን ለሞት ገፍተው እየሰጡ፤ ምህረት ለበርባን ሲሉ መንገድ ወጡ። ታድያ በክርስቶስ ያንን ሁሉ ደባን፤ የፈጸሙበትን አይቷል ወይ ግን በርባን? ሳዶር ለማርያም ልጅ አዴራና ዳናት፤ ለአብ ልጅ አላዶር የህመሙን ፅናት፤ በእሾህ ጉንጉናቸው ከድነውት አናቱን፤ ደሙ ልባስ ሆኖ ወዝ የሌለው ፊቱን። ማልቀስ እንኳ ሳይችል ሳያወጣ እንባን፤ ያየውን መጨነቅ አይቷል ወይ ግን በርባን? ከከርቤ የቀረፋ የዘባቾች ምራቅ፤ ልብን የሚያቃጥል የክፉዎች ስላቅ። ወጪት በተጋራው ወዳጅ መከዳቱን፤ አሳሳሙ ህማም ከሞት መበርታቱን። የገዛ ወዳጁ የክህደት ካባን፤ ደርቦ ሲመጣ አይቷል ወይ ግን በርባን? ቀሚሱን ተቃደው እጣ ሲዋሰዱ፤ የኋሊት ሲጠፈር የበረታ ክንዱ። ከዋክብት በምድር ለኢየሱስ ክብር፤ ሙታን ከመቃብር የተፈጥሮ ህብር፤ ፀሐይ ጽልመት ለብሳ ለጌታ አበሳ፤ በደካሞች ሲወድቅ የአይሁዳ አንበሳ፤ ይፈታል ወይ በርባን እንዴት ነው ፍታቱ? ላልገባው ንሰሐ ስርየት መመኘቱ። እንደው ለመሆኑ....፣ ደጃፉ ላይ ቆሞ ጠይቆ ሚገባን፤ ያንኳኳውን ጌታ አይቷል ወይ ግን በርባን? መስቀል ይዞ ካህን...፣ አዳምን ለማዳን የእግዜር ልጅ ሲሰቃይ፤ ምድር መሀል ወድቆ እሱ ቤቱ ሰማይ፤ ይፈታል ወይ በርባ እንዴት ነው ፍታቱ? ላልገባው ንሰሐ ስርየት መመኘቱ።         አይቷል  ወይ ግን በርባን? ከጀርባው ላይ ጅራፍ ስጋ ደሙን ጠግቦ፤ ሲቀር ከመንግስቱ ገራፊው ተርቦ። ተጠማሁ ሲል ውሀ እንደ ሩቅ ሀገር ሰው፤ እሱ ሆኖ ምድርን በዝናም 'ሚያርሰው። ይፈታ አሉ እንጂ በርባን መች ተፈታ፤ ፈቺው አይደለም ወይ ያለው ጎለጎታ። በአርያም ቤቱ ማን አየና ፊቱን፤ አይሁድ ነኩት እንጂ ደፍረው መለኮቱን። ሚካኤል ዝም ቢል ገብርኤል ተደምሞ፤ ከወንበዴ መሀል ጻድቅ ንጉሥ ቆሞ። ይፈታል ወይ በርባን እንዴት ነው ፍታቱ? ምንድን ነው ቀኖናው ስንት ነው ሀጥያቱ? ላልገባው ንሰሐ ስርየት መመኘቱ።       ንገሩት ለበርባን....! ቀራንዮ ሆኖ ጎንበስ ቀና ያለው፤ መስቀል ተሸካሚው መስቀል ላይ የዋለው፤ እሱ ነው ካህኑ ፈትቻለሁ ሚለው።      ለአይሁድ ንገሩ....! በቀይ ከለሜዳ ያለው ጎለጎታ፤ መንግሥተ ሰማያት እሱ እኮ ነው ጌታ!🙏        ✍️ፍሬህይወት ታምራት✍️✍️             ቀን፦ 22-26/8/2016 ዓ.ም.
1200Loading...
09
Media files
880Loading...
10
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱ የስቅለት በዓት አደረሳችሁ። አትራኮሰ-ጥበብ!
1110Loading...
11
እውነት ስለሆነ (ዝማሬ) አቤል ብርሃኑ 🎤🎤🎤 https://t.me/ATRACOSE 🎤🎤🎤
1060Loading...
12
ስለኔ ተሰቅለሀል (ዝማሬ) ጂቱ ኦሊ 🎤🎤🎤 https://t.me/ATRACOSE 🎤🎤🎤
1050Loading...
13
ሰቀሉህ ወይ (ዝማሬ) ዳዊት በቀለ 🎤🎤🎤 https://t.me/ATRACOSE 🎤🎤🎤
1020Loading...
14
የሁለት ጠቢባን ወግ ስለ ክርስቶስ 🕊ክርስቶስ ወ ገብረክርስቶስ ✍️🕊 እዮት ይሄን ጠቢብ ፣ ሽራው እስኪደማ በቀይ እየወጋ በደም እየሳለው፤ እንጨት አመሳቅሎ...፣ ዳግም ክርስቶስን ጨርቁ ላይ ስቀለው። ቀራኒዮ ሆነ የወጠረው ሸራ..፣ ጎሎጎታ ሆነ፣የወጠረው ሸራ፤ አሁን እስኪመስል ስቃዩ እያስፈራ። ደም በደም አረገው አበዛበት ጣር፤ ብሩሹን አሹሎት እንደጎኑ ጦር። እየወጋ ሳለው..፣ እየሳለ ወጋው በጣም ጨከነበት! ገብረክርስቶስም ክርስቶስ ላይ ከፋ፤ የቆዳው አይነቱ...፣ በደም ተከልሎ ዘሩ እስከሚጠፋ። እየወጋ ሳለው...፤ እየሳለው ወጋው። ዘሩ እስከማይለይ.... መልኩ ዝም ብሎ ደሙ እስከሚናገር፤ የትም ያለ ፍቅር እንዳይኖረው አገር፤ እንዳንለው ፈረንጅ እንዳንለው ጥቁር፤ እንዳንለው ቀይ፤ በመስቀል ላይ ሞቶ ያየውን ስቃይ፤ በቆዳ በቀለም እንዳናሳንሰው፤ በደሙ ተስቅሎ ስው ያዳነውን ሰው....! ከቀናት ባንዱ ዕለት...፤ ስዎች ሲሟገቱ በቀለሙ ጉዳይ ሲከራከሩበት፤ በተመፃዳቂ የምሁር አንደበት፤ ባንዱ አፍ ሲጠቁር ባንዱ አፍ ሲነጣ፤ መታገስ አቃተው ሰዓሊው ተቆጣ! ስሜቱ ገንፍሎ በብሩሽ ጫፍ ወጣ፤ ሀሳቡን የሚገልጽ ቀለም እስከሚያጣ። ሽራ ላይ ሰቀለው እንጨት አመሳቅሎ፤ አልወጣልህ አለው ፍቅርን ስሎ ሰሎ! ስሎ ስሎ ስሎ... ፍቅርን ሰሎ ስሎ... በሳለው እየወጋ በደማው እየቀባ። "ክርስቶስ ደሙ እንጂ ዘሩ አልተሰቀለም፤ እንጨቱ ላይ ያለው እውነት ይዬ አይደለም።" እያለ እስኪናገር የስዕሉ አንደበት፤ ገብረክርስቶስም... ለክርስቶስ 'ሚሆን ቀለም እስኪያልቅበት፤ በነጩ ሸራ ላይ እስካሁን የሚወርድ ደም አፈስስበት! ቀለም...፣ ቀይ ቀለም! የደም ቀለም፤ የሁሉም ነው እንጂ የማንም አይደለም። ፍቅር ዘር አይደለም! በቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የተፃፈ!
1310Loading...
15
ከማለዳም ቀድም ብዬ ነው ከእንቅልፌ የምነሳው። ታድያ ጥቂት ቆይቼ ያለ ልማዴ እስቲ በዚህ ሰዓት "ዲኤስ ቲቪ ላይ ምን እያሳዩ ነው?" በሚል መወስወስ (ከዚህ ቀደም አድርጌው አላውቅም) የዲኤስ ቲቪ አፑን ከፍቼ የቀጥታ ስርጭቱን ስመለከት "የዘመን ፈገግታ" ክፍል ስምንት ሲታይ ደረስኩ።😱 በጣም ገረመኝ። እርግጥ ብዙ ጊዜ ሲደጋገም የፕሮግራም ዝርዝሩ ላይ አስተውያለሁ። ግን ትንሽ ይናፍቀኝ ብዬ አላየውም ነበር። በዚህ ሁኔታ ሦስት ወር ምናምን አለፈኝ። አሁን ምዕራፍ ሁለት ቀረጻ ሊጀመር ቅድመ ጉድጉድ ላይ ሆነን እንኳን በእጄ ላይ ያለውን ቪድዮ መለስ ብዬ አላየሁትም ነበር። ቢሆንም ግን ዛሬ ማለዳ አስራሁለት ከምናምን ላይ አየሁት🙈 የጠዋቱ ሳይበቃ አሁን ከጉድጉዴ መለስ ብዬ በቴሌቭዥን ዲኤስ ቲቪን ስከፍት ደግሞ ድጋሚ "የዘመን ፈገግታ" ክፍል አምስት ሲጀምር ደረስኩበት😄 ማለዳ ላይ ስምንትን አሁን ደግሞ አምስትን። ደስ ሲል😂 እርግጥ ማለዳ የታየውም ሆነ የአሁኑ በጣም ተወዳጅ ከሆኑት ክፍሎች መካከል ናቸው። በሌላ ሰው የተሰራ ቢሆን ኖሮ ሞያዊ ቅናት ይሰማኝ ነበር። እንኳንም እኛ ሆንን! ለማንኛውም እቴጌ ጣይቱ ብጡል እንዳሉት "ነበር ለካ እንዲህ ቅርብ ኖሯል" ሆነና የዘመን ፈገግታችን ምዕራፍ አንድ ከተሰራ አንድ ዓመት፤ ታይቶ ካለቀ ደግሞ አምስት ወር አለፈው። ያው እስካሁን እየተደገመ ቢሆንም😅😂 ለማንኛውም ቀጣይ ዓመት ወደሁላችሁ ደርሶ እስክትመለከቱት የምንናፍቅ መሆኑን መግለጽ እሻለሁ! ብሩክ ሚፍታ (አትራኮስ) ቀን ፳፭/፰/፪፼፲፮ ዓ.ም.
1331Loading...
16
Media files
2261Loading...
17
ክቡራትና ክቡራን ዋሽንት አፍቃርያን ሁሉ እነሆ "የትንፋሽ ውበት" የተሰኘ ግሩም የዋሽንት አልበም ወጣላችሁ። አድምጡት እስቲ!!! https://youtu.be/XIEtMtyvpZY?si=TxEztfNI6IB4LVlZ
2410Loading...
በቀራንዮ ላይ ታየ (ሙዚቃ) ትንቢተ ኢሳያስ (ባቢ) 🎤🎤🎤 https://t.me/ATRACOSE 🎤🎤🎤
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram