cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE

አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ! ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤ ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤ ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤ ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤ የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤ . . በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን! . . . . አትራኮሰ-ጥበብ!!!

Show more
Advertising posts
993
Subscribers
-124 hours
-47 days
-1530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ክቡራትና ክቡራን ዋሽንት አፍቃርያን ሁሉ እነሆ "የትንፋሽ ውበት" የተሰኘ ግሩም የዋሽንት አልበም ወጣላችሁ። አድምጡት እስቲ!!! https://youtu.be/XIEtMtyvpZY?si=TxEztfNI6IB4LVlZ
Show all...
#ጣሰው_ወንድም_ዋሽንቶቹ #Tasew _wendim _washint #flue #ትዝታ #የትንፋሽ ውበት

ይህ #የትንፋሽ_ውበት የተሰኘ የዋሽንት አልበም ሲሆን በዋሸንት ተጫዋችነቱ ተወዳጅ የሆነው ጣሰው ወንድም አዘጋጅቶታል። ይህንን አልበም ለእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን በደስታ ስንጋብዝ እንደምትወዱት በመተማመን ነው ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ። ከወደዳችሁት ላይክ ኮሜንት ያድርጉ ። ሌሎች ጋ እንዲድርስ ሼር ያድርጉልን ። እናመሰግናለን ! ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡

https://www.youtube.com/channel/UCVvIgqtPA06MqGqJoBAghMA?sub_conifirmation=1

This is a flute album called #the_beauty_of_breath and it was produced by Tasewe Wendim, who is popular as a flute player. We happily invite this album to you, our dear family, with the confidence that you will like it. Become a family by subscribing. #Like_and_comment if you like it. #Share it with others. Thank you! Click here to subscribe.

https://www.youtube.com/channel/UCVvIgqtPA06MqGqJoBAghMA?sub_conifirmation=1

https://www.youtube.com/watch?v=inwpFxhOfec&t=18s?sub_confirmation=1

#Ethiopia #mosebculturalband #Andir_Tv_Show #Moseb_cultural_band #Instrumental_Music #Ethiopian_Instrument #Ethiopia #music #world_music #DimetrosKirar #Haddinqo #TasewWashint #BiniyamKirar #YigeremBase #BirukKebero #MesfinNiguse #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords Shorts remixing this video

ለመጀመሪያ ጊዜ ሽምግልና ሄድኩኝ። ያው ዳሩለት ለማለት ነው እንግዲህ። እና የልጅቷ አጎቶች ተቆጡ። "ገና የመጀመሪያ ዲግሪዋን ማግኘቷ ነው፤ ሁለተኛ፣ ሶስተኛ ዲግሪዋን ከያዘች በኋላ ጋብቻው ይደርሳል፤ ምን ያስቸኩላል አሉ።" "ትዳርም ተይዞ ትምህርቱ ይቀጥላል" አልን። በዚህ ተስማምተን ላጫት ልጅ ደወልኩለት። "መማር አለባት ብለው ቤተሰቦቿ ተቆጥተዋል፤ ታስተምራታለህ ወይ?" አልኩት። "ትማራለች፣ አስተምራለሁ፣ ትማራለች" አለ። "ጥሩ ያው ትማራለች" ብሏል አልን። እናም በሁለተኛው ወር አረገዘች። "እንዴ... ምነው ትማራለች አላልክም ወይ?" ብንለው "ከሕይወት ነው ያልኩት" ✍️ ዓለማየሁ ገላጋይ
Show all...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ!
Show all...
የቀድሞ ሙዚቀኛ ሙሉቀን መለሠ አረፈ የቀድሞ ሙዚቀኛ አንጋፋው ድምጻዊ ሙሉቀን መለሠ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፉ ተሰምቷል። በአሜሪካ ኑሮውን አድርጎ የቆየው የቀደሞ ሙዚቀኛ ሙሉቀን መለሰ በተለያዩ ህመሞች ህክምና እየተከታተለ እንደቆየ ኤቨንት አዲስ ድረገጽ ሰምቷል። ሙሉቀን መለሰ በጎጃም በ1954 ዓ.ም የተወለደ ሲሆን  በስድስት ዓመቱ ከአጎቱ ጋር ወደ አዲስ አበባ እንደመጣ ይነገራል። በ1966 ዓ.ም በ12 አመቱ የሙዚቃ ስራውን በምሽት ክለቦች እና በምሽት ክለብ ባለቤቶች በተቋቋሙ ቡድኖች በመዝፈን ነበር። ሙሉቀን ይረገም ፣ሰውነቷ ፣አካል ገላ ፣ወድጄሽ ነበረ፣ ናኑ ናኑ ነይን ጨምሮ በርካታ ሙዚቃዎችን ለአድማጮች አድርሷል። በአንድ ወቅት ሙሉቀን መለሰ ከሸገር ታይምስ መፅሔት ጋር አድርጎት ከነበረው ቃለምልልስ የተቀነጨበ ጋዜጠኛ፡- ለመሆኑ የምታደንቀው እና ለአንተ ጥሩ ምሳሌ የሆነህ ድምፃዊ ማነው? . ሙሉቀን፡- እኔ በሀገራችን ከተፈጠሩ ድምፃውያን ውስጥ በጣም የማደንቀው በአንደኛ ደረጃ ምኒሊክ ወስናቸውን ሲሆን ከዚያ ቀጥሎ ተሾመ ምትኩን እና ማህሙድን ነው፡፡ ጋዜጠኛ፡- ለመሆኑ ከድምፃዊነት ባሻገር ሌላ ምን ችሎታ አለህ? . ሙሉቀን፡- የእኔ ችሎታ ጥቂት አይደለም፡፡ ጥምር የሆነ የብዙ የሙዚቃ አይነቶች ባለቤት እና ችሎታውም ያለኝ ሰው ነኝ፡፡ የእኔን ያህል በሙዚቃው አለም ብዙ እውቀት ያለውም በሃገሪቱ አልተፈጠረም አሁንም የለም ይሄንን በማስረጃ ለማረጋገጥ ሙዚቃ እፅፋለው፣ ግጥም እደርሳለሁ፣ ሙዚቃና ዜማውን ኮምቦዝ አደርጋለሁ፣ ድራም በደንብ እጫወታለሁ በዚህ ላይ ደግሞ ድምፃዊ ነኝ፡፡" ምንጭ፦ ሁነት አዲስ
Show all...
የዒድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ነው! ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ አልታየችም፤ በመሆኑም የዒድ አልፊጥር በዓል ረቡዕ ነው የሚከበረው ተብሏል። ነገ ማክሰኞ የረመዷን #የመጨረሻው ሰላሳኛ ቀን ይሆናል። መልካም ዋዜማ!
Show all...
የድምጸ መልካማችንን ውብ ስራ ተጋብዛችኋል!
Show all...
Show all...
Jitu Oli ጂቱ ኦሊ ዘብይደር Bireman