1 100
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 100
እሄ ነገር ቢያሳዝንም ግን እውነት ነው ደሞ ፈታ ያደርጋል ተጋበዙልኝ!
https://youtube.com/shorts/DG5USx9BdgQ?feature=share
1 100
ሱሌማን አብደላ በታከለ ኡማ የተደረገውን ተቃውሞ በፅኑ አወገዘ !
#ሙሉ_ቪዲዬውን_ለማየት_ሊንኩን_ከስር_ተያዩዟል!
በታከለ ኡማ የአመራርት ሀይል የትኛውን መጥፎ ውሳኔ እንደተሰጠ አላቅም። የፖለቲካ ውሳኔ የሚሰጡና የአመራርነት ሀይላቸው ከፍተኛ የሆኑ ሰዎችን እየለየለን መተቸትና የትችት ፕሮፓሊቲያችን ሚዛኑን የጠበቀ መሆን አለበት። የማዕድን ሚኒስቴር የሆነን ሰው ነፍሰ ገዳይ ብሎ መተቸት ግራ የሚጋባ ነው። አንድ ትልቅ ዲፕሎማት ወይም ከፍተኛ የጦር ጀነራል አሊያም የኢንተለጀንስ አመራር ቢሆን በታከለ ላይ የተሰነዘረውን ትችት እቀበለዋሁ። በዛ ላይ ታከለ ፅንፍ የረገጠ ሰው አደለም። በዛ ላይ አፀያፊ ንግግርና ያልተገባ ምስልን መጠቀም አግባብ አይደለም። ለመቃወምም ይሁን ለመደገፍ መርህ ይኑረን።
ሱሌማን አብደላ
ይጠቀሙ!
https://youtu.be/HtAN8L8IvVU
1 100
ልሰሙት ግድ ነው ፡፡አቶ መለስ ዜናዊ ይሄን የመሰለ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲና የኢኮኖሚ ትንተና ሰጥቶበታል። በእርግጥ እኔ ራሴ ሶስቴ ሰምቼው ነው የገባኝ።
https://youtu.be/pmZLSSu8dq4
1 100
ምን ግዜም የአለማችን ምርጥ እግር ኳስ ተጫዎች!
ብቃቱን አይቶ መፍረድ ነው፡፡
https://youtube.com/shorts/C-Dzi9rX22E?feature=share
1 100
ይሄ Master Abinet የሚባል ልጅ በጣም ይለያል እንደዚህ አይነትም ኢትዮጲያዊ ወጣቶች አሉ በርታልን!
https://youtu.be/-C_EepiGi5E
1 100
የዶ/ር አብይ አህመድ በኮምቦልቻ ከተማ ሙሉ ንግግር እነሆ ላልነበራችሁ!
ወሎ የፍቅር አገር ነው፡፡
ወሎ አቃፊ ነው፡፡
ወሎ ትለያለች ስሙትማ!
https://youtu.be/pZLKVxDBKdw
