en
Feedback
Tech zone

Tech zone

Open in Telegram

Let's work together to shape our future in this channel.

Show more
2 763
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-6030 days
Posts Archive
🗓 Blum ነገ Snapshot ነው - Eligible ያልሆናችሁ ዛሬ የመጨረሻ ስለሆነ የምታደርጉት ነገር ካለ ጨርሱ ▫️Eligible ካልሆናችሁ ደግሞ ይህን Form ሙሉ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScdytLBC1H_UceuCIUCy0b7WCPlM3PcnkpwJtOvNzSF31q_3Q/viewform

ወደ KuCoin እና GATEIO የላካችሁ መግባት ጀምሯል

ወደ KuCoin እና GATEIO የላካችሁ መግባት ጀምሯል

ወደ KuCoin እና GATEIO የላካችሁ መግባት ጀምሯል @EthioTech10

▫️LayerEdge ከእነዚህ CEX መርጣችሁ Claim ማድረግ ትችላላችሁ kucoin Gate.io hashkey global htx ▫️On-chain ደግሞ June 2 ይጀመራል (With Fee)

▫️Layeredge Allocation Checker: አሁን ላይ እያስቸገረ ነው በሚሰራላችሁ ሰዓት ሞክሩት 👇 https://airdrop.layeredge.foundation/

▫️Blum Checker is live you can now check if you are eligible or not in the blum app ▫️Snapshot June 7
+1
▫️Blum Checker is live you can now check if you are eligible or not in the blum app ▫️Snapshot June 7

▫️HOT Claim ለማድረግ የግዴታ App መጠቀም አለባችሁ። ▫️ከዚህ ቀደም post ያደረኩላችሁን ሊንክ በመጠቀም ከApp Store ወይም ከPlaystore HOT App በማውረድ Claim ማድረግ ትችላላቹ

▫️Openledger Epoch 2 ተጠናቋል : Daily Claim በማድረግ የሚገኘውን Point ግን አሁንም መሰብሰብ ትችላላችሁ
▫️Openledger Epoch 2 ተጠናቋል : Daily Claim በማድረግ የሚገኘውን Point ግን አሁንም መሰብሰብ ትችላላችሁ

Magic Newton New Task ▫️Just register with an email address
Magic Newton New Task ▫️Just register with an email address

#Blum update

Blum update

#Update Humanity New tasks and KYC will appear Soon
#Update Humanity New tasks and KYC will appear Soon

▫️HOT የምትሰሩ Mine, Stake, Swap እና Bridge ለመክፈት አዲስ የAppStore እና የPlaystore App ዛሬ አስተዋውቀዋል Download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። AppStore 👉Download PlayStore 👉Download

እረ 😁 Fee 1 TON
እረ 😁 Fee 1 TON

LayerEdge Eligibile መሆናችሁን Check አድርጉ https://dashboard.layeredge.io/epoch
LayerEdge Eligibile መሆናችሁን Check አድርጉ https://dashboard.layeredge.io/epoch

▫️Humanity Protocol Phase 2 farming Coming Your RWT points will be converted to HP (Humanity Points) at the ratio of 1:1 ▫️$R
+1
▫️Humanity Protocol Phase 2 farming Coming
Your RWT points will be converted to HP (Humanity Points) at the ratio of 1:1
▫️$RWT claim በደንብ እየሰራ ነው Daily እንዳትረሱ

"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: (ሉቃ. ፳፬፥፭-፰) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: (ሉቃ. ፳፬፥፭-፰) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ

LayerEdge POH is Live  🔹https://poh.layeredge.io/ እዚህ ሳይት ላይ ገብታችሁ layeredge የሰራችሁበትን Wallet Connect ታደርጋላችሁ verified የሆነ ያላችሁን CEX ትመርጣላችሁ Pc ላይ ከሆነ Trans Gate Extension Install አድርጋችሁ Login በማድረግ ስትመለሱ verification process ይጀምራል Start ብላችሁ እስኪጨርስ መጠበቅ ነው 🔹ለ ስልክ ደግሞ ይሄንን App Download አድርጉ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zkpass.transgate ▫️መጀመሪያ ባስቀመጥኩት Link እየገባችሁ ያላችሁን Verified የሆነ CEX POH ላይ Verify በማድረግ ማሳደግ ነው

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።