cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Lifetime

join my telgram channel

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
162
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ወዳጄ ሟቾች ነን ሠዎች ስንባል አይደል ። ስለዛ ምንም ሚደንቅ አይሆንም ። አንድም አሟሟትክ ሲቀጥልም ገዳይክ አሟሟትክ ላይ የሆነ ነገር ይፈጥርና አሣዛኝም አስገራሚም ያደርገዋል ። ወዳጄ ከምንም ከምኑም ግን ገዳይ ምረጥ
Show all...
4.54 MB
5.43 MB
ሒወት አልጋ በአልጋ አይደለችም ቤቷ ሄጄ ነበር ፍራሽ ላይ ነው የምትተኛው
Show all...
ምነው ሄደሽ ቀረሽ ✺ አምና ከዚህ ቀደም ባሳለፍነው ጊዜ ቃል የገባሽልኝ የእምነት ንዛዜ ስጠብቀው አለሁ ሆኖኛል ምርኩዜ ፈፅሞ አልጠፍም የፍቅርሽ አባዜ እኔ ምልሽ ፍቅሬ ካንደበትሽ ወጥቶ የተገባልኝ ቃል ፀንቶ ሳይሰበር ሲጠብቅሽ ኖራል አንችን በመናፍቅ አመታት ጠብቃል በቃልኪዳን ታስሮ ጨለማን ተሻግራል ታድያ ምን ገጠመሽ ለጠበቀሽ ነብሴ ምላሹን ነሳሽው በደስታ አስውበሽ ሀሴትን ሞልተሽው ከሄድሽበት ቆየሽ ፍቅሬን ከየት ጣልሺው እንደወጣሽ ቀረሽ ጨለማን ሞላሺው
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.