en
Feedback
Hoora cast/talent Factory

Hoora cast/talent Factory

Open in Telegram

HOORACAST Where raw talent becomes real stars. ⭐ 🎭 Acting 🎤 Hosting 📱 Content Creation 🎬 Digital Entertainment This is bigger than social media. This is a movement. Follow now & grow with us. 🚀

Show more
3 016
Subscribers
-124 hours
+247 days
+6730 days
Posts Archive
🎬 THE FOUNDER STORY 🚨 ሰበር ሰበር ! እያንዳንዱ ስኬት ጀርባ ላይ የማይታይ ታሪክ አለ። የፋውንደሮች የህይወት ጉዞ፣ የተከፈለው ዋጋ፣ የተደረገው ጥረት፣ የተሸነፉት ፈተናዎች እና የተ
🎬 THE FOUNDER STORY 🚨 ሰበር ሰበር ! እያንዳንዱ ስኬት ጀርባ ላይ የማይታይ ታሪክ አለ። የፋውንደሮች የህይወት ጉዞ፣ የተከፈለው ዋጋ፣ የተደረገው ጥረት፣ የተሸነፉት ፈተናዎች እና የተገኘው ስኬት… 🎥 በሙሉ ዶክመንተሪ ሊመዘገብ ነው Your Journey. Your Story. Your Legacy. Coming Soon… 🎬✨

happy day

ወጣቶች! ይህ የእናንተ ጊዜ ነው! 🔥 ማንም እንዲያምንብህ አትጠብቅ። ማንም እድል እንዲሰጥህ አትጠብቅ። ራስህን እመን። ደፍረህ ጀምር። እድልህን ፍጠር። ✨ በአዲሱ ዓመት ህልምህን ለመኖር የመጀመሪያውን እርምጃ ውሰድ! 👉 HOORAፍሌክስን እና CAST ተቀላቀሉ 🌐 hooracast.com hoorafilx.com Your Dream. Your Talent. Your Time. 🚀

ደንበኞቹ ተጨማሪ ፎቶ ይፈልጋሉ

🔥 ደፍራችሁ ጀምሩ! በአዲሱ ዓመት ህልማችሁን መኖር ከፈለጋችሁ፣ ዛሬውኑ የመጀመሪያውን እርምጃ ውሰዱ! 🚀 🎬 ተዋናይ መሆን ትፈልጋላችሁ? 📸 ሞዴል መሆን ትፈልጋላችሁ? 🎥 በፊልም እና በማስታወቂያ ዓለም እድል ማግኘት ትፈልጋላችሁ? ✨ አዲስ ዓመት • አዲስ ህልም • አዲስ እድል 👉 የህልምህን ጉዞ ከHOORA CAST ጋር ጀምር! 🌐 hooracast.com 🔥 ተቀላቀሉ! ዕድሉን አትጠብቁ—ዕድሉን ፍጠሩ! #HooraCast #NewYearNewDream #NewBeginnings #DreamBig #Acting #Modeling #EthiopianTalent

🎬 ሁራፍሌክስ ፋውንደር – ጠቃሚ ማሳሰቢያ የሁራፍሌክስ ፋውንደሮች ሙሉ ዶክመንተሪ እየተዘጋጀላችሁ ስለሆነ፣ ሁሉም ፋውንደሮች በቢሮ በአካል በመገኘት የቅድመ ዝግጅት መስፈርቱን እንድትወስዱ እናሳስባለን። 📌 ይህ የዶክመንተሪው አካል ስለሆነ፣ በጊዜው ተገኝታችሁ ዝግጅቱን አጠናቁ። 🎥 Your Story. Your Journey. Your Legacy.

🇪🇹✨ እንመኛለን 2019 ዓ.ም. ወጣቶች ህልማቸውን በሀገራቸው የሚኖሩበት፣ ችሎታቸውን የሚያሳዩበት፣ ፈጠራቸውን ወደ እድል የሚቀይሩበት፣ ህልማቸውንም ወደ እውነት የሚያመጡበት ዓመት እንድትሆን። 2019 — አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ህልም፣ አዲስ ጅማሬ! እንመኛለን… እንሰራለን… እናሳካለን! Hooraፍሌክስ— የአፍሪካ ታሪኮች የሚነሱበት። 🎬

Happy Day

Respected and proud founder hoooooora
+3
Respected and proud founder hoooooora

🎯 እቅድ ብቻ አይበቃም ዛሬ ጳጉሜ 1 አዲስ ዓመት መጣ በዚህ ጊዜ ብዙ ሰዎች ለአዲሱ ዓመት እቅድ ያወጣሉ። “ይህን አደርጋለሁ… ያንን እሆናለሁ…” ይላሉ። ነገር ግን እቅድ ያለ ተግባር ቀን መቁጠር ብቻ ነው። ⏳ እውነተኛ ለውጥ የሚመጣው እቅድ + ተግባር + ትግስት + ተከታታይ ትግበራ ሲኖር ነው። 2019ን የተለየ ዓመት ማድረግ ከፈለግክ፣ ዛሬ እቅድህን ወደ ተግባር ቀይር! 🔥 አዲስ ዓመት • አዲስ ግብ • አዲስ ተግባር! 🇪🇹✨

📸 የፎቶ ማስታወቂያ ስራ እድል! ለባንክ ማስታወቂያ ✨ ጥሩ ክፍያ ያለው የፎቶ ማስታወቂያ ስራ ተፈላጊ: ሴት ሞዴሎች ብዛት: 6 ሰዎች 2 ውንድ ክፍያ: 17,000 ብር age 22 - 29       ፎቶጄኒክ 📩 DM ወይም 📞 0902357777 t.me/hooracast ታክስ ይቆረጥበታል

ነገ እሁድ የሁራፍሌክስ ፋውንደርስ የሆናቹ ይህን ትያትር እንድታደሙ እናም የሚሰጣቸውን ኮንተንት ክሬት መስራት ይኖርባችሃል።
ነገ እሁድ የሁራፍሌክስ ፋውንደርስ የሆናቹ ይህን ትያትር እንድታደሙ እናም የሚሰጣቸውን ኮንተንት ክሬት መስራት ይኖርባችሃል።

እሰከ ስኞ 👆👆👆👆 ማመልከት ይቻላል

📸 የፎቶ ማስታወቂያ ስራ እድል! ለባንክ ማስታወቂያ ✨ ጥሩ ክፍያ ያለው የፎቶ ማስታወቂያ ስራ ተፈላጊ: ሴት ሞዴሎች ብዛት: 6 ሰዎች ክፍያ: 17,000 ብር age 22 - 29       ፎቶጄኒክ 📩 DM ወይም 📞 0902357777

ሰለሞን መላኩ ይባላል ። የማስታወቂያ ሞዴል ለመሆን እራሱ ላይ እየሰራ ይገኛል። በአሁን ሰአት ተደጋጋሚ የስራ ጥሪዎች እየደረሱት ነው ። በለፈው ለወጣው ማስታወቂያ ተመርጦ ጥሩ ክፍያ ተከፍሎታል።በቅ
ሰለሞን መላኩ ይባላል ። የማስታወቂያ ሞዴል ለመሆን እራሱ ላይ እየሰራ ይገኛል። በአሁን ሰአት ተደጋጋሚ የስራ ጥሪዎች እየደረሱት ነው ። በለፈው ለወጣው ማስታወቂያ ተመርጦ ጥሩ ክፍያ ተከፍሎታል።በቅርቡም አብዛኛ ስራዎች ላይ ይገኛል።

🎯 ግብን ማስቀመጥ ማለት የስኬትን አቅጣጫ መወሰን ማለት ነው! አዲሱን ዓመት በግልጽ ግብ እና በተግባራዊ እቅድ መጀመር፣ መንገዳችንንና መዳረሻችንን ከመጠቆም በላይ፤ ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንን እና አቅማችንን በአግባቡ በመጠቀም በስራችን ትልቅ ውጤት እንድናመጣ የሚያግዘን የስኬት ቁልፍ ነው። ዛሬ ህልማችንን ወደ ግብ፣ ግባችንን ወደ እቅድ፣ እቅዳችንን ወደ ተግባር ቀይረናል! 🚀 2019 — የግቦቻችን ዓመት! የእቅዳችን ዓመት! የውጤታችን ዓመት! 🔥💪 #Hooraflix #GoalSetting #NewYearNewGoals #2019 #Success #Planning #HooraflixFounders

📢 ለሁራፍሌክስ ፋውንደሮች አስፈላጊ ማሳሰቢያ ውድ የሁራፍሌክስ ፋውንደሮች፣ ንቁ የሆናችሁ እና ውል የፈረማችሁ ፋውንደሮች፣ የመታወቂያ ወይም የፓስፖርት እንድትልኩልን እንጠይቃለን። ይህም በሁራ በኩል የሚከፈሉ ልዩ ልዩ ክፍያዎችን በትክክል ለመፈጸም እና የስራ ቅልጥፍናን ለማሻሻል የሚያግዝ አስፈላጊ መረጃ ነው። 📌 እባካችሁ የመታወቂያችሁን ወይም ፓስፖርታችሁን በግል መልዕክት ላኩልን። 🙏 ለትብብራችሁን እናመሰግናለን።

🎉 2019 ደረሰ! ✨ አዲስ ዓመት 💫 አዲስ ተስፋ 🔥 አዲስ ኃይል 🎯 አዲስ ግቦች 🚀 አዲስ ጅማሬ 2019 — ህልማችንን የምንኖርበት፣ ግቦቻችንን የምናሳካበት አዲስ ዓመት! እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አደረሳችሁ! ❤️

PHOTO ADVERT LOADING

🎉🇪🇹 አዲስ ዓመት እየመጣ ነው! አሮጌውን ስንሸኝ፣ አዲሱን በአዲስ ተስፋ፣ በአዲስ ህልም እና በአዲስ ግብ እንቀበል! ✨ NEW YEAR. NEW HOPE. NEW GOALS. NEW BEGINNINGS. 🚀 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አደረሳችሁ! 🎊🇪🇹❤️