ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚
Open in Telegram
#ጦማር_መጻሕፍት_ቤት ቆየት ካሉ ጊዜያት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ታትመው ለገበያ የበቁ ማንኛውም ዓይነት መጻሕፍትን ከያሉበት በማሠሥ እርስዎ የሚገኙበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ የተሰናዳ አገልጋይዎ ነው። ☎️ 👉 0985406069 #ይደውሉ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናስተናግድዎታለን። https://t.me/Tomarbooks በዚህም ይዘዙን ።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።
Show more1 054
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+4
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '24
+1
in 1 channels
Get PRO
June '24
+3
in 0 channels
Get PRO
May '24
+1
in 0 channels
Get PRO
April '24
+9
in 0 channels
Get PRO
March '24
+15
in 0 channels
Get PRO
February '24
+8
in 0 channels
Get PRO
January '24
+13
in 0 channels
Get PRO
December '23
+14
in 0 channels
Get PRO
November '23
+11
in 0 channels
Get PRO
October '23
+48
in 1 channels
Get PRO
September '23
+1
in 0 channels
Get PRO
August '23
+5
in 0 channels
Get PRO
July '23
+4
in 0 channels
Get PRO
June '23
+12
in 0 channels
Get PRO
May '23
+6
in 0 channels
Get PRO
April '23
+3
in 0 channels
Get PRO
March '23
+18
in 0 channels
Get PRO
February '23
+10
in 0 channels
Get PRO
January '23
+12
in 0 channels
Get PRO
December '22
+11
in 0 channels
Get PRO
November '22
+30
in 0 channels
Get PRO
October '22
+12
in 0 channels
Get PRO
September '22
+24
in 0 channels
Get PRO
August '22
+105
in 0 channels
Get PRO
July '22
+48
in 0 channels
Get PRO
June '22
+36
in 0 channels
Get PRO
May '22
+53
in 0 channels
Get PRO
April '22
+71
in 0 channels
Get PRO
March '22
+110
in 0 channels
Get PRO
February '22
+83
in 0 channels
Get PRO
January '22
+52
in 0 channels
Get PRO
December '21
+89
in 0 channels
Get PRO
November '21
+45
in 0 channels
Get PRO
October '21
+86
in 0 channels
Get PRO
September '21
+65
in 0 channels
Get PRO
August '21
+65
in 0 channels
Get PRO
July '21
+77
in 0 channels
Get PRO
June '21
+182
in 0 channels
Get PRO
May '21
+109
in 0 channels
Get PRO
April '21
+42
in 0 channels
Get PRO
March '21
+52
in 0 channels
Get PRO
February '21
+462
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 18 December | +1 | |||
| 17 December | +3 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | 0 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | 0 |
Channel Posts
. 💥 #መድሎተ_ጽድቅ__ቅጽ-2
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ከዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ድንቅ መጻሕፍት መካከል አንዱ የሆነውና አሁን በገበያ የማናገኘው ግን ደግሞ በብዙዎች ዘንድ የሚፈለገው #መድሎተ_ጽድቅ__ቅጽ-2 ሁለት ፍሬ ብቻ እጃችን ላይ አለ። የቀደመ ይውሰደው።
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት @ልደታ ቤ/ክ ጀርባ ያገኙናል።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።
| 2 | . 💥 #መድሎተ_ጽድቅ__ቅጽ-2
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ከዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ድንቅ መጻሕፍት መካከል አንዱ የሆነውና አሁን በገበያ የማናገኘው ግን ደግሞ በብዙዎች ዘንድ የሚፈለገው #መድሎተ_ጽድቅ__ቅጽ-2 ሁለት ፍሬ ብቻ እጃችን ላይ አለ። የቀደመ ይውሰደው።
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት @ልደታ ቤ/ክ ጀርባ ያገኙናል።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።። | 1 |
| 3 | ማንበብ ያድናል!!!
አላዛር ክንዱ ይባላል። በኦንላይን መጽሐፍ አዘዘኝ። ጧት ተቀጣጥረን የኔን ቂላኖስን፣ መጽሐፈ ፍጥረት እና በእንተ ስማ ለማርያም የተሰኙ መጻሕፍት አቀበልኩት።
ከተዋወቅን በኋላ ቡና ልጋዝብህ ብሎኝ ቁጭ ብለን ቡና እየጠጣን ስንጨዋወት ፕሮቴስታንት እንደ ነበረ ነገረኝ።
<<እና እንዴት ተመለስኽ?>> ስል ጠየቅሁት።
<<መመለስ አይደለም በርግጥ። ቀየርኩ እንጅ>> አለኝ
<<አልገባኝም?>> አልኩት።
<<መመለስ ማለት ድሮም ኦርቶዶክስ ከነበርክ ነው። እኔ ግን አያቶቼን ፕሮቶስታንት ነበሩ። እና ከመጀመሪያውም ፕሮቴስታንት ነበርኩ >> አለኝ
<<እና ወደ ኦርቶዶክስ እንድትመጣ ያደረገኽ ነገር ምንድን ነው>> ስል ጠየቅሁት።
<<መድሎተ ጽድቅ ቅጽ አንድን እንዳነበብኩ ታወክሁ አለ። ከዛ ፫ቱንም ቅጾች አነበበኩኝ። የሚገራርም እና አሳማኝ ማስረጃዎችን አገኜሁ። ከዛ ሌሎችንም የትርጓሜ መጻሕፍት አነበብኩኝ። ዐይነ ልቡናየ በራልኝ። አስፈላጊውን ነገር ኹሉ አሟልቼ በጌታ ፍቅዳ እና ውዴታ ተጠመቅሁ። >> ሲል አብራርቶ መለሰልኝ።
ሌሎቻችሁም መድሎተ ጽድቅ ን አንብቡና ዐይነ ልቡናችሁን አብሩ።
ለመምህራችን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልን።
©ermias melesse | 238 |
| 4 | ተኀሥሦን መቁረጫችን ናት ብለን ስናበቃ በቡድን መልክ እንዲወጡ ታስበው የተፀነሱ መጣጥፎች የመወለጃ ቀናቸው ረዘመ። አማራጭ ተፈለገ። ተወሰነ። ተደራጁ። ግንባር ፈጠሩ። ግንባሩ #መዋዕያን ተባለ። ለቅዳሜ ሰልፍ ይወጣል።ሰልፉን #ብራና_መጻሕፍት ያስተባብረዋል።
ይቅርታ... "ሰልፍ" ያልኩት "ሸልፍ" ተብሎ ይነበብልኝ። | 323 |
| 5 | . 💥 #ሃይማኖተ_አበው
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
#በሊቀ_ሊቃውት_ዕዝራ
ሰላም ቤተሰቦቻችን በብዙዎች ዘንድ ቢፈለግም እንደልብ ከገበያ የማይገኘው ሃይማኖተ አበው ንባብና ትርጓሜ በሊቀ-ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ አዘጋጅነት የታተመው ድንቅ መጽሐፍ ሁለት ፍሬ እጃችን ላይ አለ።
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት @ልደታ ቤ/ክ ጀርባ ያገኙናል።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።። | 455 |
| 6 | ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱስ የቱ ነው | 258 |
| 7 | https://vm.tiktok.com/ZMM9rmsVU/ | 245 |
| 8 | 💥 #መጽሐፈ_ሰዋስው_ወግስ_ወመዝገበ_ቃላት_ሐዲስ
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
#በአለቃ_ኪዳነወልድ_ክፍሌ
የግእዝ ቃላትን ዝርዝር ፍችዎች ፣ ከነ አገባብና ምሳሌያቸው በሚገባ ሰድሮ የያዘውና እስካሁን ካሉት መዝገበ ቃላትም ወደር የማይገኝለትና ለ14 ዓመታት ተለፍቶበት በ1948 ዓ,ም የታተመው የአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፍ ለትውልድ ይዳረስ ዘንድ እንደገና ታትሟልና ይህን ድንቅ መዝገበ ቃላት የምትፈልጉ እዘዙን።
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት @ልደታ ቤ/ክ ጀርባ ያገኙናል።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።። | 316 |
| 9 | No text... | 333 |
| 10 | . 💥 #የክርስቶስ_ስሞች
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
የግብፅ ቤተ ክርስቲያን ትንሣኤ አዕማድ ከሆኑት ተግባራት አንዱ በምንኩስና ላይ የሠሩት ሥራ ነው። አቀጣጣዩ ወንድማችን በረከት ሥራቸውን የተረጎመው አባት ናቸው። በረከት በዐረቡ ምድር ያሉ አበውን በልቡና ችሎት ጀምሮ በማቴዎስ ምስኪኑ እየደገመን ነው። ታድለን! #በአማን_ነጸረ
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።። | 365 |
| 11 | . 💥 #እነዚህን_የጠፉ_መጻሕፍት_የሚፈልግ
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
በብዙዎች ዘንድ ተነባቢ ሆነው ተወዳጅነትንም አትርፈው የነበሩ ነገር ግነወ አሁን ከገበያው ላይ የማናገኛቸውን እነዚህን መጻሕፍት ፈላጊ ካለ ይደውልልን ጥቂት ፍሬዎች እጃችን ላይ አሉ።
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።። | 689 |
| 12 | https://vm.tiktok.com/ZMMPYKDM8/ | 410 |
| 13 | . 💥 #መጽሐፈ_ሰዓታት_አንድምታ_ትርጓሜ
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
የመጽሐፈ ሰዓታት ጸሐፊ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ነው።ከ1357ዓ.ም -1417ዓ.ም ድረስ የነበረው ይህ ታላቅ ሊቅ ከነበረው ከፍተኛ መንፈሳዊ ዕውቀት የተነሳ ''ዐምደ ሃይማኖት: ኢትዬጵያዊው ቅዱስ ቄርሎስ''የሚል ስያሜ ሲሰጠው ከ21በላይ መንፈሳውያት መጻሕፍትን የጻፈ አባት ነው።
.
"ሰዓታት"ማለት የበርካታ ሰዓቶች ስብስብ ሲኾን በነጠላ "ሰዓት" ሊባል ይችላል።
.
ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መጽሐፉን ''መጽሐፈ ሰዓታት" ብሎ የሰየመበት ምክንያት
.
1/በመዓልትም በሌሊትም በየሰዓቱ ኹሉ በአንድነቱ ምንታዌ(ኹለትነት) በሦስትነቱ ርባዔ (አራትነት) የሌለበት ልዑል እግዚአብሔር ምስጉን ስለኾነ ሲኾን
.
2/ካህናት ፤ ዲያቆናት ምእመናን በደመ ወልደ እግዚአብሔር በተመሠረተችው የልዑል ማደርያ በኾነችው በቅድስት ቤተክርስቲያን ተሰብስበው በነዚህ የሌሊትና የመዓልት የሰዓት ጊዚያት ኹሉ ልዑል እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ታላቅ የምሥጋና መጽሐፍ ስለኾነ ነው።
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።። | 474 |
| 14 | . 💥 #የአቡነ_ሺኖዳ_አዳዲስ_መጻሕፍት
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ሰላም ውድ የጦማር ቤተሰቦች ይህ የጾም ወራት መጻሕፍትን ለማንበበ አመቺ ነው። እነሆ እኛም ለእርስዎ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸውን አዘጋጅተናል። ለዚህ ሳምንት አዳዲስ የአቡነ ሺኖዳ ትርጉም መጻሕፍት ይዘን መጥተናል በብዙ እየተወሰዱ ያሉ ናቸው እርስዎም ዘንድ ይድረስ።
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።። | 485 |
| 15 | 10 የመጽሐፍ ጥቆማዎች ለዐብይ ጾም | 514 |
| 16 | እኒህን መጻሕፍት እኛ ዘንድ ያገኛሉ | 276 |
| 17 | No text... | 362 |
| 18 | ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ
አንድን የተረሳ ህዝብ ከመረሳት አውጥቶ ራሱ የተረሳው ታላቅ ሰው !
(አሌክስ አብርሃም)
በአገራችን ከተለመደው የድርሰት አፃፃፍ በተለየ መንገድ ለኢትዮጵያ ስነፅሁፍም ሆነ ለኢትዮጵያ የቱሪዝም እድገት አይን ገላጭ ስራ ያበረከተ ታላቅ ሰው ነው። በሐመር ብሔረሰብ ላይ ኑሯቸውን ኑሮ፣ በዚያ ከምድር የተገለለ የሚመስል ዓለም እነሱን መስሎ እነሱን አክሎ በመኖር ያስነበበን ድንቅ ስራዎች እንደአገር ትልቅ ቅርሶች ናቸው። ለሌሎች ጠናቶችም ፈር ቀዳጅ!
በኢትዮጵያ ቱሪዝም ቢሮ ካየናቸው ጥቂት ፎቶዎች እና በኢቲቪ በጣም አልፎ አልፎ ከሚታዮ እግረመንገድ ዝግጅቶች ውጭ ከነመፈጠሩ የተረሳውን ያንን ውብ ህዝብና ባህል (የአገራችንን ሌላ ገፅ) በመፅሐፎቹ በጥልቀት ዘክሮ ነፍስ የዘራበትና ህያው ታሪክ ለትውልድ ያስቀመጠው ፍቅረማርቆስ ደስታ ነበር። የአገር ውስጥ ኪነጥበብ ፊቱን ወደዛ እንዲያዞር ያደረጉት ይሄ ሰው የፃፋቸው መፅሐፍት ነበሩ!የአስጎብኝ ድርጅቶች እና ክልሉ እስከአሁንም በብዙ ሚሊየን ብር ገቢ ለመባረካቸው አንዱ እና ዋናው ምክንያትም ይሄው ደራሲ ነው! እሱስ የት ነው? ማን አለ? ማን አስታወሰው? አገራችን ከወረራት ጠላት ቀጥሎ ድራሻቸውን የምታጠፋቸው ፍጥረቶች ደራሲያን ይመስሉኛል! እንደኔ እንደኔ ፍቅረማርቆስ ደስታ እንደአገር ታላቅ ክብርና ሽልማት የሚገባው ታላቅ የስነፅሁ ሰው ነው። ህዝብና ባህልን በዛ መልክ አጥንቶ ወደብርሃን ያወጣ የአገር ባለውለታም ነው።
በተለይ የደቡብ ክልል ለዚህ ሰው እስከአሁን ተገቢውን እውቅና አለመስጠቱ ይገርመኛል። ይህን ያልኩት ክልሉ ስሙን ያነሱትን ዘፋኝና ስፖርተኞች እንዲሁም ሌሎች ባለሙያዎች ሳይቀር ከመሬት እስከገንዘብ በሽልማት የማንበሻበሽ ባህሉን ስለማውቅ ነው። ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ከረዢም ጊዜ መጥፋት በኋላ የህይዎት ታሪኩን ትዝታና ገጠመኙን በአዲስ መፅሐፍ ይዞልን መጥቷሎ። "የሚሳም ተራራ" መፅሐፋ በአገር ውስጥ ገበያ እንዲሁም አማዞን ላይ ይገኛል! በውጭ የሞትኖሩ ቀጥሎ በተቀመጠው ሊንክ መግዛት ትችላላችሁ። እንደገና ስላየንህ ደስ ብሎኛል። | 374 |
| 19 | . 💥 #ልዑል_ራስ_መኮንን
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ታላቁ ድል #አድዋ ደረሰም አይደል? እነወግዲያውስ እኒህን መጻሕፍት እንካችሁ። ከአድዋ ጀግኖች መካከል ግምባር ቀደሙ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አባት ልዑል ራስ መኮንን አንዱ ናቸው። ስለ እርሳቸው ምን ያህል ያውቃሉ? ይሄው በሀገር ቤትም በውጪ ሰውም የተጻፉ መጻሕፍት ...
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።። | 403 |
| 20 | . 💥 #የአማርኛ_የቤተክርስቲያን_መዝገበ_ቃላት
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ታሪክ አጥኚ ሀገሩን ወዳጅ ሆኖ ሥርግው ሐብለ ሥላሴን የማያውቅ አለ ብየ አላስብም። ምክንያቱም ሥራዎቻቸው በየታሪክ መጻሕፍቱ መሀል አስረጂ ምንጭ ሆነው ስለሚጠቀሱ ለስማቸው እንግዳ አይሆንም። እነሆ ደግሞ ዛሬ ግን በአንደኛ ደረጃ ተጠቃሽ የሆነው መጽሐፋቸው #የአማርኛ_የቤተክርስቲያን_መዝገበ_ቃላት ታትሞ ለገበያ በቅቷል።
ይህ መጽሐፍ በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ያለፉ ቅደየሳንን ጳጳሳትን ሊቃውንትን አባቶችን እናቶችን ቦታዎችና ንዋያተ ቅድሳትን ሳይቀር ታሪካቸውን በፊደል ተራ መዝግቦ የሚያስቃኝ በቁምነገር የታጨቀ መጽሐፍ ነው። ጥቂት ኮፒዎች እንደታተሙ ሰምተናል ሳያልቅባችሁ ገንዘባችሁ አድርጉት።
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት
--------------------------------
👉 #አድራሻ___ጀሞ_ሚካኤል_ቤ/ክ አጠገብ
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።። | 317 |
