en
Feedback
Wasa Maintenance Center

Wasa Maintenance Center

Open in Telegram

አላማችን በአለም ደረጃ ቁጥር አንድ ተመራጭ የጥገና እና የዝርጋታ ድርጅት መሆን ነው ! ዋሳ የጥገና ማዕከል !

Show more
3 750
Subscribers
No data24 hours
-147 days
-6330 days
Posts Archive
photo content

ጄኔሬተር #ስንገዛ #ግምት #ውስጥ #ማስገባት #ያሉብን # ነገሮች የፌስቡክ ገፃችንን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.facebook.com/wasaelectronics 👉 የሃይል ፍላጎት፦ ከሚገዛው ጄኔሬተር የምንፈልገው ሃይል ምን ያህል እንደሆነ ቅድሚያ ማወቅ ይገባናል። ይሚያስፈልገንን ሃይል ለማወቅ የምንጠቀማቸውን የኤሌክትሪክ እቃዎች መለየት እና ሚያስፈለጋቸውን ሃይል መጠን ማወቅ ይጠበቅብናል። 👉 የሚጠቀመው የነዳጅ አይነት፦ የምንገዛው ጄኔሬተር የሚጠቀመው የነዳጅ አይነት ማወቅ ይኖርብናል ምከነያቱም በአካባቢያችን ያለውን የነዳጅ አቅርቦት ጋር ሊመሳሰል ይገባል። ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ ጄኔሬተሩ የሚተከለው ቤንዚን የሚጠቀም ጄኔሬተር አይመከርም ምክንያቱም ከአዲስ አበባ ውጪ ቤንዚን በበቂ ሁኔታ ስለሌለ። 👉 የምንጠቀምበት የጊዜ ቆይታ፦ ጄኔሬተሩ ለምን ያህል ጊዜ ሳይቋረጥ መስራት እንዳለበት መወሰን ይኖርብናል ምክንያቱም የነዳጅ ማጠራቀሚያው ስፋት እንድንወስን ይረዳናል። 👉 ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ በምቹ መሆኑን፦ የምንገዛው ጄኔሬተር ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርብናል። ምክንያቱም ለጥገና ጄኔሬተሩን ለማንቀሳቀስ ምቹ መሆን ይኖርብናል። በተጨማሪም እግሮቹ ጎማ ያላቸው ቢሆኑ ይመረጣል። 👉 የድምፅ መጠን፦ የሚገዛው ጄኔሬተር ሲሰራ የሚያወጣው ድምፅ ዝቅተኛ መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርብናል። አብዛኞቹ ጄኔሬተሮች ድምፃቸው ከፍተኛ ስለሆነ ፀጥታ ሚያስፈልጋቸው ቦታዎች ውስጥ ልንቸገር እንችላለን። 👉 የምናስነሳበት መንገድ፦ ጄኔሬተሩን ማስነሳት ሰንፈልግ የምናስነሳበት መንገድ ቀላል መሆኑን ማርጋገጥ ይኖርብናል። ጄኔሬተር በተለያየ መንገድ ሊነሳ ይችላል ከነዚህ መካከልም  በእጅ የሚነሳ(manual start)፦ ገመድ በመጎተት ሞተሩ እንዲነሳ በማድረግ  በኤሌክትሪክ የሚነሳ፦ በሚገፋ ማስነሻ ወይም በቁልፍ እንዲነሳ በማድረግ  በራሱ ጊዜ የሚነሳ(automatic start)፦ ዋናው መሰመር ላይ የኤሌክትሪክ ሃይል ሲቋረጥ ያለ ሰው ድጋፍ እንዲነሳ በማድረግ እና ሌሎች መንገዶች ይኖራሉ 👉 ለጥገና ምቹ መሆኑን፦ ጄኔሬተሩ ጥገና በሚያስፈልገው ጊዜ የመልዋወጫ እቃዎቹ በበቂ ሁኔታ ማግኘት እንደምንችል ማረጋገጥ ይኖርብናል። እና ያለብለሽት ረጅም ጊዜ አገልግሎት መስጠት መቻሉን ማረጋገጥ ይኖርብናል። 👉 እራሱን ከብልሽት የመጠበቅ አቅም፦ የሞተር ዘይት በሚቀንስበት ጊዜ ፣ የተሰበረ አካል ሲኖር እና ሌሎች ድንገተኛ ጉዳዮች ሲከሰቱ ቀድሞ እራሱን ሚያጠፋ መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርብናል። 👉 ዋጋ፦ ጄኔሬተሩን የምንገዛበት ዋጋ እና መስራት ከጀመረ በኋላ የምናወጣውን ወጪ ለምሳሌ የነዳጅ ፍጆታ፣ የዘይት አጠቃቀም እና ሌሎች ወጪዎችን ማጣራት ይኖርብናል። 👉 ብራንድ እና ዋስትና፦ የምንገዛው ብራንድ እውቅና እና የሚሰጠን ዋስትና ምን ያህል እንደሆነ ማረጋገጥ ይኖርብናል። ለማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ጥገና አገልግሎት ይደውሉልን ያሉበት ድረስ ባለሙያዎቻችንን እንልክሎታለን እንዲሁም ህጋዊ ዋስትናም እንሰጦታለን :: ስልክ :- 0903-76-00-76 ወይም 0903-75-55-75 አድራሻ :- 22 ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 612 ዋሳ የጥገና ማዕከል "ሁሉንም አገልግሎት በተመቸዎት ጊዜ እና ባሉበት ቦታ"

photo_2024-06-26_23-57-31.jpg1.65 KB

#የአየር #ማቀዝቀዣ(AC) #ስንገዛ #ግምት #ውስጥ #ማስገባት #ያሉብን #ነገሮች የፌስቡክ ገፃችንን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.facebook.com/wasaelectronics 👉  የማቅዝቀዝ አቅም(BTU) :- የአየር ማቀዝቀዣ የማቀዝቀዝ አቅም የሚለካው በBTU ሲሆን፤ የሚቀዘቅዘው ክፍል በሰፋ ቁጥር የምንገዛው የአየር ማቀዝቀዣው የማቀዝቀዝ አቅም ትልቅ መሆን አለበት፡፡ 👉  የሃይል አጠቃቀም ስርሃት፡- የአየር ማቀዝቀዣው የሚጠቀመው የሃይል መጠን ቅድሚያ መወሰን የኖርብናል ምክንያቱም ማቀዝቀዣውን ልንገጥም ያሰብንበት ክፍል ውስጥ ለማቀዝቀዣው በቂ የሆነ ሃይል ላይኖር ስለሚችል ነው፡፡ 👉  የማቀዝቀዛው አይነት፡- የአየር ማቀዝቀዣዎች የተለያዩ አይነት ስለሆኑ የቱ አይነት ማቀዝቀዣ ማቀዝቀዝ ለምንፈልገው ክፍል ጋር እንደሚሰማማ ቅድሚያ መወሰን የኖርብናል፡፡ 👉  የአገጣጠም እና የጥገና ሁኔታ፡- ማቀዝቀዣውን ለመግጠም የምንጠቀመው ዘዴ ዝቅተኛ ወጪ ሊኖረው ይገባል ከዚህም በጠጨማሪ ለጥገና ምቹ እና ቀላል መሆኑን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ 👉  የሚያወጣው የድምጽ መጠን፡- አብዛኞቹ የአየር ማቀዝቀዣዎች አየር ማራገቢያ(ፋን) ስላላቸው በሚሰሩ ሰሃት ድምጽ ይኖራቸዋል ስለሆንም የምንገጥምበት ክፍል ፀጥታ የሚያስፈልገው ለምሳሌ መኝታ ክፍል፣ የመሰብሰቢያ ቦታ አና የመሳሰሉት ሲሆኑ ዝቅተኛ ድምጽ ሊያወጡ የሚችሉ ማቀዝቀዣዎችን መምረጥ ይኖርብናል፡፡ 👉  የአየር ጥራት ሁኔታ፡- አየር ማቀዝቀዣውን የምንገጥምበት ክፍል ውስጥ የሚዘዋወረው አየር ጥራት(ንፅህና) ምን ያህል እንደሆነ ማወቅ ይገባናል ምክንያቱም አየሩ እርጥበታማ ከሆነ እርጥበቱን ማስወገጃ(dehumidifier)፣ ደረቅ ከሆነ እርጥበት መስጫ(humidifier)፣ አቧራማ ክሆነ ማጣሪያ(air filter and purifier) እና የመሳሰሉት ማዘመኛዎች ማቀዝቀዣው ሊኖረው ይገባል፡፡ 👉  የመቆጣጠሪያው ሁኔታ፡- አየር ማቀዝቀዣውን ምንቆጣጠርበት መንገድ ቀላል መሆኑን ቅድሚያ ማረጋገጥ ይኖርብናል ምክንያቱም የመቆጣጠሪያው መንገድ በተወሳሰበ ቁጥር የማቀዝቀዣውን አገልግሎቶች ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀም የባለሙያ አገዛ በየጊዜው ሊያስፈልገን እና አላስፈላጊ ወጪ ሊያስከትልብን ይችላል፡፡ በተጨማሪም ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር አብሮ መሄዱን ማወቅ ይኖርብናል ለምሳሌ ከዋይፋይ ጋር እንደሚገናኝ እና ከእስማርት የቤት ውስጥ ሲስትም ጋር እንደሚገናገኝ ማርጋገጥ ይኖርብናል፡፡ 👉  ዋጋ እና ዋስትና፡- ቅድሚያ የማቀዝቀዣውን ዋጋ እና ክገዛነው በኋላ ለሰርቪስ እና ለጥግና ልናወጣበት የምንችለውን ዋጋ ማወቅ ይኖርብናል፤ ይህ ደግሞ ካልተጠበቀ ወጪ ያድነናል፡፡ በተጨማሪም ለኤሌክትሪክ ፍጆታ ሚወጣውንም ወጪ ማወቅ ይኖርበናል፡፡ ሌላው ደግሞ ማቀዝቀዣውን ስንግዛ አግባብነት ያለው እና አሳማኝ ዋስትና መኖሩን ማወቅ ይኖርብናል፡፡ 👉  ብራንድ እና ግብረ መልስ፡- የምንገዛው ማቀዝቀዣ ብራንድ ምን ያህል ታዋቂ መሆኑን እና ከዚህ በፊት ገዝተውት የተጠቀሙበት ስዎች አስተያየት ማጣራት ይኖርብናል ይህ ደግሞ የእቃውን ጥራት ምን ያህል እንደሆነ እንድንረዳ ያግዘናል፡፡ በተጨማሪም ምናልባት ማቀዝቀዛው ወደፊት ብልሽት ቢገጥመው የመለዋወጫ አቃዎችን በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡ 👉  የከባቢ አየር ተፅህኖ፡- የምንገዛው አየር ማቀዝቀዣ የሚጠቀመው የማቀዝቀዣ ጋዝ (refrigerant gas) ከከባቢ አየር ጋር ተስማሚ መሆኑን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ ሌላው ደግም ዝቅተና ሃይል የሚጠቀሙ መሆኑን ልናረጋግጥ ይገባል ምክንያቱም ሃይል መቆጠብ ከአየር ለውጥ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ስላለው፡፡                 "ዋሳ የጥገና ማዕከል" አድራሻ :- 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ህንፃ  6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 612 ስልክ :- 09-46-000-111  -:- 09-03-76-00-76 -:- 09-03-75-55-75

#የአየር #ማቀዝቀዣ(AC) #ስንገዛ #ግምት #ውስጥ #ማስገባት #ያሉብን #ነገሮች የፌስቡክ ገፃችንን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.facebook.com/wasaelectronics 👉 የማቅዝቀዝ አቅም(BTU) :- የአየር ማቀዝቀዣ የማቀዝቀዝ አቅም የሚለካው በBTU ሲሆን፤ የሚቀዘቅዘው ክፍል በሰፋ ቁጥር የምንገዛው የአየር ማቀዝቀዣው የማቀዝቀዝ አቅም ትልቅ መሆን አለበት፡፡ 👉 የሃይል አጠቃቀም ስርሃት፡- የአየር ማቀዝቀዣው የሚጠቀመው የሃይል መጠን ቅድሚያ መወሰን የኖርብናል ምክንያቱም ማቀዝቀዣውን ልንገጥም ያሰብንበት ክፍል ውስጥ ለማቀዝቀዣው በቂ የሆነ ሃይል ላይኖር ስለሚችል ነው፡፡ 👉 የማቀዝቀዛው አይነት፡- የአየር ማቀዝቀዣዎች የተለያዩ አይነት ስለሆኑ የቱ አይነት ማቀዝቀዣ ማቀዝቀዝ ለምንፈልገው ክፍል ጋር እንደሚሰማማ ቅድሚያ መወሰን የኖርብናል፡፡ 👉 የአገጣጠም እና የጥገና ሁኔታ፡- ማቀዝቀዣውን ለመግጠም የምንጠቀመው ዘዴ ዝቅተኛ ወጪ ሊኖረው ይገባል ከዚህም በጠጨማሪ ለጥገና ምቹ እና ቀላል መሆኑን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ 👉 የሚያወጣው የድምጽ መጠን፡- አብዛኞቹ የአየር ማቀዝቀዣዎች አየር ማራገቢያ(ፋን) ስላላቸው በሚሰሩ ሰሃት ድምጽ ይኖራቸዋል ስለሆንም የምንገጥምበት ክፍል ፀጥታ ሚስፈልገው ለምሳሌ መኝታ ክፍል፣ የመሰብሰቢያ ቦታ አና የመሳሰሉት ሲሆኑ ዝቅተኛ ድምጽ ሊያወጡ የሚችሉ ማቀዝቀዣዎችን መምረጥ ይኖርብናል፡፡ 👉 የአየር ጥራት ሁኔታ፡- አየር ማቀዝቀዣውን የምንገጥምበት ክፍል ውስጥ የሚዘዋወረው አየር ጥራት(ንፅህና) ምን ያህል እንደሆነ ማወቅ የገባናል ምክንያቱም አየሩ እርጥበታማ ከሆነ እርጥበቱን ማስወገጃ(dehumidifier)፣ ደረቅ ክሆን እርጥበት መስጫ(humidifier)፣ አቧራማ ክሆነ ማጣሪያ(air filter and purifier) እና የመሳሰሉት ማዘመኛዎች ማቀዝቀዣው ሊኖረው ይገባል፡፡ 👉 የመቆጣጠሪያው ሁኔታ፡- አየር ማቀዝቀዣውን ምንቆጣጠርበት መንገድ ቀላል መሆኑን ቅድሚያ ማረጋገጥ ይኖርብናል ምክንያቱም የምቆጣጠሪያው መንገድ በተወሳሰበ ቁጥር የማቀዝቀዣውን አገልግሎቶች ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀም የባለሙያ አገዛ በየጊዜው ሊያስፈልገን እና አላስፈላጊ ወጪ ሊያስከትልብን ይችላል፡፡ በተጨማሪም ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር አብሮ መሄዱን ማወቅ ይኖርብናል ለምሳሌ ከዋይፋይ ጋር እንደሚገናኝ እና ከእስማርት የቤት ውስጥ ሲስትም ጋር እንደሚገናገኝ ማርጋገጥ ይኖርብናል፡፡ 👉 ዋጋ እና ዋስትና፡- ቅድሚያ የማቀዝቀዣውን ዋጋ እና ክገዛነው በኋላ ለሰርቪስ እና ለጥግና ልናወጣበት የምንችለውን ዋጋ ማወቅ ይኖርብናል፤ ይህ ደግሞ ካልተጠበቀ ወጪ ያድነናል፡፡ በተቸማሪም ለኤሌክትሪክ ፍጆታ ሚወጣውንም ወጪ ማወቅ ይኖርበናል፡፡ ሌላው ደግሞ ማቀዝቀዣውን ስንግዛ አግባብነት ያለው እና አሳማኝ ዋስትና መኖሩን ማወቅ ይኖርብናል፡፡ 👉 ብራንድ እና ግብረ መልስ፡- የምንገዛው ማቀዝቀዣ ብራንድ ምን ያህል ታዋቂ መሆኑን እና ከዚህ በፊት ገዝተውት የተጠቀሙበት ስዎች አስተያየት ማጣራት ይኖርብናል ይህ ደግሞ የእቃውን ጥራት ምን ያህል እንደሆነ እንድንረዳ ያግዘናል፡፡ በተጨማሪም ምናልባት ማቀዝቀዛው ወደፊት ብልሽት ቢገጥመው የመለዋወጫ አቃዎችን በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡ 👉 የከባቢ አየር ተፅህኖ፡- የምንገዛው አየር ማቀዝቀዣ የሚጠቀመው የማቀዝቀዣ ጋዝ (refrigerant gas) ከከባቢ አየር ጋር ተስማሚ መሆኑን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ ሌላው ደግም ዝቅተና ሃይል የሚጠቀሙ መሆኑን ልናረጋግጥ ይገባል ምክንያቱም ሃይል መቆጠብ ከአየር ለውጥ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ስላለው፡፡ "ዋሳ የጥገና ማዕከል" አድራሻ :- 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 612 ስልክ :- 09-46-000-111 -:- 09-03-76-00-76 -:- 09-03-75-55-75

Post4 (1).jpg9.48 KB

WASA INSTITUTION OF TECHNOLOGY (WIT) 💲 በዱቤ መማር የሚችሉበት 💼 ተምረው ሲጨርሱ እኛው ጋር ይቀጠራሉ (ደሞዝ 15,000 + Bones) 👑 VIP Class (5 ሰው ብቻ)
+1
WASA INSTITUTION OF TECHNOLOGY (WIT) 💲 በዱቤ መማር የሚችሉበት  💼 ተምረው ሲጨርሱ እኛው ጋር ይቀጠራሉ       (ደሞዝ 15,000 + Bones) 👑  VIP Class (5 ሰው ብቻ) 🇺🇸 ኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት (USA Standard) 🔧 100% የተግባር ስልጠና 👩‍👦 ከዋሳ የጥገና ማዕከል ባለሙያዎች ጋር ረዳት ሆነው እየወጡ እውነተኛው አለም ላይ ያለውን ስራ የሚማሩበት (Real world experience) 🎯 በ 3 ወር ውስጥ ጥንቅቅ ያለ ባለሙያ ይሆናሉ ⏰ በቀን 3 ሰዓት / በሳምንት 3 ቀን 💰 በወር 18,800 ብር (ዱቤ አለ) የምንሰጣቸው ስልጠናዎች                         ጥገና ስልጠና 🪛የቢሮ ማሽን    🪛የቤት እቃዎች   🪛የመልቲሚዲያ                    የፕሮዳክሽን ስልጠና 🎞 ግራፊክስ    🎞 ካሜራ      🎞 ኤዲቲንግ             WASA INSTITUTION                            OF                  TECHNOLOGY                           (WIT) 22 Getahun Besha Building 6th floor 09-46-000-111

We are happy to announce our partnership with Dashen Bank. 🍾🥂 ከዳሽን ባንክ ጋር በጋራ ለመስራት ከስምምነት ላይ መድረሳችንን ስንገልፅ በደስታ ነው ! 𝐖𝐚�
+2
We are happy to announce our partnership with Dashen Bank. 🍾🥂 ከዳሽን ባንክ ጋር በጋራ ለመስራት ከስምምነት ላይ መድረሳችንን ስንገልፅ በደስታ ነው ! 𝐖𝐚𝐬𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐧𝐲 🤝 𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧 𝐁𝐚𝐧𝐤

#የጁስ #መፍጫ #ማሽን #ለምን #በአግባቡ #ላይሰራ #ይችላል? የፌስቡክ ገፃችንን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.facebook.com/wasaelectronics 👉የኃይል አቅርቦት፡- የመጭመቂያው ሶኬት በትክክል መሰካቱን እና ኤሌክትሪክ ሃይል መኖሩን ያረጋግጡ። 👉 የመፍጫው ጥርስ መያዝ፡- የመፍጫው ጥርስ በፍራፍሬ ወይም በአትክልት ከተጨናነቀ፣ በትክክል ላይሰራ ይችላል። ጥረሱ እንዳይያዝ ለመከላከል ሚፈጨው ነገር በበቂ ሁኔታ በትንሽ ቁርጥራጮች መቆራረጡን ያረጋግጡ። 👉 የተበላሸ ሞተር፡- የመጭመቂያው ሞተር ከተበላሸ ወይም ከተቃጠለ፣ በትክክል ላይሰራ ይችላል። ከሞተር የሚመጡ ያልተለመዱ ድምፆችን ያዳምጡ ወይም በሚሠራበት ጊዜ እየሞቀ መሆኑን ያረጋግጡ። እንዚህ ምልክቶች ካስተዋሉ ሞተሩ መጠገን ወይም መቀየር ይኖርበታል። 👉 የአገጣጠም ችግር:- ሁሉም የመጭመቂያው ክፍሎች በአምራቹ መመሪያ መሰረት በትክክል መገጣጠማቸውን ያረጋግጡ፣ ሁሉም ክፍሎች በትክክል ካልተገጠሙ መጭመቂያው በአግባቡ ላይሰራ ይችላል። 👉የተበላሹ ወይም የተሰበሩ እቃዎች፡- ከጊዜ ቆይታ እንደ ምላጭ፣ ማጣሪያ፣ ወይም የመሳሰሉት እቃዎች ሊለበሱ ወይም ሊበላሹ ይችላሉ፣ ይህም ማሽኑ በአግባቡ እንዳይሰራ ያደርገዋል። ሁሌም በጽቃዎች ላይ የመሰበር ምልክቶች ይፈትሹ እና አስፈላጊ ከሆነ ይተኩዋቸው። 👉 ከማሽኑ አቅም በላይ ለመፍጨት መሞከር፡- በአንድ ጊዜ ከመጠን በላይ ጁስ ለመጭመቅ ከመሞከር ይቆጠቡ ምክንያቱም ሞተሩ ላይ ጫና በመፍጠር እንዳይሰራ ያደርግዋል፣ ሞተሩ እስከመቃጠል ሊደርስ ይችላል። የመጭመቂያውን አቅም ለማወቅ የአምራቾቹን መመሪያዎች ያንብቡ። 👉 ጽዳት፦ ማሽኑን ከተጠቀሙ በኋላ ሁሉም የምሽኑ እቃዎች በአግባቡ መፅዳቱን ማረጋገጥ ይኖርብናል። በአግባቡ ያልተፀዳ እቃ ሊዝግ እና በአግባቡ ማገልገል ሊያቆም ይችላል። 👉 የማሽኑ አገልግሎት ጊዜ፡- ልክ እንደ ማንኛውም መሳሪያ፣ መጭቂያ ማሽን የአገልግሎት ዘመን አላቸው። እና ከጊዜ በኋላ የመስራት አቅማቸው እየቀነሰ ሊመጣ ወይም መዛግ እና መሰበር ሊፈጠር ይችላል። የእርስዎ ጭማቂ ያረጀ ወይም በጣም ጥቅም ላይ የዋለ ከሆነ እሱን ለመተካት ጊዜው አሁን ሊሆን ይችላል። "ዋሳ የጥገና ማዕከል" አድራሻ :- 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 612 ስልክ :- 09-46-000-111 -:- 09-03-76-00-76 -:- 09-03-75-55-75

photo content

#የልብስ #ማጠቢያ #ማሽን #ለምን #ከመጠን #በላይ #ድምፅ #ያሰማል? የፌስቡክ ገፃችንን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.facebook.com/wasaelectronics 👉  ልብስ ማሽኑ ውስጥ ሲከተት አለማመጣጠን፡- በማሽኑ ውስጥ ልብስ ሲከተት ክብድቱን አምጣጥኖ ካልተከተተ ማሽኑ በሚሽከረከርበት ወቅት ማሽኑ እንዲንቀጠቀጥ እና የመንጋጋት ድምጽ  ሊያሰማ  ይችላል። 👉  ያረጁ የማሽኑ እቃዎች፡- በጊዜ ሂደት እንደ ኩሽኔት፣ ቺንጋ እና የመሳሰሉት ክፍሎች ሊያረጁ እና ሊበሉ ይችላሉ፣  ሳይቀየሩ ወይም ሳይጠገኑ ማሽኑ በሚሰራበት ሰሃት ማሽኑ አላስፍላጊ ድምፅ ሊያስማ ይችላል። 👉 የላሉ እቃዎች፡- ማሽኑ በሚሰራበት ወቅት በሚፈጠር ንዝረት ብሎኖች ወይም ሌሎች አካላት ከታሰሩበት ቦታ ሊላቀቁ ይችላሉ ፣ በአግባቡ ሳናጠብቃችው ማሽኑ መስራት ከጀመረ አላስፍላጊ ድምፅ ሊያስማ ይችላል። 👉 ቆሻሻ ወይም አላስፈላጊ እቃዎች፡- አንዳንድ ጊዜ እንደ ሳንቲም፣ የልብስ ቁልፍ ወይም ቁርጥራጭ ጨርቅ ያሉ ትናንሽ ነገሮች ማጠቢያው  ወይም ፓምፑ ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ፣ ይህም ማሽኑ በሚሰራበት ጊዜ ማሽኑ አላስፍላጊ ድምፅ ሊያስማ ይችላል። 👉 የተጎዳ ማጠቢያ ወይም መጭመቂያ፡- ማጠቢያው ወይም መጭመቂያው የተበላሸ ወይም የተሰነጠቀ ከሆነ በሚሽከረከርበት  ወቅት ከፍተኛ የሆነ የመንጋት ወይም ያልተገባ ድምፅ ሊያሰማ ይችላል። 👉  የደከመ ሞተር፡- ሞተሩ ከተበላሸ ወይም ከደከመ፣ በሚሮጥበት(በሚሽከረከርበት) ጊዜ ያልተለመደ ድምፅ ሊያሰማ ይችላል። 👉  ማሽኑን ምቹ ያልሆነ መሬት ላይ ማስቀመጥ፡- የልብስ ማጠቢያ ማሽኑ በትክክል ካልተቀመጠ ወይም ያልተስተካከለ ቦታ ላይ ከሆነ ከመጠን በላይ መንገጫገጭ እና አላስፈላጊ ድምፅ ሊያስከትል ይችላል። 👉  የማሽኑ አገልግሎት ጊዜ፡- ልክ እንደ ማንኛውም መሳሪያ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች የአገልግሎት ጊዜ አላቸው። በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ የተለያዩ አካላት ሊበላሹ ስለሚችሉ ማሽኑ አላስፍላጊ ድምፅ ሊያስማ ይችላል።                    "ዋሳ የጥገና ማዕከል" አድራሻ :- 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ህንፃ  6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 612 ስልክ :- 09-46-000-111  -:- 09-03-76-00-76 -:- 09-03-75-55-75

image_2024-06-06_10-39-30.png1.04 MB

We are celebrating our company Wasa's 3rd anniversary. Thank you for being with us. 🍾🥂 Branches: - 50 S Picket St, Alexandr
+2
We are celebrating our company Wasa's 3rd anniversary. Thank you for being with us. 🍾🥂 Branches: - 50 S Picket St, Alexandria, VA 22304 (USA) - 22 Getahun Besha Building, 6th floor (Ethiopia) - 22 Getahun Besha Building, 7th floor (Ethiopia) ©Wasa Company 2024 (2016 EC)

አስተምረን እንቀጥራለን ! - በቀን 3 ሰዓት - በሳምንት 3 ቀን - 3 እስከ 6 ወር - 5 ተማሪ ብቻ (VIP) - በወር 19,500 ብር ጥገና 🟪 የቢሮ ማሽን 🟪 የቤት እቃዎች 🟪 የመልቲሚዲያ
አስተምረን እንቀጥራለን ! - በቀን 3 ሰዓት - በሳምንት 3 ቀን - 3 እስከ 6 ወር - 5 ተማሪ ብቻ (VIP) - በወር 19,500 ብር ጥገና 🟪 የቢሮ ማሽን 🟪 የቤት እቃዎች 🟪 የመልቲሚዲያ 09-46-000-111 Wasa Institute of Technology (WIT) 22 Getahun Besha Building 6th floor

#ኢትዮጵያ #ቅርንጫፍ 🇪🇹 ከእሁድ እስከ እሁድ መስራት መጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው 🍾 ©Wasa Company
#ኢትዮጵያ #ቅርንጫፍ 🇪🇹 ከእሁድ እስከ እሁድ መስራት መጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው 🍾 ©Wasa Company