en
Feedback
Wasa Maintenance Center

Wasa Maintenance Center

Open in Telegram

አላማችን በአለም ደረጃ ቁጥር አንድ ተመራጭ የጥገና እና የዝርጋታ ድርጅት መሆን ነው ! ዋሳ የጥገና ማዕከል !

Show more
3 750
Subscribers
No data24 hours
-147 days
-6330 days
Posts Archive
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼 2017
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼 2017

እንኳን አደረሳቹ ፡፡🌼 ቋጉሜ 4🌼🌼🌼 ለማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብልሽት ካጋጠሞት ወደ ዋሳ የጥገና ማእከል በ 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ
እንኳን አደረሳቹ ፡፡🌼 ቋጉሜ 4🌼🌼🌼 ለማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብልሽት ካጋጠሞት ወደ ዋሳ የጥገና ማእከል በ 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612

እንኳን አደረሳቹ ፡፡🌼 ቋጉሜ 2 🌼🌼🌼 ማንኛውም የተበላሸቦት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ካለ ከሰኞ እስከ እሁድ በ 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ ሃ
እንኳን አደረሳቹ ፡፡🌼 ቋጉሜ 2 🌼🌼🌼 ማንኛውም የተበላሸቦት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ካለ ከሰኞ እስከ እሁድ በ 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612

እንኳን አደረሳቹ ፡፡ ቋጉሜ 1🌼🌼🌼 የማሽን ጥገና ያስፈልጎታል? 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ይደውሉ - ቀጠሮ ይያዙ - መፍትሄ ያግኙ
እንኳን አደረሳቹ ፡፡ ቋጉሜ 1🌼🌼🌼 የማሽን ጥገና ያስፈልጎታል? 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ይደውሉ - ቀጠሮ ይያዙ - መፍትሄ ያግኙ

ይደውሉ፤ ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ ☎️ 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ይደውሉ፤ ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ ☎️ 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612

#መሰረታዊ #የፕሪንተር #ችግሮች እና #መፍትሄዎቻቸው የፌስቡክ ገፃችንን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.facebook.com/wasaelectronics 👉 ወረቀት ነክሶ ማስቀረት፦ ወረቀቱ ቀጥ ብሎ ባግባቡ መግባቱን ማርጋገጥ፣ ያስገባነው ወረቀት ትክክለና መጠን(size) መሆኑን ማረጋገጥ፣ ፕሪንተሩ ውስጥ የገባ ቆሻሻ አለመኖሩን ማረጋገጥ ይኖርብናል። የነከሰ ወረቀተ ካለ ደግሞ ቀስ ብለን ጎትተን ማውጣት እና መንም ወረቀቱን ሊይዘው የሚችል ነገር አለመኖሩን ማረጋገጥ ይኖርብናል። 👉 ሙሉ ለሙሉ ፕሪንት አያደርግም ወይም ይደበዝዛል፦ ቀለም ወይም ቶነር ካርትሪጅ አለማልቁን ማረጋገጥ ካለቀ መቀየር ይኖርብናል 👉 የፕሪንት ጥራት መጓደል(ወረቀቱን ማቆሸሽ)፦ የፕሪንት ማድረጊያውን ጫፍ(printing nozzle and head) ማጽዳት ይኖርብናል፣ የፕሪንት ሴቲንግ ማስተካከል ይኖርብናል 👉 ከኔትዎርክ ወይም ከኮምፒዩተር ጋር እይገናኝም፦ ኔትዎርክ መሰራቱን ማርጋግጥ፣ ከፕሪንተሩ ጋር የምናገናኝበት ኬብል በእግባቡ መስራቱን ማረጋገጥ ይኖርብናል፣ የፕሪንተሩ ድራይቨር መዘመኑን(up to date) መደረጉን ማረጋገጥ ይኖርብናል 👉 ፕሪንተሩ ይግላል፦ በፕሪንተሩ ዙሪያ በቂ አየር እንደሚዘዋወር ማረጋገጥ ይኖርብናል፣ ብዙ የስራ ጫና ብዝቶበት ሊሆን ስለሚችል ማሳረፍ ይኖርብናል 👉 ፕሪንተሩ የብልሽት ኮድ ያሳያል፦ የአጠቃቀም መመሪያውን ማንበብ እና በመመሪያው መሰረት ማስተካከል ይኖርብናል 👉 ፕሪንተሩ ሲሰራ ያልተገባ ድምጽ ያሰማል፦ የፕሪንትሩ የውስጥ የሰበረ ነገር አለመኖሩን ማርጋግጥ፣ የላላ ነገር አለመኖሩን ማረጋገጥ ይኖርብናል ማስታወሻ፦ እነዚህን መፍትሄዎች ተጠቅመው ካልተስተካከለልዎ የጥገና ባለሙያ ማናገር ይኖርቦታል ለማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ጥገና አገልግሎት ይደውሉልን ያሉበት ድረስ ባለሙያዎቻችንን እንልክሎታለን እንዲሁም ህጋዊ ዋስትናም እንሰጦታለን :: ስልክ :- 9492 ፣ 0903-76-00-76 ወይም 0903-75-55-75 አድራሻ :- 22 ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 612 ዋሳ የጥገና ማዕከል "ሁሉንም አገልግሎት በተመቸዎት ጊዜ እና ባሉበት ቦታ"

photo content

የቢሮ እቃዎ ብልሽት አጋጥሞታል ? ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612 ☎️ 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
የቢሮ እቃዎ ብልሽት አጋጥሞታል ? ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612 ☎️ 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ

ይደውሉ - ቀጠሮ ይያዙ - መፍትሄ ያግኙ 📞 9492 ወይም 09-46-000-111
ይደውሉ - ቀጠሮ ይያዙ - መፍትሄ ያግኙ 📞 9492 ወይም 09-46-000-111

ይደውሉ - ቀጠሮ ይያዙ - መፍትሄ ያግኙ... 📞 9492 ወይም 09-46-000-111
ይደውሉ - ቀጠሮ ይያዙ - መፍትሄ ያግኙ... 📞 9492 ወይም 09-46-000-111

ይደውሉ - ቀጠሮ ይያዙ - መፍትሄ ያግኙ 📞 9492 ወይም 09-46-000-111
ይደውሉ - ቀጠሮ ይያዙ - መፍትሄ ያግኙ 📞 9492 ወይም 09-46-000-111

የቤት እቃዎ ተበላሽቶቦት አዝነዋል ? ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
የቤት እቃዎ ተበላሽቶቦት አዝነዋል ? ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ

የተበላሸቦት የኤሌክትሮኒክስ እቃ በቤትዎ አለ? ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
የተበላሸቦት የኤሌክትሮኒክስ እቃ በቤትዎ አለ? ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ

የተበላሸቦት የኤሌክትሮኒክስ እቃ በቤትዎ አለ? ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612 ☎️ 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
የተበላሸቦት የኤሌክትሮኒክስ እቃ በቤትዎ አለ? ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612 ☎️ 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ

የተብላሸቦት እቃ አለ ? ዋሳ የጥገና ማዕከል 👇 📞 𝟗𝟒𝟗𝟐 ወይም 𝟎𝟗-𝟒𝟔-𝟎𝟎𝟎-𝟏𝟏𝟏 ይደውሉ - ቀጠሮ ይያዙ - መፍትሄ ያግኙ

#የማይክሮ ዌቭ #ብልሽት እና #መፍትሄዎቻቸው የፌስቡክ ገፃችንን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.facebook.com/wasaelectronics 👉 ማይክሮ ዌቩ አይበራም፦ የማይክሮ ዌቩ ሶኬት ባግባቡ እንደተሰካ ማርጋገጥ፣ የማይክሮ ዌቩ በር ባግባቡ መዘጋቱን ማረጋገጥ፣ የኤሌክትሪክ መስመሩ ላይ ሃይል መኖሩን ማረጋገጥ ይኖርብናል 👉ማይክሮ ዌቩ ይበራል ነገር ግን አያሞቅም፦ የማይክሮ ዌቩ በር ግጥም ብሎ መዘጋቱን ማረጋገጥ፣ ማሞቂያው(magnetron) ሙቀት እንዳለው ማረጋገጥ ይኖርብናል፣ የመቆጣጠሪያ ቦርዱ ባግባቡ እንደሚሰራ ማረጋገጥ ይኖርብናል 👉 የማይክሮ ዌቩ ሰሃን ማስቀመጫው አይሽከረከርም፦ ሰሃኑ ባግባቡ ማስቀመጫው ላይ መቀመጡን ማረጋገጥ ይኖርበናል፣ ሞተሩ አንደሚሰራ ማረጋገጥ ፣ ማሽከርከሪያውን ማፅዳት ይኖርብናል 👉 ማይክሮ ዌቩ ያልተለመደ ድምፅ አለው፦ የላላ ብሎኖች አለመኖራቸውን ማርጋገጥ፣ ማሞቂያው ሲበላሽ የተለየ ድምፅ ስለሚያመጣ ማሞቂያው እንደሚሰራ ማረጋገጥ ይኖርብናል 👉 የማይክሮ ዌቩ ዲስፕሌይ አይበራም ወይም ይርገበገባል፦ የኤሌክትሪክ ሃይሉ የማይዋዥቅ መሆኑን ማረጋገጥ፣ ዲስፕሌይ ቦርዱ ባግባቡ እንደሚሰራ ማረጋገጥ ይኖርብናል 👉 የብልሽት ኮድ ያሳያል፦ የአጠቃቀም መመሪያውን ማንበብ፣ ሲስትሙን ሪሴት ማድረግ ይኖርባናል ማስታወሻ፦ እነዚህን መፍትሄዎች ተጠቅመው ካልተስተካከለልዎ የጥገና ባለሙያ ማናገር ይኖርቦታል ለማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ጥገና አገልግሎት ይደውሉልን ያሉበት ድረስ ባለሙያዎቻችንን እንልክሎታለን እንዲሁም ህጋዊ ዋስትናም እንሰጦታለን :: ስልክ :- 9492 ፣ 0903-76-00-76 ወይም 0903-75-55-75 አድራሻ :- 22 ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 612 ዋሳ የጥገና ማዕከል "ሁሉንም አገልግሎት በተመቸዎት ጊዜ እና ባሉበት ቦታ"

photo content

እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! 9492 ወይም 09-46-000-111 ዋሳ ካምፓኒ 2016
እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! 9492 ወይም 09-46-000-111 ዋሳ ካምፓኒ 2016

ክፍት የስራ ማስታወቂያ - የፍሪጅ ጥገና ባለሙያ - የልብስ ማጠቢያ ጥገና ባለሙያ - የቲቪ ጥገና ባለሙያ - የቢሮ ማሽን ጥገና ባለሙያ መስፈርት - ከ 5 አመት በላይ ልምድ ያለው - በቋሚነት መስራ
ክፍት የስራ ማስታወቂያ - የፍሪጅ ጥገና ባለሙያ - የልብስ ማጠቢያ ጥገና ባለሙያ - የቲቪ ጥገና ባለሙያ - የቢሮ ማሽን ጥገና ባለሙያ መስፈርት - ከ 5 አመት በላይ ልምድ ያለው - በቋሚነት መስራት የሚችል ደሞዝ - በስምምነት ስልክ :- 9492 ወይም 09-46-000-111 አድራሻ :- 22 ጌታሁን በሻህ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 612