Wasa Maintenance Center
Open in Telegram
አላማችን በአለም ደረጃ ቁጥር አንድ ተመራጭ የጥገና እና የዝርጋታ ድርጅት መሆን ነው ! ዋሳ የጥገና ማዕከል !
Show more3 750
Subscribers
No data24 hours
-147 days
-6330 days
Posts Archive
የተበላሸቦት የኤሌክትሮኒክስ እቃ አለ ! ከቤቶ ሆነው ይደውሉ ያሉበት ድረስ በመምጣት እንሰራሎታለን !
ዋሳ የጥገና ማእከል
በስልክ ቁጥራችን👇
በ ☎️9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ።
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ምን የተበላሸቦት የኤሌክትሮኒክስ እቃ አለ? ከቤቶ ሆነው ይደውሉ ያሉበት ድረስ በመምጣት እንሰራሎታለን !
ዋሳ የጥገና ማእከል
በስልክ ቁጥራችን👇
በ ☎️9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ።
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
https://t.me/Wasa_Electronics
ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ብልሽት ካጋጠሞት ከቤቶ ሆነው ይደውሉ ያሉበት ድረስ በመምጣት እንሰራሎታለን !
ዋሳ የጥገና ማእከል
በስልክ ቁጥራችን👇
በ ☎️9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ።
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ብልሽት ካጋጠሞት ከቤቶ ሆነው ይደውሉ ያሉበት ድረስ በመምጣት እንሰራሎታለን !
ዋሳ የጥገና ማእከል
በስልክ ቁጥራችን👇
በ ☎️9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ።
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ብልሽት ካጋጠሞት ከቤቶ ሆነው ይደውሉ በብርሃን ፍጥነት እንሰራሎታለን !
ዋሳ የጥገና ማእከል
በስልክ ቁጥራችን👇
በ ☎️9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ።
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ማንኛውም የተበላሸ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ብልሽት ካጋጠሞት ያሉበት ድረስ በመምጣት እናገለግሎታለን ! ! !
እርሶም የሚያስጠግጉት ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ካለ
ዋሳ የጥገና ማእከል
በስልክ ቁጥራችን👇
በ ☎️9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ።
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ያሉበት ድረስ በመምጣት ከተሟላ የመለዋወጫ አቅርቦት ጋር ማንኛውንም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ጥገና አገልግሎት እንሰጣተን !
ዋሳ የጥገና ማእከል
በስልክ ቁጥራችን
በ 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ።
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ብልሽት ካጋጠሞት ዋሳ ኤሌክትሮኒክስ በመደወል
በስልክ ቁጥራችን
በ📞 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ማንኛውም አይነት ያገለገለ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ሲገዙ ዋሳ የጥገናማእከል መደወል እንዳይረሱ!
በስልክ ቁጥራችን
በ ☎️ 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ !
ዋሳ ካምፓኒ 2017/2024
ስለ ጁስ መፍጫዎ ያውቃሉ?
ዋሳ የጥገናማእከል
በስልክ ቁጥራችን
በ ☎️9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
https://t.me/Wasa_Electronics
ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ብልሽት ካጋጠሞት ዋሳ ኤሌክትሮኒክስ በመደወል
በስልክ ቁጥራችን
በ📞 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ማንኛውም የተበላሸቦት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ካሎዎት ከሰኞ እስከ እሁድ
በስልክ ቁጥራችን
በ📞 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ከሶስት ወር ዋስትና ጋር ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ እቃ እንጠግናለን!
ዋሳ የጥገና ማእከል
በስልክ ቁጥራችን
በ 📞 9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
፤ቀጠሮ ያስይዙ፤ መፍትሄ ያግኙ!
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ክፍያ :- ደሞዝ + 5% ቦነስ + የካምፓኒ ጥቅማ ጥቅም
የስራ ቀን በሳምንት 2 ቀን ፣ 3 ቀን ፣ 4 ቀን ቋሚ
የዋሳ ጥገና ማዕከል በእነዚህ 5 ዘርፎች ላይ ብቃት ያላቸውን ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
1, የቤት እቃዎች ጥገና
- ፍሪጅ - ልብስ ማጠቢያ
- ቲቪ - የቡና ማሽን ወዘተ ••
- ጂፓስ
2, የቢሮ ማሽን ጥገና
- ፎቶ ኮፒ ማሽን - ፋክስ ማሽን
- ፕሪንተር - ስካነር
3, የኤሌክትሪክ ስራዎች
- የመኪና ኤሌክትሪክ ስራዎች
- የኤሌክትሪክ ዝርጋታ
- የሶላር ፒቪ ዝርጋታ
- የዲሽ ዝርጋታ
4, የማሽነሪ ጥገና
- የሞተር ጥገና
- ጀነሬተር ጥገና
- ትራንስፎርመር ጥገና
5, የመልቲሚዲያ እቃዎች ጥገና
- የሞባይል ጥገና
- የኮምፒውተር ጥገና
- የኔትዎርክ ዝርጋታ / ጥገና
- ካሜራ ዝርጋታ / ጥገና
መስፈርት
- ታማኝ እና ትሁት ባህሪ ያለው
- ከ 3 አመት በላይ ልምድ
- በሳምንት ሁለት ቀን እሁድን ጨምሮ በቋሚነት መስራት የሚችል
- ከአንድ በላይ ሙያ ቢኖነረው ይመረጣል
ስልክ :- 9492 ወይም 09-46-000-111
አድራሻ :- ጌታሁን በሻህ ህንፃ 6ኛ & 7ኛ ፎቅ
በስራ ቦታዎ የኮምፒውተር ብልሽት አጋጥሞዎታል?
በስልክ ቁጥራችን
በ 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
፤ቀጠሮ ያስይዙ፤ መፍትሄ ያግኙ!
የቴሌግራም ሊንካችን 👇
https://t.me/Wasa_Electronics
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
#ፍሪጅ #ጋዙ #ሲፈስ #የሚያሳየው #ምልክቶች እና #ጋዝ #ስንሞላ #መከተል #ያለብን #ቅደም #ተከተል
የፌስቡክ ገፃችንን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.facebook.com/wasaelectronics
👉 ቅድሚያ መረዳት የሚኖርብን መሰረታዊ ነገር የፍሪጅ ጋዝ የሚያልቅ ነገር አልመሆኑን ሲሆን ነገርግን ጋዙ የተጠራቀመበት ቱቦ ቀዳዳ ካለው ጋዙ ሊፈስ ይችላል።
👉 ሌላው ደግሞ ጋዝ መፍሰሱን የምናረጋግጠው ቅዝቃዜ ስለሌለው ብቻ ሳይሆን ፍሪጁን ካበራነው ብኋላ ኮምፕሬሰሩ መነሳቱን በማርጋገጥ ከኮምፕሬሰሩ የሚወጡ ሁለት የጋዝ ትቦዎችን በመንካት አንዱ መቀዝቀዙን አንዱ መሞቁን ማረጋገጥ ይኖርብናል። ነገር ግን ኮምፕሬሰሩ ተነስቶ ሁለቱም ትቦዎች ማይሞቁ ክሆነ ጋዙ ፈሷል ማለት ነው።
👉 ጋዙ መፍሰሱን ካርጋገጥን በኋላ የመጀመሪያ እርምጃችን ሊሆን ሚገባው ጋዙ የፈሰሰበትን ቦታ መፈለግ እና ቦታውን መድፈን ነው።
👉 ቀዳዳውን ከደፈንን በኋላ በቫክዩም ፓምፕ ከሲስተሙ ውስጥ ቆሻሻ አየር በማውጣት ሌላ ቀዳዳ አለመኖሩን በጌጅ ማረጋገጥ ይኖርብናል።
👉 ምንም ቀዳዳ አለመኖሩን ካርጋገጥን በኋላ ኮምፕሬሰሩ ላይ ያለውን ታግ በማየት የጋዙን አይነት በመለየት ኮምፕሬሰሩ ከመነሳቱ በፊት መጠነኛ ጋዝ መሙላት ይኖርብናል።
👉 ኮምፕሬሰሩን በማስነሳት የሚበቃውን ያህል ጋዝ በመሙላት ፍሪጁ ከሁለቱ አንዱ ቱቦ ሙቀት እንዳለው ማርጋገጥ እና ፍሪጁ ቅዝቃዜ እንዳለው ማረጋገጥ ይኖርባናል።
👉 ቀስ ብለን ማኒፎልድ ጌጁን ከነቀልን በኋላ የቻርጂንግ ቫልቩን ፒን እንደጠበቀ በማረጋገጥ ክዳኑን መክደን ይኖርብናል።
ማስታወሻ፦ ይህንን ስራ ስንሰራ ግን ብየዳ እና አንድ አንድ የባለሙያ ስራዎች ስለሚያስፍልጉ ባልሙያ እንዲሰራቸው ይመከራል።
ለማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃ ጥገና አገልግሎት ይደውሉልን ያሉበት ድረስ ባለሙያዎቻችንን እንልክሎታለን እንዲሁም ህጋዊ ዋስትናም እንሰጦታለን ::
ስልክ :- 9492 ፣ 0903-76-00-76 ወይም 0903-75-55-75
አድራሻ :- 22 ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻህ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 612
ዋሳ የጥገና ማዕከል
"ሁሉንም አገልግሎት በተመቸዎት ጊዜ እና ባሉበት ቦታ"
ማንኛውም አይነት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ብልሽት ሲያጋጥሞት
በስልክ ቁጥራችን
በ 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
፤ቀጠሮ ያስይዙ፤ መፍትሄ ያግኙ
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
ለማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብልሽት ካጋጠሞት
ወደ ዋሳ የጥገና ማእከል
በ 📞9492 ወይም 09-46-000-111 ላይ ይደውሉ
ቀጠሮ ያስይዙ መፍትሄ ያግኙ
ሃያ ሁለት ጌታሁን በሻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 612
