GAT MECHANICAL ENGINEERING SOLUTION
Open in Telegram
የተለያዩ የመካኒካል እና የኤሌክትሪካል የማሽነሪ ስራወችን የፋብሪካ እቃወችን የመኪና መለዋወጫ እቃወችን በፈለጉት ትዕዛዝ እንሰራለን እንጠግናለን ፡፡ ከፈለጉ ይደውሉ :: (CNC machine) ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይደውሉ በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ ። 09-22-93-81-65 +251901216037 GAT MECHANICAL ENGINEERING SOLUTION
Show more482
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
GAT MECHANICAL ENGINEERING SOLUTIONS
############################################################
በአዲስ መልክ ስራ መጀመራችን እናሳውቃለን ይህም የስራው አይነት የተለያዩ የCNC machine እቃዎችን ከውጭ ማስመጣት እና ማከፋፈል የጀመርን መሆኑን እናሳውቃለን **
1, ሲኤንሲ ማሽነሪዎችን ከውጭ እናስመጣለን
2, የሲኤንሲ እቃዎችን በሚፈልጉት አይነት እናስመጣለን
3, የተበላሹ የሲኤንሲ ማሽነሪዎች እንጠግናለን
4, የሲኤንሲ ማሽነሪዎች ሶፋትዊየር እናስተካክላለን እንጭናለን
5, የተለያዩ የአውቶሞቲቭ እና የመኪና እቃዎችን በሚፈልጉት የመኪና ሞዴሎች እቃዎችን ከውጭ እናስመጣለን ።
ከላይ በዝርዝር ያስቀመጥናቸውን በማየት የሚፈልጉትንና የሚያስፈልገው እቃዎች ማግኘት ይችላሉ ።
አድራሻችን 22 መክሊት ህንጻ አጠገብ ሲሆን በዚህ ስልክ በመደወል ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
0922938165
0913890725
0901216037
በመደወል ሙሉ መረጃወችን ማግኘት ይችላሉ
በበለጠ ቢሮ በመምጣት ማነጋገር ይቻላል ።
የተወደዳችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን እና ደንበኛ ለመሆን እየተንደረደራችሁ ያላችሁ በሙሉ ይሄንን የምትመለከቱትን የሻማ ምርት በማምረት ለተለያዩ ፕሮግራሞች በትእዛዝ እንሰራለን እናቀርባለን ።
1, ለልደት
2, ለሰርግ
3, ለምርቃት
4, ለአንቨርሰሪ
5, ለቤቢ ሻወር
6, ለሀይማኖት ክብረ ብአል
እነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው ዝርዝሩን በማየት በምትፈልጉት ከለር እና በምትፈልጉት መጠን በፍጥነት ሰርተን እናስረክባለን
አድራሻ
0922938165
0901216037
በዚህ በመደወል የምትፈልጉትን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ ።
ማሽኑንም መግዛት ለሚፈልግ በትዕዛዝ እንሰራለን እናቀርባለን ።
ይህ የምትመለከቱት የCNC ሌዘር ማሽን Co2 ቲዩብ ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ በአድራሻችን ማግኘት ትችላላችሁ
150W co2 leaser tyoub
Price 135000
cell
0922938165
የምንሰጣቸው አገልግሎት
1, የሲኤንሲ ማሽን ሙሉ ምርት
2, የሲኤንሲ ማሽን ሙሉ እድሳት
3, የሲኤንሲ ማሽን ጥገና
4, የሲኤንሲ ሶትፍት ዊየር መቀየር
5, የተለያዩ የኢንዱስትሪ ማሽነሪወች ጥገና
6, የመካኒካል ኢንጅነሪንግ ቴክኖሎጅወችን ማማከር እና ስልጠና መስጠት
7, የማሽነሪ ዲዛይን ስራወችን መስራት እና ስልጠና መስጠት የማማከር አገልግሎት መስጠት ::
አወ ይምጡና ይጎብኙ ያለ ምንም ጥርጥር በስራችን ይረካሉ ይደሰታሉ አይምሮወን ያዳብራሉ ::
አድራሻ
0922938165
0901216037 ይደውሉ
ይህ የምትመለከቱት የሲኤንሲ ማሽን በጥራት እና እስታንዳርዱን የጠበቀ ማሽን የሚሰራው ስራ በዝርዝር ማየት ይቻላል ።
መስራት የሚችለው ማተርያል በዝርዝር ይሄንን ይመስላል
1, አልሚኒየም ክላዲግ
2, ፎሞ
3, አውስትራልያ እንጭት
4, ሻሸመኒ እንጨት
5, ማይካ
6, ኤም ድኤፍ
7, ፕላይ ውድ
እነዚህን በዝርዝር የምታዩትን ማተርያል በመጠቀም የተለያዩ የማስታወቂያ እና የፈርኒቸር የጌጣጌጥ የዲዛይን ስራወችን መስራት የሚችል ማሽን ስለሆነ በመግዛት የስራ እድል መፍጠር ይቻላል ።
አድራሻችን አዲስ አበባ ነው ክፍለ ሀገርም ለማሰራት ፍላጎት ያላችሁ መረጃ መጠየቅ ትችላላችሁ ።
በዚህ ስልክ በመደወል የምትፈልጉትን ሙሉ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ ስለ ማሽኑ ።።
0922938165
0901216037
