GAT MECHANICAL ENGINEERING SOLUTION
Open in Telegram
የተለያዩ የመካኒካል እና የኤሌክትሪካል የማሽነሪ ስራወችን የፋብሪካ እቃወችን የመኪና መለዋወጫ እቃወችን በፈለጉት ትዕዛዝ እንሰራለን እንጠግናለን ፡፡ ከፈለጉ ይደውሉ :: (CNC machine) ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይደውሉ በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ ። 09-22-93-81-65 +251901216037 GAT MECHANICAL ENGINEERING SOLUTION
Show more482
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
+2
የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን ጥራቱን የጠበቀ የሻማ ሞልድ ማሽን መግዛት የምትፈልጉ እኛ ጋር ብቅ ማለት ትችላላችሁ ።
በአንድ ጊዜ ከ30 እስከ 100 ድረስ ማውጣት የሚችል የሻማ ሞልድ ማሽን እንሰራለን ።
ለበለጠ መረጃ 0922938165 ይደውሉ ።
ለመላው የዕስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ _ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!!!!!!!!!
ዒድ ሙባረክ
ዒድ ሙባረክ
ዒድ ሙባረክ
ሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ።
ከጠላቻ አስተሳሰብ እንውጣ
በታላቅ ቅናሽ በታላቅ ቅናሽ
ከውጭ የገባ አዲስ የሲኤንሲ ማሽን የሚሸጥ ስላለን በዚህ ስልክ 0922938165 መደወል ይቻላል
የማሽን ዝርዝር መረጃወች ።
1, Machine size: 2m x 3.5m x 1.5m
2, Working area: 1.3mx2.5mx200mm
3, Working axis: 3 axis: X,Y,Z
4, Total power: 8 kwatt
5, Spindle Power: 4 kwatt with inverter
6, Working voltage: 220V 50-60Hz, 1-phase
7, Spindle Type: water cooling
8, Max. idling speed: 40,000rpm
9, Max. engraving speed: 23000mm/min
10, Spindle speed: 18000rpm
11, Repositioning resolution: 0.02mm
12, Drive motors: upgraded 12NM Nema 34 stepper motors
13, Drive Mechanism: Helical Rack + pinion system with HIWIN sliders
14, Tightly Sealed and dust protecting covers
15, Inductive sensor limit switches
16, Available clamping bed
17, Cutting materials: MDF, Wood, Aluminum, acrylic mica, Foam board and other softer materials.......
በጣም ለመስራት ቀላል እና አመች የሆነ የሻማ ሞልድ እኛ ጋር ይገኛል ።
በቀላሉ የሻማ ማምረቻ በመግዛት በቤተወ ውስጥ ሁነው መስራት ይችላሉ።
ለተለያዩ ፕሮግራሞች እናቀርባለን .....
ለልደት
ለምርቃት
ለቤቢ ሻወር
ለሀይማኖታዊ ክብረ በዓል
ለአንቨርሰሪ ደይ
ለሰርጎች
ለተለያዩ ስራወች አገልግሎት የሚውል የሻማ ምርት ከፈለጉ ያናግሩን ።
አድራሻ 0922938265 ይደውሉ
እነዚህ የምታዩት የሲኤንሲ ማሽን እቃዎችን (CNC machine) ከፈለጉ እና ከተቸገሩ እኛጋር ይገኛሉ ።
የሲኤንሲ ማሽን ስራ ለመስራት እንዳይቸገሩ በሚፈልጉት መንገድ እኛ ጋር ብቅ ይበሉ ።
ለበለጠ መረጃ 0922938165 ይደውሉ ።
የኬክ ወረቀት እና ካርቶን ቅርጽ የሚቆርጥ ማሽን ማሰራት የምትፈልጉ በፍጥነት እና በምፈልጉት መልኩ መስራት እንደምንችል በስራችን እናረጋግጣለን ።
ለማሰራት የምፈልጉ
አድራሻ 0922938165
የሚሸጥ የሲኤንሲ ማሽን ለማስታወቂያ ስራዎች ለፈርኒቸር ስራዎች የሚጠቅም እና ወሳኝ ማሽን ስለሆነ በፍጥነት በመግዛት የሚፈልጉትን ስራ መስራት ይችላሉ ።
ማሽኑን ስንሸጥ ከነ ሙሉ ስልጠናው እና ዋስትና ጋር ስለሆነ ኮራ ብለው መጠየቅ ይችላሉ ።
MACHINE DESCRIPTION
(3-AXIS ROUTER CNC MACHINE)
Working area: 1300mmx2500mmx200mm
Working axis: X,Y,Z
Spindle Power: 2.2 kwatt with inverter
Spindle Type: water cooled
Max. idling speed: 40,000rpm
Max. engraving speed: 23000mm/min
Spindle speed: 18000rpm
Repositioning resolution: 0.02mm
Drive motors: Nema 34 stepper motors
Control system: Mach3 pc software
Cutting material: MDF, Wood, Aluminum, acrylic mica, Foam board and other softer materials
Working voltage: 220V 50-60Hz, 1-phase
# Command code: G code
¶ artcame software G code converted
¶ aspire software G Code converted
¶ soldwork software G code converted
# software mac3
# Computer interface: USB 2.0
# Standard equipment included
Tool changing wrenches
ER 1-14 collet sets
One trial cutting router bit
address
0922938165 call
CNC MACHINE
* size 1.5m x 1.5m
* motor 2 Nema 34 individual motor (y axis)
*2 nema 23 stepper motors for x and z axis
* 19mm Acme ball screw for each axis
* 4 linear rail (2 for x axis and 2 for y axis)
* 4 Individual stepper motor driver
* 2 original Power supply for motor driver
* 450 watt Router
Ideal for foam cutting
Price 90,000
Address
0922938165
ይህ የምትመለከቱት የሲኤንሲ ማሽን ሙሉ ስራውን ጨርሰን ከነ ሙሉ ስልጠናው ለውድ ደበኛችን በማስረከብ ወደ ድሬዳዋ ልከናል ስለዚህ የምንሰጠውን አገልግሎት በመጠቀም ምርታማነትን እና ቴክኖሎጂን ማሳደግ ይችላሉ ።
የምንሰጣቸው አገልግሎት
1, የሲኤንሲ ማሽን ሙሉ ምርት
2, የሲኤንሲ ማሽን ሙሉ እድሳት
3, የሲኤንሲ ማሽን ጥገና
4, የሲኤንሲ ማሽን ሶትፍት ዊየር መቀየር
5, የተለያዩ የኢንዱስትሪ ማሽነሪወች ጥገና
6, የመካኒካል ኢንጅነሪንግ ቴክኖሎጅወችን ማማከር እና ስልጠና መስጠት
7, የማሽነሪ ዲዛይን ስራወችን መስራት እና ስልጠና መስጠት የማማከር አገልግሎት መስጠት ::
አወ ይምጡና ይጎብኙ ያለ ምንም ጥርጥር በስራችን ይረካሉ ይደሰታሉ አይምሮወን ያዳብራሉ ::
አድራሻ
0922938165
0901216037 ይደውሉ
GAT Mechanical engineering solution #################
#########
በፍጥነት እድሉን መጠቀም ትችላላችሁ
እነዚህ በዝርዝር ያሉ ማሽኖችን አሁን እጃች ላይ ስላሉ መግዛት ይቻላል
1, ሲኤንሲ 3 አክሲስ ማሽን የሆነ ለማስታወቂያ እና ለፈርኒቸር ስራዎችን የሚያገለግል ማሽን ስለሆነ መግዝት እና መጠቀም ይቻላል ።
2, CO2 ሌዘር ማሽን ከቻይና የመጣ ሲሆን ከነ ሙሉ አክሰሰሪ እና ከነ ሙሉ ስልጠና መግዛት እና መጠቀም ትችላላችሁ አሁን እጃችን ላይ አለ እድሉ እንዳያመልጠወ ።
3, ሲኤንሲ ማሽን ከቻይና የመጣ ሲሆን እሱንም መግዛት የምትፈልጉ እድሉን መጠቀም ይቻላል አሁን እጃችን ላይ አለን ።
ውድ ደንበኞቻችን የተለያዩ የማሽነሪዎች እቃወችን መግዛትም ሆነ ማስመጣት የምትፈልጉ ካላችሁ በምትፈልግበት ስዓት እና ቀን ማቅረብ እንችላለን ።
ለበለጠ መረጃ 0922938165 መደወል ይቻላል
በቻናላችን ላይ መከታተል እና መጠየቅ ይቻላ
የተለያዩ የመካኒካል እና የኤሌክትሮኒክስ ስራወችን ማሰራትም ሆነ ማማክር ይችላል ፡፡
በቅርቡም ከታች የምትመለከቱት ጊር (gear) ከቻይና በመጣልን ጥሬቃ የሠራነው ሲሆን ይህ ጊር የሚገጠመው ለትላልቅ ፋብሪካወች 24 ስዓት ለሚሰሩ ግዙፍ ፍብሪካወች ነው፡፡
✍✍✍✍✍✍✍
✍✍✍✍✍✍✍✍✍
የተግባር ተኮር ስራ ከመስራት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም ስለዚህ ወደኛ በመምጣት ተግባር ተኮር ስራወችን ይሸምቱ ፡፡
፡
፡
፡
በተጨማሪ የሚፈልጉትን የመካኒካል እና የኤሌክትሪክ የዲዛይን ስራ ማሰራት ከፈለጉ አድራሻ 0922938165 ይደውሉ ፡፡
GAT Mechanical engineering solution #################
#########
ከላይ የምትመለከቱት በፎቶ በእጃችን ላይ ያለ የሚሸጥ ማሽን ስለሆነ ማሽኑን መግዛት ይቻላል ።
የሚሸጡ ማሽን በዝርዝር
1, CO2 ሌዘር ማሽን ከቻይና የመጣ ሲሆን ከነ ሙሉ አክሰሰሪ እና ከነ ሙሉ ስልጠና መግዛት እና መጠቀም ትችላላችሁ አሁን እጃችን ላይ አለ እድሉ እንዳያመልጠወ ።
2, ኪሪስታል ጀት ፕሪተር ማሽን ወይም የባነር እና የእስቲከር ማሽን መግዛት የምትፈልጉ እጃችን ላይ አለ ።
3, ሲኤንሲ ማሽን ከቻይና የመጣ ሲሆን እሱንም መግዛት የምትፈልጉ እድሉን መጠቀም ይቻላል አሁን እጃችን ላይ አለን ።
ውድ ደንበኞቻችን የተለያዩ የማሽነሪዎች እቃወችን መግዛትም ሆነ ማስመጣት የምትፈልጉ ካላችሁ በምትፈልግበት ስዓት እና ቀን ማቅረብ እንችላለን ።
ለበለጠ መረጃ 0922938165 መደወል ይቻላል
በቻናላችን ላይ መከታተል እና መጠየቅ ይቻላል ።
