C𝐢𝐯𝐢𝐥 𝐄𝐧𝐠𝐢𝐧𝐞𝐞𝐫𝐢𝐧𝐠 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐦𝐚𝐭𝐞𝐫𝐢𝐚𝐥𝐬 𝐜𝐨𝐥𝐥𝐞𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧
Open in Telegram
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲📲 +251980500561
Show more2 623
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-1530 days
Posts Archive
👉የኮንስትራክሽን ባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ
🖱ክፍል ሁለት
🌟በደረጃ ሦስት ሥር የሚመደቡት ከፍተኛ ባለሙያ እርከን ሥር ያሉት ባለሙያዎች፦ ምሩቅ መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Graduate Engineer/Architect)፣ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Professional Engineer/Architect) እና ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Practicing Professional Engineer/Architect) በሚል ሦስት ዋና ዋና እርከኖች ሥር ይካተታሉ።
⏺ሀ) ምሩቅ መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Graduate Engineer/Architect)
📏ምሩቅ ባለሙያ የሚባለው በምህንድስና ወይም ከምህንዴስና ጋር ተዛማጅነ ት ባላቸው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ተቋም በመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ እና ከዜሮ እስከ ሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው ምሩቅ የምህንድስና (ተያያዥ) ባለሙያ የሚጠራበት፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ቅየሳ ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ አርክቴክቸር፣ ከተማ ፕላን፣ ኤሌክትሪካል፣ ሳኒታሪ፣ ኤሌክትሮመካኒካል ኢንጂነሪንግ ባለሙያዎች እናሌሎች በዘርፉ ያሉ መሐንዲሶች የሚሰየሙበት ምድብ ነው።
⏺ለ) ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Professional Engineer/Architect)
📏በዚህ ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ የ ሚወስዱ ባለሙያዎች ከምህንድስና ጋር ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ የትምህርት ማስረጃ እና ቢያንስ ከሶስት ዓመት በላይ የሆነ የስራ ልምድ ሊኖራቸው የሚገባ ናቸው።
🗞ፕሮፌሽናል የምህንድስና (ተያያዥ) ባለሙያዎች የሚያካትተው በስትራክቸራል፣ ጂኦቴክኒካል፣ መንገድ እና ድልድይ፣ ኤሌክትሪካል፣ ሳኒታሪ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል፣ ማቴሪያል ኢንጂነሪንግ ባለሙያዎችን እና ሌሎች ወደፊት የሚፈጠሩ የኢንጂነሪንግ ዘርፎች የተመረቁ ናቸው።
▶️በዚህ ምድብ የሚከተሉት ስያሜዎች ሊሰጡ ይችላሉ።
~ ፕሮፌሽናል አርክቴክት
~ ፕሮፌሽናል የከተማ ልማት ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የመሬት ገጽታ ማስዋብ ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የማቴሪያል ምህንድስና ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የከርሰ ምድር ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል ጂኦቴክኒካል ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የመንገድ ምህንድስና ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል ሎኬሽን መሐንዲስ
~ ፕሮፌሽናል የድልድይ ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል ሳኒተሪ መሐንዲስ
~ ፕሮፌሽናል ስትራክቸራል መሐንዲስ
~ ፕሮፌሽናል ኤሌክትሪካል መሐንዲስ
⏺ሐ) ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት
📌(Practicing Professional Engineer/Architect)፦ አመልካቹ ከታወቀ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በዲግሪና ከዚያ በላይ በሆነ ደረጃ የተመረቀ መሆን ያለበት ሲሆን፤ የዲግሪ ሰባት ዓመት፣ የማስተርስ አምስት ዓመት እንዲሁም የድክትሬት ሶስት ዓመት ላመለከተበት ዘርፍ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ሊኖረው የሚገባ ሲሆን ከተገለጸው የስራ ልምድ ዉስጥ ቢያንስ 2 ዓመቱ እንደአግባቡ በዲዛይን ወይም በዲዛይን ክለሳ ወይም በኮንስትራክሽን ግንባታ ወይም ማኔጅመንት ወይም ከሙያቸው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስራዎች ላይ የተሳተፈ መሆን ይኖርበታል።
📐ባለሙያው ከላይ የተዘረዘሩትን ስራዎች በቁጥር ሁለት (2) በራሱ እና እንደየአግባቡ በተቆጣጣሪነት የ ተሰሩ ለፕሮፌሽናል ብቃት ማረጋገጫ ካቀረቡት ተጨማሪ አንድ (1) ስራ ማቅረብ ይኖርበታል።
✨በዚህ ዘርፍ ስያሜ የሚሰጥባቸው ሰርቲፊኬቶች፦
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) አርክቴክት
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የከተማ ልማት ባለሙያ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የመሬት ገጽታ ማስዋብ ባለሙያ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የማቴሪያል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ጂኦቴክኒካል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የመንገድ መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሎኬሽን መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የድልድይ ባለሙያ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሳኒተሪ መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ስትራክቸራል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ኤሌክትሪካል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) መካኒካል መሐንዲስ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሰርቬየር
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ፔቭመንት መሐንዲስ
☄የተሰራ ስራ ማስረጃ ማቅረብ የማይችል የፔራክቲሲንግ ፔሮፋሽናል የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለማግኘት ያመለከተ ባለሙያ እራሱ የሰራቸውን ሌሎች ሁለት (2) የስራ ልምዶችን በተጨማሪነ ት ማቅረብ አለበት።
👉የኮንስትራክሽን ባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ
(ክፍል አንድ)
🌟በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የወጣ "የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ ቁጥር 648/2013" የሚል ስያሜ የተሰጠው መመሪያ አንቀጽ 15 (1 እና 2) ላይ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን እና ሙያተኖችን ሙያተኞች በሦስት ዋና ዋና ምድቦች ከፍሏቸዋል።
🚧ምድብ ሀ፦ አነ ስተኛ ሙያተኛ
~ ደረጃ I
~ ደረጃ II
🚧ምድብ ለ፦ መለስተኛ ሙያተኛ
~ ደረጃ III
~ ደረጃ IV
🚧ምድብ ሐ፦ ከፍተኛ ባለሙያ
~ ምሩቅ ባለሙያ
~ ፕሮፌሽናል ባለሙያ
~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል ባለሙያ
🖱የእያንዳንዳቸውን ዘርፎች መለኪያ በዝርዝር በተከታታይ የምገልጽ ሲሆን ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አራት (ደረጃ I - ደረጃ Iv) ያሉአነስተኛ እና መለስተኛ ባለሙያዎች የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ወስደው ያለፉት ሙያተኞች ብቻ መሆን አለባቸው።
🖱ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ያላቸው ግን በከፍተኛ ባለሙያ ማዕረግ የሚመደቡ ሲሆን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና መስጠት ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያሉት ምስክር ወረቀት ለማግኘት የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ናቸው።
⏺የባሙያ ብቃት ማረጋገጫ ወይም ምዝገባ የሚደረገው የትምህርት ተቋሙ ወይም የብቃት ምዘና ማዕከሉ በሰጠው ምስክር ወረቀት ላይ በተጻፈው የሙያ አይነት (Face value) መሠረት ይሆናል።
⏺የብቃት ማረጋገጫ ወይም ምዝገባ የሚቀርብ የስራ ልምድ በኢንደስትሪው ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊነትን የሚያሳይና ባለሙያው ወይም ሙያተኛው የተመደበበትን የስራ መደብ፣ የስራው የ ቆይታ ጊዜ፣የስራ ግብር እየተቆረጠ ለሚመለከተው አካል ገቢ እየተደረገ መሆኑን ገልጾ የደብዳቤ ቀን ፤ ቁጥር፣ የኃላፊ ፊርማ፣ እንዲሁም የድርጅቱን ማህተምና አድራሻ የያዘ መሆን ይኖርበታል።
🫵ይቀጥላል ....
🚧 ይህ መፅሃፍ አላቹ? | Do you have this book? 🚧
=================//=================
- ሁሉም የሲቪል ምህንድስና ተማሪ ሊኖረው የሚገባ መፅሀፍ!
Title: Design Of Reinforced Concrete Structures
This book has two parts;
Part I - Theory
1. Analysis of composite sections by elastic theory
2. Singly reinforced beams
3. Doubly reinforced beams
4. Shear in beams
5. Bond
6. Reinforcement
7. T- beams
8. Axially loaded columns
9. Combined bending and direct stress
Part II - Design
10. Slab
11. Beam
12. Foundations
13. Retaining walls
14. Stair cases
and other hydraulic structures
አቤ፦ ከቤ ምነው ዛሬ ደብሮሀል😁
ከቤ፦ ባክህ ዛሬ ስራ ልቀጠር ሄጄ የኮምፒውተር እውቀት ከሌለህ አንቀጥርም አሉ 😔😒
አቤ ፦ 😁 እና ምንጣጣ አለው
ከቤ፦ እንዴት 😳
አቤ ፦ እዚህ ቻናል ላይ መሰረታዊ የቴክኖሎጂ ትምህርት አለ ተቀላቀል 👇👇
- 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -
- 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -
- 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -
- 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -
- 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -
- 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -
- 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -
- 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -
- 💻 Technology channel 📲 💻Technology Channel 📲 -
- 💻 Technology channel 📲 💻
የትኛውን የስልጠና ሶፍትዌር ቪዲዮ ይፈልጋሉ?
ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ!
1,AUTOCAD
2,CIVIL 3D
3,MS PROJECT
4,WATER CAD
5,EPANET
6,ARC GIS
7,SAP
8,STAD PRO
9,ETABS
10,PRIMAVERA
11,REVIT
12,MX ROAD
13, SMARTA
14,ARCHICAD
15, TEKLA STRUCTURE
16,PHOTOSHOP
17,SAFE
18,IN ROAD
19,EAGLE POINT
20, MS EXCEL
21,SWAT
22,SPSS
23,CIS BRIDGE
24,CONMIS
25,ELECTRICAL INSTALLATION
26,ILISTRATOR
27,VIDEO EDITING
28,INTERIOR DESIGN
29,C++
30, JAVA
31,QUANTITY SURVEYING
join our channel 👇👇
https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
https://t.me/+jkGjwDa0Ic44YTY0
Repost from Iron
● WAVE ●
ቻናል ከፍታችሁ ቻናላችሁን በተገቢው ሁኔታ ቪው ሳይጎዳ እና በዲስክ ሳይበዛባቹ በተጨማሪም ሳትጨናነቁ ማሳደግ የምትፈልጉ ከሆነ ◌እኛ ጋር በመምጣት ብቻ ዌቭ መመዝገብ ትችላላችሁ◌
ቻናላችሁ ከ1ሺህ በላይ Subscribers ካሉት እኛን በ @mason_mudryk ላይ ማዋራት ትችላላችሁ ሳይሞላ ቶሎ ተመዝገቡ ስራችን ዛሬ ይጀምራል።
ይፍጠኑ 🏃♀🏃♀🏃♀
◌hazard Wave◌
View ግድ ነው
#GTA 5 በነፃ ማግኝት ከፈለጋችሁ አንድ ጊዜ ሊንኮን በመካት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
✅ https://t.me/+kyjsmhHK5RNiNTI0
✅ https://t.me/+kyjsmhHK5RNiNTI0
Game ለምትወዱ ሊያመልጣቹ የማይባ channel
ውሸት አይደለም join በሉ😍
👉Call of duty
👉God of war
👉Pes 2022 - 23
👉FIFA 2022 - 23
👉Dls 2022 -23
እና ሌሎችንም gameኦች
✅የhacking tip videoኦች
የtech መረጃዎች እና ዜናዎች
አስገራሚ እውነታዎችን ያገኛሉ። Join ይበሉ ቤተሰብ ይሁኑ።
Link 👇👇👇👇👇👇
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄️ ላ 🀄️ ሉ👇
☑️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ #teddy_afro ሙሉ አልበም ተለቀቀ የምትፈልጉት #track እየመረጣቹ አውርዱት
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል
👏 100% ትክክል የሆነ
ከ 9-12ኛ ክፍል ያሉትን New curriculum መጽሐፎችን ከፈለጋቹ ከስር ያሉትን Button በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ።
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን
እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#GTA 5 በነፃ ማግኝት ከፈለጋችሁ አንድ ጊዜ ሊንኮን በመካት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
✅ https://t.me/+kyjsmhHK5RNiNTI0
✅ https://t.me/+kyjsmhHK5RNiNTI0
ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ የቤቲንግ ቻናል ተገኘ እኔ አሁን ምንም አልላችሁም በ Free ብቻ ትርፋማ የሚሆኑበት አሁኑኑ ገብታችሁ እዩት
https://t.me/+-8sev5UK_S44Yjhk
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
