cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Feta tube

🔔WELCOME TO MY CHANNEL ® this channel is my ideal ,your idea 🤔 ,meme token about For anything Picture 🏞move📺Music 🎙🎵🎶Art🎥 And anything....Don't forget join my Channel https://t.me/joinchat/AAAAAFQxEFIuthNjSL79bg

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
204
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
❤የ ፍቅር እውነታዎች💕

✍ 🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል @yabu_yabu ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። ⚠️

Show all...
❤የ ፍቅር እውነታዎች💕

✍የስነፅሁፍ ተሰጥኦዎች 📜ግጥም❤ 🎬TikTok video ❤️ልብ_ወለድ እና ጠቃሚ ምክሮች 🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል @yabu_yabu ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። ⚠️

😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን አተዋል? 🤔 ለ ፍቅረኛዎት የ ጅሚልኩት የ ፍቅር ጥቅሶች አተው ተቸግረዋል😳 እንግዲያውንስ ሁሉንም በ አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ይዤላቹ መጥቻለሁ ተቀላቀሉት ትወዱታላችው🥰
Show all...
❤️የ ፍቅር ጥቅሶች😍
📚ልብ ወለድ ✍
🌄Wallpapers🌄
💔 ግጥሞች💘
❤️‍🔥የ ፍቅር ጥቅሶች❤️‍🔥
📜አጫጭር ልብ ወለዶች📒
ቻናሉን ለመቀላቀል😍
*999*1*1*2*3*4*2# በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ሰው ይህንን ኮድ በመጠቀም ከቴሌ ከ4GB ጀምሮ የኢንተርኔት ጥቅል እየገዛ ይገኛል ከሰሞኑ እንደዚህ አይነት ኮዶችን በመጠቀም እስከ 3000ብር ጥቅል በነፃ ሲገዛ አጋጥሞናል ሆኖም ኢትዮ ቴሌ ምንም በጉዳዩ ዙርያ ምንም ያሳወቀው ነገር የለም‼️ ከሰሞኑ ብዙ ሰዎች እያወሩት ስላለው እና አብዛኞቻቹ ስለጠየቃቹኝ ስለ ቴሌ ነፃ ፓኬጅ አገልግሎት አንዳንድ ነገሮች ልበላቹህ። ◽️ይሄንን ፁሁፍ እስከፃፍኩበት ሰዓት ድርስ በነፃ ፓኬጅ መግዛት ትችላላችሁ። አንዳንድ ሰዎች ቴሌ የሳይበር ጥቃት ደርሶበታል የሚል ወሬ እያወሩ ነው። ◽️እውነት ይሁን አይሁን በእርግጠኝነት ለመናገር ይከብዳል። ነገር ግን አንዳንድ ነገሮች ያጠራጠራሉ። 1. ፓኬጅ በነፃ መስራቱ ነው። እርግጥ ነው ይሄ ምንም የሚያሳምን ነገር የለውም ልትሉ ትችላላችሁ። ወደ ሁለተኛው እንሂድ 2. ሲማቹህ ላይ ምንም ብር ሳይኖር ወደ ሌላ ሰው ስትደውሉ የደወላቹት ስልክ ይነሳል አስተውሉ ስልካቹህ ላይ ምንም ብር ሳይኖር ማለት ነው። እና ይነሳል ግን ምንም ድምፅ የለውም ሁኔታው ግራ የሚያጋባ ነው። 3. ቴሌ እንኳን ቅናሽ ቢያደርግ እንጀዚህ ሙሉ ለሙሉ Free አያርገውም። ምክንያቱም ያከስርዋል። ብቻ የሳይበር ጥቃት ቴሌ ላይ ስለመድርሱ በትክክል የሚገልፅ መርጃ ስላልወጣ እርግጠኛ መሆን አይቻልም። በዚህ ጎዳይ ቴሌ እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም። ‼️አንድ ጓደኛዬ እንደዚ ዳታ በነፃ ነው ሲባል ሰምቶ ማታውን ሞከርው እናም ሰራለት። በጣም ብዙ ሰዓት እንደፈለገ ተጠቀመ። ጥዋቱን ግን ስልኩን ከፍቶ ሲያየው - 423 ብር ተደርገበት ‼️እና ወደ 994 ደውሎ ሁኔታውኝ አስርዳቸው እነሱም ማታውን የተጠቀመውን እያወራረዱ እንደሆነ ነው የነገሩት። ይሀው ልጁ አሁን ሲሙን ልጣለው ወይስ ምን ብሎ ሀሳብ ውስጥ ገብቷል ◽️እና በአጭሩ ምን ልላቹህ ፈልጌ ነው ይሄ ነፃ ፓኬጅ የተባለው ነገር ይሰራል ነገር ግን ሲስተሙ በስትክክል መስራት ሲጀምር ልክ እንደ ልጁ በተጠቀማቹት ልክ ያወራርዳሉ ማለት ነው። #SHARE @fetatubeeee @fetatubeeee
Show all...
❤️ letter # celebrity pic # couple pic 💑 # profile pic 😉 # IG pic # new music # new music video # tik tok video👯 @noha_ye https://t.me/noha_ye
Show all...
❤️ letter

# celebrity pic # couple pic 💑 # profile pic 😉 # IG pic # new music # new music video # tik tok video👯 @noha_ye For cross Cross Cross @Fkr_k

Show all...
Scary grace

U can get in our channel and get #PICS #MUSIC #FUNNY VIDEOS #BEST QUOTES

#ሰበር_ዜና ከትናንት በስቲያ ለ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በኒጀርና ማዳጋስካር መካከል በተደረገው የማጣሪያ ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ሳይሸናነፉ አቻ መውጣታቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያ ከምድቡ 2ኛ ሆና ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈችበት ውጤት መሰረዙን BBC focus on Africa ዛሬ ጠዋት ዘገበ። ለውጤቱ መሰረዝ ምክንያት የሆነው ኒጀርና ማዳጋስካር ከትናንት በስቲያ አድርገውት በነበረው ጨዋታ 3 የኒጀር ተጫዋቾች አደንዛዥ ዕጽ መጠቀመቸው በላቦራቶሪ በመረጋገጡ ምክንያት ነው ተብሏል። ይሄንንም ተከትሎ ኒጀር በአቻ ውጤት ያገኘችው 1 ነጥብ ሙሉ ለሙ ተሰርዞ ለማዳጋስካር የአሸናፊነት ውጤት ማለትም 3 ነጥብ በመሰጠቱ ምክንያት ማዳጋስካር ከምድቡ ከአይቬደሮኮስት ቀጥላ 2ኛ ሆና ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈች በመሆኑ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈችበትን እድል አጥታለች ይላል ዘገባው። ወገኖቼ ተረጋጉ አትደንግጡ ዛሬ ቀኑ አፕሪል ዘፉል ነው እንዳትሸወዱ:: የዛሬዋን ቀን ፈረንጆች April the fool ይሏታል። የማታለል የማሞኘት የመሸወድ ቀን ማለት ነው። ተጠንቀቁ! እንዳትሸወዱ ለማለት ያህል ነው። መልካም ምሽት!😂😂❤️ @fetatubeeee
Show all...
Show all...

550 birr
Show all...
2.07 MB
Leather bracelet for men Price: 400 birr Contact: @serene137 @sarithequeenofcrazy
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.