መውደዴን ከልቤ ዘርዝሬ
መች ጠገብኩ ላንተ ተናግሬ
ደግሜ ልግባ ወደልፍኝህ
ጌታዬ ብዬ ላምልክህ
ንጉሴ ብዬ ላምልክህ
ክብሬ ብዬ ላምልክህ
ወዳጄ ብዬ ላምልክህ
ንጉሴ ብዬ ላምልክህ
መኖሬን መኖር ላሰኘኸው
አይበቃም ይሄ ብቻ አውቃለሁ
ሺ አንደበት ኖሮኝ ምነው
ዘምሬ ስለአንተ የምጠግበው
ፍቅርህ❤️ነክቶኛል
ምን አደርጋለሁ
እጄን ዘርግቼ አመልክሃለሁ 🙌
ማምለክ አየሬ ነው ሳላመልክ አልኖርም
ከሁኔታው ጋራ አላያይዘውም
ተመስገን ሳልልህ ስምህን ሳልቀድስ
እንዴት እኖራለሁ እኔ ሳልተነፍስ
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ ነህ
ለሰዎች ሁሉ መፍተሄ ያለህ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ ብቻ ነህ
ለሰዎች ሁሉ መፍተሄ ያለህ
___
ልዩ የአምልኮ ጊዜ
ዘማሪ ቤኪ
ሙዚቀኛ ቤኪ
@pente_tik_tok