Peka - ፔካ
Open in Telegram
The Great source of Knowledge. ፔካ ብሩህ የሆነ ነጭ ዕንቁ ነው። እውቀትም ብርሃን ነው። You Tube => ? Channel 2 => t.me/Peka369 Owner - @Lumos1
Show more2 958
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-2930 days
Posts Archive
2 958
🗳 ይለቀቁልን ያላችኋቸው Top 3 መጽሐፍት
1. 888 ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
2. ዕፀ ደብዳቤ - የእጽዋት እውቀት
3. መጽሐፈ ፊሳልጎስ
እነዚህ ናቸው።
በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ይሆናል እስከዛው ድረስ ለወዳጅዎች ቻናሉን ሼር በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን።
እንዲሁም 4ኛ መጽሐፍት "ትርጒም ወንጌል" ይለቀቅ ያለ የቻናላችን ቤተሰብ አለ፤ ከቻልኩ እሱንም ፈልጌ እለቃለሁ ።
2 958
🧐 የካም መታሰቢያ 🧐 ይህ መጽሐፍ በጣም ረቀቅ ያለ ነውና መጀመሪያ ግእዝን መማር ያስፈልጋል::ከዛም የግእዝ ፊደል የ26ቱን ኮድ ቁጥር መሸምደድ ሂሳብ ላይ ትንሽ እውቀት ይጠይቃል::
የግእዝን ኃያልነት ታላቅነት ይገልጻል::
ስለ 66ቱ መጽሐፍና ስለ 81 መጽሐፍ ልዩነት የቱስ ነው ትክክል ፤ ስለ 4ቱ መገብተ አውራኅ ስለ ጨረቃና ፀሐይ የቀን አቆጣጠር ረቀቅ ባለ ቀመር ደራሲው አስረድቷል::
✍ደራሲ👉አስረስ የኔሰው
"ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ" 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥22
@EthiopeTowoderos
2 958
🪐የወንድ ምጥ🪐 ከግጥም መድብሉ ውስጥ ያለ በዘጸአት 1፥15 ላይ የተመሰረተ ግጥም ነው: :
የይስማእከ ወርቁ የግጥም መጽሐፍ ነው::
🤗ደስ ደስ የሚሉ ግጥሞችን የያዘ መጽሕፍ ነውና መርምሩት::
"ኩሉ ወነጽሩ ወዘሠናይ ግበሩ"👇
@EthiopeTowoderos
2 958
🗣አንጋረ ፈላስፋ🗣 ማለት የፈላስፋ አነጋገር ማለት ነው::
መጽሐፉ ዘመነ ብሉይና በሐዲስ የነበሩትን ፈላስፎች ፍልስፍና ንግግር ደስ በሚል አገላለጽ ይተርካል::
🧠እነ ሰሎሞን፥ ሲራክ፥ ፕሌቶ፥ ሶቅራጠስ፥ ፓይታጎረስ ... የብዙ ብዙ ፈላስፎችን ፍልስፍና አጭቆ የያዘ መዝገብ ነው::
መጽሐፉ ከስጋዊ ይልቅ መንፈሳዊ ፍልስፍና ይበዛበታል::
🧠መጽሐፉን ታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እንደደረሱት የሚናገሩ
ሰዎች አሉ ፥ በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁባጊዮርጊስ ከግእዝ ወደ አማረኛ ተተርጉሟል::
"ሁሉን እንመርምር መልካሙን እንያዝ"
👇
@EthiopeTowoderos
2 958
+1
💰የዋጋ ጭማሪ 🫵 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ 💵
🫵 የ Group ሜምበር ብዛት ችግር የለውም 1ድም ቢሆን 💸 በተመጣጣኝ ዋጋ በስምምነት እየገዛን እንገኛለን።
📌 ግሩፑ Clear History ከተባለ ዋጋው ይቀንሳል።
📌 New member chat "Visible" መባል አለበት።
🔂 Group የምንገዛበት ዋጋ
✍️2018- 550 birr
✍️2019- 500 birr
✍️2020- 450 birr
✍️2021- 400 birr
✍️2022- 350 birr
✍2023 first 5 months - 100 birr
✅ Payment Method | ክፍያ :
💶 Bank
💵 TeleBirr & 💶 Mpesa
🫵 ዋጋ መስማማት እንችላለን እንዲሁም ብዙ ግሩፕ ላላችሁ አስተያየት ይኖረዋል።
🎁 ለመሸጥ ምትፈልጉ inbox👉 @OldGpBuyerEt
2 958
ዛሬ ልደቴን በማስመልከት ቻናላችን ስጦታ አዘጋጅቷል እናም ቀድመው 👍LIKE ላደረጉ 15 ሰወች የ 50 ብር ካርድ ልንሸልም ነው ቀድመው 👍LIKE በማድረግ ተሸላሚ ይሁኑ👍
2 958
💢ሰበር ዜና💢
ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው።
ለማንበብ👇
https://t.me/addlist/Sk1gE7yqO1Q1ZTZk
W@v£r ~@Naruu23
2 958
Repost from የኔ' ማስታወሻ ..🧚
ጥበብና ስልጣኔ ይለያያሉ።
ስልጣኔ ዘመኑን #መምሰል ነው።
ጥበብ ግን ዘመኑን #መቅደምና መብለጥ ነዉ።
ሓሽማል@poethaymi
2 958
💢ሰበር ዜና💢
ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው።
ለማንበብ👇
https://t.me/addlist/Sk1gE7yqO1Q1ZTZk
W@v£r ~@Naruu23
2 958
የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን የምታገኙትን የፍቅር ቻናል ተጋበዙልኝ ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
2 958
ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
W@v£r ~@Naru_promotion
