660
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-2630 days
Posts Archive
660
#በኔ_አንደበት!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመምጣት ለመንዙማዉ አፍቃሪያን ድንቅ ችሎታዉን እያሳየ ያለዉ ታዳጊዉ ማዲህ #ኢሳም_አል_ሙነወር አሁን ደግሞ #በኔ_አንደበት በሚል በአይነቱ ለየት ባለ መልኩ ዉብ እና ማራኪ የሆነ የመንዙማ #ከቨር ይዞ ታዳሚዉን ሊያስደምም ከተፍ ብሏል!!!
በቅርብ ቀን ባማረ ቪድዮ ክሊፕ በ ተወዳጁ #አል_ፋሩቅ_ቲዩብ ወደ እናንተ ይደርሳል!
660
#በኔ_አንደበት!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመምጣት ለመንዙማዉ አፍቃሪያን ድንቅ ችሎታዉን እያሳየ ያለዉ ታዳጊዉ ማዲህ #ኢሳም_አል_ሙነወር አሁን ደግሞ #በኔ_አንደበት በሚል በአይነቱ ለየት ባለ መልኩ ዉብ እና ማራኪ የሆነ የመንዙማ #ከቨር ይዞ ታዳሚዉን ሊያስደምም ከተፍ ብሏል!!!
በቅርብ ቀን ባማረ ቪድዮ ክሊፕ በ ተወዳጁ #አል_ፋሩቅ_ቲዩብ ወደ እናንተ ይደርሳል!
660
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ
Watch "#ሳሉ_በሃያት አዲስ የህብረት ነሺዳ የሙፍቲ ነኝ ምእራፍ 3 @AL Faruq Tube" on YouTube
https://youtu.be/A6BxffBQQoQ
660
ተለቀቀ 😍😍ተለቀቀ😍😍 ተለቀቀ😍😍 ተለቀቀ
ቆይታ ከማዲሆች ጋር ክፍል 2
// ከማዲህ እና ሙነሺድ ኢስማኢል አህመድ ጋር //
የተደረገ ቆይታ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/pzQWKvPv4G0
660
ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ የረመዷን ስጦታ Watch "#ያሩህል_አለሚን ማዲህ ካሊድ ኡመር እና ማዲህ አብበከር ሀሺም @Kalide_Uomer_Official" on YouTube
https://youtu.be/3KqdEte2xxw
660
Repost from Ikhlas Tube
ታላቁ ብዕረኛ ኡስታዝ ሰዒድ አህመድ የተሳተፉበት የመጀመርያው ነሺዳ
ሳሉ በሀያት በልዩ ጥምረት በማዲሆችና ሙንሺዶች ጥምረት የተዘጋጀ ድንቅ መንዙማና ነሺዳ ጥምረት
ግጥምና ዜማ: አብዲ ኢኽላስ
መጋቢት 18 መድረካችን ላይ የሚቀርብ ድንቅ ስራ
👉 @IkhlassTube
660
Repost from Ikhlas Tube
የመውሊዳችን መክፈቻ መንዙማ ( ራምሳ ) በታላቁ ማዲህ ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛ እንደሚደረግ ታወቀ አልሀምዱሊላህ
መጋቢት 18 ሳሉ በሀያት ታላቅ ሀገራዊ መውሊድ
👉 @IkhlassTube
660
የእንቁዎች ጥርቅም የፈርጦች ጥምረት ጥቂት ቀናት ቀሩት
ሰዎቹ ታላቅ ናቸው ፕሮግራሙም ታላቅ ነው ታላቅ ቀጠሮ
መጋቢት 18 ተናፍቀሻል
👉 @IkhlassTube
660
Repost from ADC Community
ሽያጩም ለጥቂት ቀናት ብቻ ይቆያል
BE ADISS ABEBA Be Hulum Bota
መሳለምያ : ኳስ ሜዳ :አውቶብስተራ: መርካቶ: ሰባተኛ : ፒያሳ :ልኳንዳ 18: አጠና ተራ:ኮልፌ:ሎሚ ሜዳ
Setadiom: Mexico :
አጉና :ወሎ ሰፈር: ላንቻ: ሳሬስ
ቦሌ:ኤድናሞል:ሀያሁለት: ገርጂ:ሀያት: መገናኛ kazanches: meri...
ትኬቱን ለመግዛት
IN BOX 👉 @Seya_hapipi
ስልክ 👉0939956510
ስልክ-- 0929337989
ስልክ-- 0941144550
ስልክ-- 0942220544
በመደወል ማግኘት ትችላላቹ...
660
Repost from Ikhlas Tube
ተናፋቂው መውሊድ
ሳምንታት ብቻ ቀሩት
ሳሉ በ ሀያት መጋቢት 18
አድራሹ በሰላም ያድርሰን ኢሻ አላህ 🙏🙏🙏
በቁጥር አንድ እና ሁለት ዝግጅት ኸልቁን አጃኢብ ያሰኘው መውሊድ ሊደግመን መጋቢት 18 ቀጥሯል።
መግቢያ 150 ብቻ ፣
ቦታ አንባሳደር ቴአትር አዳራሽ
👉 @IkhlassTube
