cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio bayern munich

𝙚𝙩𝙝𝙞𝙤 𝙗𝙖𝙮𝙚𝙧𝙣 𝙢𝙪𝙣𝙞𝙘𝙝 በየደቂቃው ስለ ባየርን ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ልዩ ቻናል ! ________ - የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች -የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ እናስተላልፋለን __________ 👉 አስተያየት ካሎት ☞ @CANTWELL14

Show more
Advertising posts
1 117
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-7030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailable
ክለባችን ባየርን የ ራንዳል ኮሎ ሙአኒ ዝዉዉር እያፋጠነ ነው። ምንም እንኳን የመጨረሻ ስምምነት ላይ ባይደረስም ። ንግግሮች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ናቸው እና ድርድሮች እየተካሄዱ ናቸው ። ባየርን ለዝዉዉሩ €100m አካባቢ ያወጣል ተብሎ ተገምቷል። @ETHIO_BAYERN_MUNICHET @ETHIO_BAYERN_MUNICHET
Show all...
👍 2
Photo unavailable
የ ቀጣዮ አቡኪ መሀመድ ኑር ናስር ገራሚ ስኪሎች እና ጎሎች ለመመልከት 👇 https://vm.tiktok.com/ZMNnbDVx9/
Show all...
Photo unavailable
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ተኛ ሳምንት ጨዋታ። ⌚️ እረፍት በርንማውዝ 0-2 አርሰናል ⚽️ኦዲጋርድ 5' ⚽️ኦዲጋርድ 11
Show all...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ተኛ ሳምንት ጨዋታ። ⌚️ 22' በርንማውዝ 0-2 አርሰናል ⚽️ኦዲጋርድ 5' ⚽️ኦዲጋርድ 11
Show all...
Photo unavailable
ማን ያሸንፋል አርሰናል ወይስ በርንማዉዝ ገምቱ ቤተሰብ 👇
Show all...
Photo unavailable
ዩናይትድ ሮናልዶን ለመልቀቅ ሊገደዱ ይችላሉ ! ማንቸስተር ዩናይትዶች የክርስቲያኖ ሮናልዶን የአመለካከት ለውጥ ካላዩ በስተቀር ኮንትራቱን ለማቋረጥ ሊገደዱ ይችላል። ➩sky sport news @Kareem_Abuki @man_united_ethio_fans
Show all...
Photo unavailable
🏆 የ UEFA ሱፐር ካፕ ዋንጫ ብዙ ጊዜ ያሸነፉ ክለቦች ባርሴሎና: 5 ኤሲ ሚላን፡ 5 ሪያል ማድሪድ: 4 ሊቨርፑል፡ 4 አትሌቲኮ ማድሪድ: 3 ሪያል ማድሪድ ዛሬ የ ሱፐር ካፕን ዋንጫ ለ 5 ጊዜ ያነሳ ይሆን ?🤔
Show all...
Photo unavailable
ማንቸስተር ዩናይትድ አሁንም የዋትፎርዱን ሴኔጋላዊ አጥቂ ሳርን ለማስፈረም እያጤኑ ነዉ። ➩Graeme Bailey
Show all...
Photo unavailable
በአለማችን ላይ ያሉ ምረጥ ደርቢዎቾ https://vm.tiktok.com/ZMNCUDSfN/?k=1
Show all...
Photo unavailable
ሴቶች ሊረዱት ማይችሉት ፎቶ https://vm.tiktok.com/ZMNuCKDqV/?k=1
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.