cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Ye islam ljoch

Allah s.w ke metfo ngr ytbkn xend be dua entnker Be Eman ytwabn be dinachn ytnkern yargn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Manjawenm astayt ena mastelalef yemtflgut ngroch kalu admin keflgachu @s1emu @A1mliha manager techlalchu

Show more
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❖ ትልቁ ፈተና መሞት አይደለም አለመኖር እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና መፀለይ አይደለም አለማመን እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ማፍቀር አይደለም አለመፅናት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና መደመር አይደለም አለማካፈል እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ማጣት አይደለም ተስፋ መቁረጥ እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ማግባት አይደለም አለመግባባት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና መደስት አይደለም ደስታን አለመቆጣጠር እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ማሰብ አይደለም የሚያሰቡትን አለማጤን እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ችግር አይደለም ትዕግስት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ማዘን አይደለም ማማረር እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ሃይማኖተኛ መሆን አይደለም መንፈሳዊ መሆን አንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ስልጣን አይደለም አጠቃቀሙን አለማወቅ እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና እውቀት አይደለም እያወቁ መሳሳት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ስደት አይደለም የተሰደዱበትን አላማ መርሳት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ወደ ራስ ማየት አይደለም ዘረኝነት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ስኬታማ መሆን አይደለም ራዕዩን መርሳት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና የፀለዩትን ማግኘት አይደለም ያላገኙትን አለማማረር እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ዝምተኛ መሆን መቻል አይደለም በዝምታ ውስጥ መረጋጋት ማጣት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ገንዘብ አይደለም በገንዘቡ የምናደርግበትን ነገር አለማስተዋል እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ልጅ መውለድ አይደለም ልጅን መቅረፅ እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ዜግነት መቀየር አይደለም ማንነትን መርሳት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና መጣላት አይደለም ለበቀል ማቀድ እንጅ ❖ ትልቁ ፈተና ይቅርታ ማድረግ አይደለም ይቅርታውን ማመን እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ፈጠሪን ማሰብ አይደለም ፈጣሪን ማመን እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ተሰሚነትን መጨመር አይደለም ለሚሰሙን መልካም አርአያ መሆን እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ስራ መጀመር አይደለም ስራውን መፈፀም እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ማቀድ አይደለም አቅዶ መፈፀም እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ሞክሮ መበላሽት አይደለም ድጋሚ አለመሞከር እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ጓደኛ ማጣት አይደለም ወዳጅ ማግኘት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ማሸነፍ መቻል አይደለም አሸንፎ መፅናት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ተመስገን ማለት አይደለም አመስግኖ መርካት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና መደንገጥ አይደለም ግራ መጋባት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና መሸነፍ አይደለም ተሸንፎ መቅረት እንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ከልብ ማልቀስ አይደለም ተሰብሮ መቅረት አንጂ ❖ ትልቁ ፈተና ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ አምላካችን ሆይ ለፍላጎታችን አሳልፈ አትስጠን ያንተ ፈቃድ ብቻ ትግዛን። 🫵🫵@s1mutiyeresul👆👆
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ላስታውስሽ_29 (ነሱሀ አወል) ሊያወራሽ የፈለገ ሁሉ ሚያወራሽ...ሊያውቅሽ የፈለገ ሁሉ የሚያውቅሽ ሰው አትሁኚ...ለነገሮችሽ ሁሉ ቦታ ምረጪ...መከበርሽን የሚያወርድ ቦታ በአካልም በቃልም አትገኚ...አንቺ የተከበርሽ ሴት ነሽ...ለፈለገሽ ሁሉ የምትገኚ..ላወራሽ ሁሉ ከንፈርሽን የምታላቅቂ አይደለሽም...እንዲያከብሩሽ ስትፈልጊ ቅድሚያ ራስሽን አክብሪው።
Show all...
00:10
Video unavailableShow in Telegram
IMG_3706.MOV9.71 KB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
VID_20221120_210721.mp47.41 KB
ዶ/ር ዛኪር በአላህ ፈቃድ ማስለም ጀምሯል። 4 People accepted Islam after listening lecture by Zakir Naik in Qatar. @s1mutiyeresul
Show all...
00:59
Video unavailableShow in Telegram
6.23 MB
በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው። . አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ. . ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ... . አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል? ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣ . አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?. . ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ አፈጣጠ... . አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ... አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!! ♡┈┈┈••✦ ደና@s1mutiyeresul እደሩልኝ😍
Show all...
በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው። . አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ. . ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ... . አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል? ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣ . አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?. . ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ አፈጣጠ... . አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ... አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!! ♡┈┈┈••✦ እደሩልኝ😍
Show all...
ሁሉም ለኸይር ነው😂 የጠፋ አህያ አንድ ጊዜ ነስሩዲን አህያዉ ጠፍቶበት ጫካ ዉስጥ ሲፈልጋት ቆየና የሆነ ነገር ትዝ ብሎት ድምፁን ከፍ አድርጎ ፈጣሪዉን አመሰገነ፡፡ ከዛም አጠገቡ የነበረዉ ጎረቤቱ ‹‹ዬት አለች አህያህ ተገኘች እንዴ?››ብሎ ሲጠይቀዉ ነስሩዲንም ‹‹አልተገኘችም የሆነ ነገር ትዝ ብሎኝ ነዉ፡፡›› አለዉ፡፡ ጎረቤቱም ‹‹ምን ትዝ አለህ?›› ብሎ ጠየቀዉ፡፡ ነስሩዲንም ‹‹እንኳንም ዛሬ በእግሬ ሄድኩ፡፡ አህያዬ ላይ ተቀምጬ ቢሆን ኖሮ እኔም አብሬ እጠፋ ነበር፡፡ እንኳንም ብቻዋን ጠፋች!›› 😜😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂ፈገግታ ሱናነው😂😂 @s1mutiyeresul @s1mutiyeresul
Show all...