የአሸናፊዎች ሚስጥር/Winner's Secret
Open in Telegram
የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን።ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ የማማከር እና የማሰልጠን አገልግሎትም እንሰጣለን (0904619100 ) ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በፁሁፍም ይቀርባሉ።
Show moreEthiopia11 086The category is not specified
1 742
Subscribers
+224 hours
+47 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+38
in 0 channels
November '24
+61
in 0 channels
Get PRO
October '24
+97
in 0 channels
Get PRO
September '24
+19
in 0 channels
Get PRO
August '24
+64
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 1 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '23
+19
in 0 channels
Get PRO
July '23
+31
in 0 channels
Get PRO
June '23
+45
in 0 channels
Get PRO
May '23
+32
in 0 channels
Get PRO
April '23
+17
in 0 channels
Get PRO
March '23
+17
in 0 channels
Get PRO
February '23
+16
in 0 channels
Get PRO
January '23
+30
in 0 channels
Get PRO
December '22
+27
in 0 channels
Get PRO
November '22
+37
in 0 channels
Get PRO
October '22
+21
in 0 channels
Get PRO
September '22
+31
in 0 channels
Get PRO
August '22
+52
in 0 channels
Get PRO
July '22
+39
in 0 channels
Get PRO
June '22
+12
in 0 channels
Get PRO
May '220
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '22
+25
in 0 channels
Get PRO
February '22
+47
in 0 channels
Get PRO
January '22
+80
in 0 channels
Get PRO
December '21
+32
in 0 channels
Get PRO
November '21
+27
in 0 channels
Get PRO
October '21
+88
in 0 channels
Get PRO
September '21
+52
in 0 channels
Get PRO
August '21
+48
in 0 channels
Get PRO
July '21
+36
in 0 channels
Get PRO
June '21
+44
in 0 channels
Get PRO
May '21
+34
in 0 channels
Get PRO
April '21
+49
in 0 channels
Get PRO
March '21
+53
in 0 channels
Get PRO
February '21
+105
in 0 channels
Get PRO
January '21
+106
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 080
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +1 | |||
| 20 December | +2 | |||
| 19 December | +3 | |||
| 18 December | +4 | |||
| 17 December | +4 | |||
| 16 December | +3 | |||
| 15 December | +5 | |||
| 14 December | +1 | |||
| 13 December | +1 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | +1 | |||
| 09 December | +2 | |||
| 08 December | +2 | |||
| 07 December | +1 | |||
| 06 December | +2 | |||
| 05 December | +1 | |||
| 04 December | +2 | |||
| 03 December | +1 | |||
| 02 December | +1 | |||
| 01 December | +1 |
Channel Posts
ሰላም ውድ ጓደኞቼ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ከብሬክስሩ ካምፓኒ ጋር የሚቀርቡትን የግል ስብእና ስልጠናዎቻ በመሰልጠን እና ያለውን እድል በመጠቀም ከፍተኛ ሽያጭ ላስመዘገቡ እና ጥሩ አፈፃፀም ላላቸው እኔን ጨምሮ አራት ሰልጣኞችን መኪና ለመሸለም ድርጅቱ ከፍተኛ ዝግጅት አድርጓል። በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ የካቲት 25 ቀን ከ ቀኑ 10:00 ጀምሮ በመገኘት ድርጅቱ ያለበትን ቁመና እና እድገት ማየት ትችላላችሁ። እኔም በዚህ ፕሮግራም ላይ ተሸላሚ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።
በረከት ካሳዬ (@Beky2012)
| 2 | OBN TV በአዳማ የብሬክስሩ የቢሮ ምርቃት ላይ ተገኝቶ የሰራው ድንቅ ዘገባ ነው። | 567 |
| 3 | No text... | 531 |
| 4 | 👂የግንኙነታችን መጠንከር ቁልፉ በእጃችን ነው። | 468 |
| 5 | ይህንን ቪድዮ ከ 5 አመት በፊት ነበር ያዘጋጀውት!
ርእሱ ትንሽ ደስ ባይልም ይቅርታ እየጠየኩኝ ግን በውስጡ የያዘውን ፍሬ ነገር አዳምጡልኝ።
ክብር ለውጥን ብለው ከሀገር ውጪ ለሚገኙ ውድ እህቶቻችን ይሁን። | 596 |
| 6 | you can Contact me @Beky2012 | 702 |
| 7 | Discount launching @ Megenagna branch office; Our new look!!!!!
Alpha our state of significance!!! | 696 |
| 8 | No text... | 673 |
| 9 | እንደምን አደራችሁ!
👆👂
ራስን ስለመግለፅ
@winnerSecret | 2 614 |
| 10 | 🎯🎯🎯🎯🎯🎯
🎈የአሸናፊ ሰዎች ምሰጢር የሆነው አንዱ
👇
ምስጋና
🎯
🔹በጣም ትንሽ ለሚባሉ ነገሮች እንኳን ምስጋና ስናቀርብ ያመሰገናቸው ነገሮች በዝተው ይመጡልናል።
🎯🎯
🔹ስላለን ገንዘብ ምስጋና ካቀረብን የበለጠ ገንዘብ እናገኛለን።
🎯🎯🎯
🔹የተዋጣም ባይሆን ለግንኙነታችን ምስጋና ብማቀርብ ግንኙነቱ እየተሻሻለ ይሄዳል።
🎯🎯🎯🎯
🔹ስለራሳችን ምስጋና ካቀረብን በስራችንም ሆነ በህልማችን እንዲሁም በህይወታችን የተሻሉ መልካም አጋጣሚዎች ይመጡልናል።
ምክንያቱም
👇
🎯ምስጋና በህይወት ውስጥ ያለንን የሚያባዛ መሳሪያችን ነው።
🙏እስኪ የዛሬዋን የንጋት ፀሀይ እንድናይ ስላረከን እናመሰግናለን እንበል።
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
@winnerSecret
@winnerSecret
@winnerSecret
ለአስተያየትዎ👉🏾 @Beky2012 | 2 270 |
| 11 | No text... | 73 |
| 12 | No text... | 2 277 |
| 13 | No text... | 2 370 |
| 14 | 👆👂አንድ የማንፈልገውን ዛፍ ብንቆርጠው ብዙ ሆኖ ያቆጠቁጣል በህይወት የሚገጥሙንን ችግሮች እንደዛው ናቸው የሚሻለው ከስሩ ነቅለን የምናስወግድበትን መንገድ መፈለግ እና መተግበር ብቻ ነው ! "
Join👇
@winnerSecret
@winnerSecret | 2 164 |
| 15 | ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት | 2 427 |
| 16 | To change tomorrow Motivation text.m4a | 2 559 |
| 17 | 🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
እንዴት ናችሁ ውድ ጓደኞቼ
🎯 እኔ እና እናንተ የገዛ አስተሳሰባችን/አመለካከታችን ድምር ውጤት ነን።
☑️አመለካከት = ሀሳብ + ስሜት + ተግባር
👉🏾 ይህ ሲባል ደሞ በሁለቱም በኩል የሚሰራ ነው ማለትም በአሉታዊም በአወንታዊም በኩል።
🎯ስለዚህ አሁን ባለንበት ወቅታዊ የኮሮና ጉዳይም ከፍተኛ የሆነ የፍርሀት ፣ የጭንቀት ስሜቶች በሰው ዘንድ እየተፈጠረ ነው ይህ ደሞ ሰው ነንና የሚጠበቅ ነው፤ ነገር ግን ስሜታችንን የመቆጣጠር ነፃ ፍቃድ ተሰቶናል።
👉🏾 አሉታዊ አስተሳሰቦቻችንና የአእምሮ ስእሎችን ከማስተናገድ ልንቆጠብ ይገባል።
⚠️ ልብ እንበል
👇
🌑ጨለማን ማስወገጃው መንገድ ብርሀን🌅 ነው።
🥶ቅዝቃዜን የመቋቋሚያው መንገድ ሙቀት♨️ ነው።
😡አሉታዊ የሆኑ አስተሳሰቦችን የማስወገጃው መንገድ ደግሞ በመልካም አስተሳሰብ 😊መተካት ነው።
🎯 መልካም ነገርን በእርግጠኝነት እንቀበል። የዚያኔ መጥፎው ነገር ደብዛው ይጠፋል።
ስለዚህ ምን እናድርግ❓
🎯እለት እለት ለራሳችን ጊዜ በመስጠት ከእኛ የሚጠበቀውን እናድርግ ይህም ሲባል፦
🎯
ሰው አንድን መልካም ነገር
🤯በአይምሮው አስቦ ፣
❤️በልቡ ማመን ከቻለ
🤲በእጁ ይጨብጠዋል።
🎯
🎯እለት እለት ሆን ብለን በአምስቱ የስሜት ህዋሳችን መልካም ነገሮችን እንፍጠር።
መልካም ነገር ይታየን😊👀
መልካም ድምፅ ይሰማን😊👂
መልካም ነገር እንዲሸተን እናድርግ😊
መልካም ስሜት እንዲሰማን እናድርግ😱
መልካም ነገር የመቅመስ ያክል ይሰማን።😋
#Create Your Future!!
#Use Your Mind
#Be Posetive
🎯
የተሰጠንን መክሊት የምናተርፍበት እለት ይሁንልን።🙏
🎯🎯
እኛ አሸናፊዎች ነን!!
🎯🎯🎯
Join Our Telegram Channal
@winnerSecret
@winnerSecret
@winnerSecret
✅You will get something Special
ለአስተያየትዎ 👉🏾 @Beky2012
እና
ጥያቄዎ 👉🏾 @Beky2012 | 2 650 |
| 18 | ራስን ስለመግለፅ | 2 596 |
| 19 | "ግብ አስቀምጦ እንዴት ይሆናል ብሎ የሚጨነቅ ሰው ዘር ዘርቶ ተፈጥሮአዊ ጊዜውን እና አበቃቀሉን ከመጠበቅ ይልቅ እንዴት ? የሚለው ላይ ያተኮረ እንደሚበቅል ያላመነ ገበሬን ይመስላል "
ተፈጥሮን ያላመነ ገበሬ መሬት ውስጥ መቆየቱ ስለሚያሳስበው አለጊዜው እየቆፈረ ለማረጋገጥ ይሞክራል ዘሩንም ያበላሻል። ዘሩን ከመሬት ያገናኘ ገበሬ በቅሎ እስኪያየው ድረስ በእምነት ይጠብቃል ምክንያቱም መሬት ውስጥ ነው ያለው ማለት በወቅቱ መሬቱን ሰንጥቆ አይታይም ማለት ስላልሆነ ነው ። ምን የዘሩት እና የሚያጠጡት ህልም አልዎት ? አለመብቀሉ የሚያሳስብዎት ?
የሰው ልጅ ማተኮር ያለበት ዘሩ ላይ እና ከእርሱ የሚጠበቀው እንክብካቤ ላይ ነው። ሌላው ተፈጥሯዊ ጊዜውን ጠብቆ ይከናወናል።
ማንጎ የተከለ እና ስንዴ የዘራ በእኩል ወቅት እንዲበቅል አይጠብቅ ፣ አፈሩን አለስልሶ የተከለ እና እንዲሁ ደረቅ መሬት ላይ የዘራም እኩል ውጤት አይጠብቅ ፣ በየወቅቱ ያጠጣ የተንከባከበ እና ዘርቶ አረም እንዲውጠው በግድየለሽነት የተወ እኩል ምርት አይጠብቅም ።
ወዳጆቼ ;
1. ምንድነው የዘራውት ?
2. በየጊዜው እየተንከባከብኩ ነው ?
3. ውጤቱን አውቀዋለው ?
4. ትኩረቴ እንዴት ላይ ነው ወይስ የምሻው ውጣት ላይ ?
ሌላው ተፈጥሯዊ ነው ። በእምነት መጠበቅ ብቻ ነው !!!
ሲሳይ ምህረት
ነሀሴ 11,2013 ዓ.ም
ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት !!! | 2 442 |
| 20 | No text... | 2 123 |
