en
Feedback
EECMY - School (online class)

EECMY - School (online class)

Open in Telegram

This channel is created with the thought of teaching students by supplying important files. Please pay attention.

Show more
487
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+230 days
Posts Archive
በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መሪነት 17ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በፌደራል ፣ በክልሎችና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች ከተሞች በሚገኙ የመንግስት ተቋማት ፣ በትምህርት ቤቶችና በመከላከያ ሰራዊት ካምፖች ውስጥ በተመሳሳይ ሰዓት 4፡30 እንዲከበር በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በትምሕርት ቤታችንም ፕሮግራሙ በደማቅ ሑኔታ በተጠቀሰው ሰአት ተከናውኗል፡፡

በእንጦጦ ወንጌላዊት ት/ቤት በዛሬው እለት የሕፃናት ፓርላማ ምርጫ ተከናውኗል ፡፡ ተወዳዳሪዎች ፕሮግራሞቻቸውን ከስተዋወቁና የምርጫ ቅስቀሣ ካከናወኑ በሇላ በዛሬው እለት ድምፅ ሊሠጥ ችሏል፡፡ ውጤቱም በሰላም ክበብ ከተጣራ በሇላ ሠኞ እለት እንደሚገለፅ ማሣሠቢያ ተሠጥቷል፡፡ መልካም ውጤት ለተወዳዳሪዎች በሙሉ፡፡ ት/ቤቱ

ወርሐዊ ክፍያ የማይከፍሉ ተማሪዎችን ትምሕርት ቤቱ ለማሥተናገድ እንደማይቾል ከወዲሁ በአክብሮት እናሣሥባለን፡፡ ት/ቤቱ

የተከበራችሁ ወላጆች / አሣዳጊዎች የጥቅምት /2017 ዓ.ም የትምሕርት ክፍያ ያልፈፀማችሑ ወላጆች ከፍላችሑ እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናሣሥባለን፡፡ ት/ቤቱ

ከቅድመ 1ኛ -12ኛ ክፍል የተማሪዎችን መጽሀፍት በሚከተሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላቹህየቅድመ 1ኛ መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3693?single ⭐️የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/4609?singleየ1ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3716?singleየ2ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3709?singleየ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3702?singleየ4ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3685?singleየ5ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3678?singleየ6ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3670?singleየ7ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3659?singleየ8ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3641?singleAfan Oromo Grade 3-8 text books 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3099?singleAfan Oromo grade 6-8 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3047 📘ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3720

በትምህርት ቤታችን በአካቶ የልዪ ፍላጎት ተማሪያችን ልደት ከክፍል ጓደኞቹና ቤተሠቦቹ ጋር በድምቀት ተከብሯል ተማሪ አቤል እንኳን ተወለድክልን
በትምህርት ቤታችን በአካቶ የልዪ ፍላጎት ተማሪያችን ልደት ከክፍል ጓደኞቹና ቤተሠቦቹ ጋር በድምቀት ተከብሯል ተማሪ አቤል እንኳን ተወለድክልን

የ2017 ዓ.ም የትምህርት ካሌንደር
የ2017 ዓ.ም የትምህርት ካሌንደር

Math for Grade 5.pdf99.87 MB