cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አዋሳ ❞ Єитєятєnмєит😝😁😭😡😛😌😱😢😆😋😀

በአይነቱ ለየት ያለ ቻናል እነሆ ይዘንላችሁ ከተፍ ብለናል ። ሚፈልጉትን ሁሉንም ነገር በአንድ ቻናል ብቻ ምታገኙበት በአይነቱ አዲስየሆነ ቻናልነው።ምንይፈልጋሉ 👉 ልቦለዶች በአማርኛም በእንግሊዝኛ 👉 ሚገራርሙ ጥቅሶች ነው 👉 አዲስ የወጣ ፊልም 👉 አዲስ የተለቀቀ ሙዚቃ 👉 ምርጥ ምርጥ appዎችን 👉 አሪፍ የሆኑ ጌሞችን 👉 አፍ የማያስከድኑ ሜሞችን እና ፈን ቪዲዮ ብቻሁሉም አለ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
162
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 የተወለድንበት ቀን በሂወታችን ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ እናታችን እኛ ስናለቅስ የሳቀችበት ቀን ነው። እረ እንኳን አደረሰሽ በሉኝ
Show all...
🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 የተወለድንበት ቀን በሂወታችን ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ እናታችን እኛ ስናለቅስ የሳቀችበት ቀን ነው። እረ እንኳን አደረሰሽ በሉኝ ። @Mikaelabateee12
Show all...
ፋዘር እህቴ እጅ ላይ ቀለበት አይቶ 👨‍🦳አንች እጅሽ ላይ ምንድነው የማየው ?😳 👱‍♀አባዬ የቃልኪዳን ቀለበት ነው 🤓 👨‍🦳እኔ ደሞ ያንች መስሎኝ🙄😁
Show all...
🎙 • El Jack 🔊 • አንዴ
Show all...
Tefetreshal ena enda tshay❤️🥀🥀🥀💋💋💋 Join us Feeling's🧓🧑 #SHARE
Show all...
አልገደድ እኔ በዳኛ እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ የምን መለማመጥ መተው እንጂ 2X እያረሩ መሳቅ አስለምደሽኛል ዛሬ አልቋል ትግስቴ ብሄድ ይሻለኛል ሀገር ሰላም ይሁን ኬሪ እና ጉራጌ ጤና ይስጠኝ እንጂ አላጣም ፈልጌ አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን 2X አላማርርም ጌታዬን ስለቀረብኝ ብቻዬን ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል ብቸኝነቴ ይሻለኛል ብቸኝነቴ 2X ከ….የሆን ሆን ከ….ሀገሩ 2X አልገደድ እኔ በዳኛ እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ የምን መለማመጥ መተው እንጂ 2X ታርቀናል ተጣልተን ከአንዴም ሁለት ሶስቴ እየተበደልኩኝ ይቅር ልበል ስንቴ ተው አይልም ነበር አስታራቂ መቶ ጸባይሽን ቢያውቀው በኔ ቦታ ገብቶ አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን 2X አላማርርም ጌታዬን ስለቀረብኝ ብቻዬን ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል ብቸኝነቴ ይሻለኛል ብቸኝነቴ 2X ከ….የሆን ሆን ከ….ሀገሩ 2X Join us 👉 https://t.me/awassaentertinment
Show all...