cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

yefkr hiwet

yefkr hiwe እኔና ቤቴ ግን ፍቅር የህይወት ጣህም መጥሪያ የዘመን ፍፃሜ መኩሪያ የቃል ኪዳን አለት መፅኛ የኔ ያንተ ያንቺ የህብረት መገኛ የክርስቶስ ምትክ ወዳጅ ነች ጓደኛ ብለን እናምናለን አምነንም አክብረንም እንኖራለን። እናንተስ። እንዲቀርብላቹ ምትፈልጉት ነገረ በዚ @Ahadu_f ያናግሩኝ። ለማስታወቂያ ስራ:-0991565860 ቻናላችንን ለመጎብኘት @yefkr_hiwet

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
930
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-5230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የኔ ስኬት በቅርብ ቀን በ Beki Show ቤኪ ሾ እስከዛው ሰብስክራይብ ያድርጉ። https://youtube.com/@Beki_Ayele?si=GU_fN2I0XJsipBAO
Show all...
ሰላማችሁ ይብዛ እንዴት አላችሁ የሙዴ ባለሙዶች የፍቅርን በፍቅር ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች (....) ነኝ ። የአዲሱ አመት ስራችንን ገለፃ ለማድረግ ያክል መጥቻለው። እንደሚታወቀው ፍቅርን በፍቅር ለአዲስ አመት ብዞ እቅዶችን ይዙዋል ። አሁን ደግሞ ወደ ስራ የምንገባበት ጊዜ ደርሱዋልና እቅዶችን ልግለፅላችሁ። 1 ከዚ ቀደም በየኔ ቤተስብ የልጆቼን አስተምሩልኝ ጥያቄ ደርሶን ነበር እናም የመጀመሪያው እናታችን ጋር የ 3 ልጆችን የአመት የት/ት ቤት ክፍያ ደብተርና እስክሪብቶ ዩኒፎርምና ኖርማል የእለት ልብስ ሙሉ የበሀል ፓኬጅና ያገናኘናቸውን ስራ እንዲጀምሩ እየገለፅንላቸው እስከ ደሞዝ ጊዜያቸው ድረስ የሚያቆያቸው የተወሰነ ብር ። 2 ነዲያን ጋር በመጀመሪያው ቀን የንፅና መጠበቂያ እቃዎችን ይዘን በመሄድ የአቦንም የተክለሀይማኖትን የነዲያን ቤቶች ማፅዳት በመቀጠልም የበሀል ቀን እነዚሁ ነዲያኖች ቤት በመሄድ በሀልን እነሱን በመመገብ ማሳለፍ ናቸው። ለማብራራት ያክል የምንመግበው ግን እኛ ግብሀቶችን ገዝተን ሰርተን ሳይሆን የበሀል እለት እኛው በዚያ የምንገኝ አባላቶች ከቤታችን ለበሀል ቤት ያፍራውን አንድ እንጀራ ማለትም አንድ ፔስል ይዞ በመምጣት ይዘን የምንቀርበውንም ይዘን በመሄድ እንመግባለን ። ነገር ግን እኛ እንደ ሀሳብ አንድ ፔስታል አልን እንጂ ሌላ ፔስታል መድገም የሚፈልግ መድገም ይችላል ። ለዚ ይሆናል ብለን የምንይዘውን ወጪ ሌላ የበሀል ፓኬጅ ለማዘጋጀት አስበናል እናንተ አባላቶችስ በዚ አሳብ ላይ ምን አስታየት አላችሁ ? ፃፉልን .... እነኚ አሳቦች ግን ደብተር ከምንሰጣቸው ሌሎች ልጆች ውጪ መሆኑን ላስታውሳችሁ እወዳለው። ከማናችሁም የማንሰው ቲኒሹ ባሪያ(....) ከፍቅርን በፍቅር የመደጋገፍ ቀጠሮ @Fkrn_be_fkr
Show all...
........የማይረሳኝ ወዳጄ 😁 ..........የትኛውም በአል ሲሆን የመጀመሪያ መልዕክት ከማይረሳኝ ፤ ከእኔ ምላሽ ከማይሻው ወዳጄ መልካም ምኞት የሚገልጽ መልዕክት ይደርሰኛል ፤ እኔ ግን አንድም ቀን መልሸለት አላውቅም ....ዛሬም ከባለቤቴ ጉያ ውስጥ ተሸጉጬ ሳለ ስልኬ 'ሲጥ ' ብሎ ጩኸት አሰማ - እኔ የማይረሳኝ ወዳጄ እንደሆነ ገምቼ በዝምታ ላልፈው ስል ውዱ ባለቤቴ በንዴት እሳት ጎርሶ እሳት ለብሶ ከአልጋችን ራስጌ የተቀመጠውን ስልኬን አንስቶ የገባውን ቴክስት ማንበብ ጀመረ....... ታሪኩ እንዴት ነው ልብ ይሰቅላል አይደል😳 በጣምለመሆኑ ባለቤቷ ከቴክስቱ በኋላ ምን ይላል😳 ብላችሁ እድትጠብቁ " ይቀጥላል " ብለን ልባችሁን አንሰቅልም🤔 ቴክስቱ ውድ ደንበኛችን በአብሮነት እና በማካፈል የሚያሳልፉት የፍቅር እና የደስታ ዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! ዒድ ሙባረክ! ኢትዮ ቴሌኮም ይላል .......የማይረሳኝ ወዳጄ ኢትዮ ቴሌኮም😁😁😁 @yefkr_hiwet
Show all...
ስላማችሁ ይብዛ እንዴት አላችሁ የፍቅርን በፍቅር ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች Beki ነኝ ። ፍቅርን በፍቅር የመደጋገፍ ቀጠሮወችን ለአዲስ አመት በርካ ነገሮችን ለማከናወን ያቀደ ሲሆን በነዚ መልካምነቶች ላይ መሳተፍ ምትፍልጉ 0991565860 እየደወላች በመሳተፍ ፍቅር በፍቅር መቀበል እንደምትችሉ እየገለፅን አሁን ላይ ፍቅርን በፍቅር እንደደረሰን መረጃ ወንጂ ዲዲምቱ 2ተኛ ደረጃ ትምርት ቤት (ጨቡድ) የሚማሩ እንዲሁ በየ አመቱ ሊመዘገቡ ከሚመጡት ተመዝጋቢዎች ቲኒሽ እማይባሉ ተማሪዎች ዩኒፎርም የማሰፋት አቅም እንደሌላቸው ሰምተናል። አሁን ላይ ዋጋውም እየናረ ነውና የዚ አመት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችም ሆነ ከዚ በፈት ጭርሳችሁ የወጣችሁ ተማሪዎች የዚ አመት ተማሪዎች ልክ ኢንትራንስ ስንጨርስ ዩኒፎርማችንን መግዛት ለማይችሉ በመስጠት ከጎናቸው መሆናችንን እናሳያቸው።@Ahadu_f ፍቅርን በፍቅር የመደጋገፍ ቀጠሮ ወንጂ @Fkrn_be_fkr
Show all...
ሰለ ተቋረጡት ታሪኮች ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏🙏
Show all...
የእናት ውለታዋ እናቱን የሚወድ ለእናቱ መጋበዝ ያለበት ዘፈን @yefkr_hiwet
Show all...
ስለ እናት የተዜመ የሚያስለቅስ ከቨር ሙዚቃ እናቴ @yefkr_hiwet
Show all...
ለምታፈቅሩት ሰው የሚጋበዝ ከልብ የሚገባ ሙዚቃ @yefkr_hiwet
Show all...