cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሀዋሳ ከተማ ሀ-15 እግር ኳስ ክለብ

ሀዋሳ ከተማ ሀ-15 እግር ኳስ ክለብ

Show more
Advertising posts
384
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም ሰላም የስፖርት ቤተሰቦች የሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2016 ዓ.ም ጥቅምት 25 ውድድር ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ስለሆነ የሚሳተፋ ቡድኖች የእድሜ ክልል *ከ 13 እድሜ በታች 12 ቡድን *ከ 15 እድሜ በታች 12 ቡድን *ከ 17 እድሜ በታች 12 ቡድን *ከ 20 እድሜ በላይ 8 ቡድን *ሴቶችን ለማበረታታት 6 ቡድን ሲሆን በ2016 ዓ.ም ከላይ በተገለፀው እድሜ ክልል ውድድር ስለሚጀመር ከወዲው ተሳታፊ ቡድኖች ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል ከወዲው እንገልፆለን። የአዋሳ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
Show all...
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 *ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ ጷጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼 በወራት ላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺 በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟 በቀናት ላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼 በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈 በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀 በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀 ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው 🙏🙏🙏 የኔ....ፍቅር💋💋❤️❤️💖🎀🎀 የኔ....ምስኪን😘😘😘😘😘😘😘 የኔ....አሳቢ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 የኔ....ህይወት👍👍👍👍👍👍👍 የኔ....ሁሉነገር🙏😱🎀💖☂💞👗💖💗💘 ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ /😄😄 የተደሰትሽ😄😄😄 በሃዘኔ ያዘንክ 😔😔😔😔/ ያዘንሽ😔😔😔😔 ፍቅር 💝💝ስሰጥሽ ፍቅር❤️❤️ የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ💦🌟🌟 ጓደኞቼ 👩‍❤️‍💋‍👩 💏 እህቶቼ👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 ወንድሞቼ👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 ወዳጆቼ👩‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧‍👦👨‍👨‍👦👨‍👨 ሳላውቅ በድፍረት አውቄ በስህተት ያስቀየምኩህ👨 ያስቀየምኩሽ👱‍♀ የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱‍♀👱‍♀ ከልቤ❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏ይ 🌼🌼🌼🌼ቅ 🎀🎀🎀🎀🎀ር 💝💝💝💝💝💝ታ በመጠየቅ ከጉልበቴ በርከክ ብያልለሁ🙇‍♀🙇 ጷጉሜውን የሰላም💖💖 የፍቅር💝💝 የጤና💞💞 የይቅርታ❤️❤️ ያርግልን በጣምምም ከልቤቤቤቤቤ እወድሃለው👱💋❤️💖 እወድሻለሁ👱‍♀💋❤️💞 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጷጉሜን እናሳልፍ😍🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💋💋💋💋💋🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Show all...
ማንም እንዳይቀር አዲስ ነገር ስላለ
Show all...
ነገ ሌሊት ቅዳሜ ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ላይ ማስ እስፖርት ስላለ ሁላችሁም ሱሙዳው ጋ እንድትገኙ።
Show all...
በቀን 28/11/2015ዓ/ም የሀዋሳ ከተማ ባ/ቱ/ስፖርት መምሪያ ፣ ሲዳማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እግር ኳስዊ እንቅስቃሴዎችን በጋራ ለመስራት ተስማሙ።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.