1 012
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-530 days
Posts Archive
1 012
Repost from SWA JEMO G12/17
TO ALL GRADE 12 STUDENTS THE SUMMER ENRICHMENT PROGRAM IS MANDATORY AND 20% OF THE FIRST QUARTER RESULT IS THE SUMMER PROGRAM RESULT SO YOU SHOULD ATTEND IT PROPERLY
1 012
Repost from South west academy Jemo
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በነገው እለት ማለትም ሐምሌ 22'2017 ይጠናቀቃል ከእሮብ ሐምሌ 23;2017 ጀምሮምንም አይነት የነባር ተማሪዎች ምዝገባ አናከናውንም ባልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪዎች መመዝገብ እንጀምራለን ለሚፈጠረው ችግር ወላጆች ተጠያቂ ትሆናላቹህ
1 012
Repost from South west academy Jemo
የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት ይመለከታል
**የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በመረጣችሁት የትምህርት መስክ ከ ሰኞ ሐምሌ 14/2017 ጀምሮ ትምህርት ተጀምሯል ተመዝግባቹህ የማጠናከርያ ትምህርቱን እንድትጀምሩ በጥብቅ እናሳስባለን።
**የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኞ ሐምሌ 14/2017 የክረምት ትምህርት የተጀመረ በመሆኑ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች በመመዝገብ የማጠናከሪያ ትምህርቱን እንድትጀምሩ በጥብቅ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
1 012
Repost from SWA JEMO G10/17
መጨረሻ ከመጨናነቅ ከወዲሁ ልጀቻችሁን እንድታስመዘግቡ እንመከራለን
ከማክሰኞ በኸዋላ ምንም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እንደማናካሂድና ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪዎች እንደምንመዘግብ እንድታውቁ
