en
Feedback
Abyssinia Bet

Abyssinia Bet

Closed channel

Online Sports Betting on your Mobile! Ethiopias first and fully licensed Sports Betting App. Founded and created by Ethiopians! Now you can follow your favourite football teams, players by simply grabbing your phone.

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 613
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive

Checkout our all inclusive site and win big...💰💰💰💰 https://www.abyssiniabet.com

photo content

በርንማውዝ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል ከፕሪምየር ሊጉ መውረዳቸውን ተከትለው አሰልጣኛቸውን ኤዲ ሆውን ያጡት በርንማውዞች ጄሰን ቲንዳልን መቅጠራቸውን ይፋ አድርገዋል። www.abyssiniabet.com

photo content
+1

photo content

ሊቨርፑል የተጫዋቹን የውሰት ውል አራዘመ ! የሊቨርፑሉ ዌልሳዊው ተስፈኛ ተጫዋች ሀሪ ዊልሰን በበርንማውዝ ቤት በውሰት እስከ 2019 / 20 የውድድር አመት የሚያቆየውን አዲስ የውሰት ውል መፈራረሙ ይፋ ሆኗል ::

photo content

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሰኔ 10 ወደ ውድድር ሊመለስ ነው አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮናቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሰኔ 10 ቀን ወደ ውድድር ሊመለስ መሆኑ በዛሬው እለት ተገልጿል። ፕሪምየር ሊጉ ማንችስተር ሲቲ ከአርሰናል እንዲሁም አስቶንቪላ ከ ሼፍልድ ዩናይትድ በሚያደርጓቸው ተስተካካይ ጨዋታዎች እንደሚጀምርም ታውቋል።

Checkout all new football matches and win big www.abyssiniabet.com

photo content

በኮሮና ቫይረስ የተያዘው የአርሰናሉ አስልጣኝ ሚካኤል አርቴታ ጤናው መሻሻሉን አሳውቋል። በወረርሺኙ ምክንያት የዘንድሮ ውድድሮች ፣በተያዘላቸው ግዜ እንደማይጠናቀቁ የታወቀ ሲሆን የግዜ መሸጋሸግ ተደርጎባቸዋል። የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ፣ ዮሮፓ ሊግ፣ ከተያዘላቸው ግንቦት 27 እና 30 ወደሌላ ግዜ ተላልፏል፣ ቀኑን በትክክል ለመወሰንም የወረርሺኙ ሁኔታ ወሳኝነት አለው።

photo content
+1

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአቢሲኒያ ቤት ቤተሰቦች? አለም በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት እየታመሰ ባለበት ግዜ ወረርሺኙ ቀስ እያለ በየሳምንቱ የምናያቸውን፣ ውድ እና ብርቅ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ሳይቀር እያደረሰ ይገኛል:: የዘንድሮ የሊግ ውድድሮች ስለመጠናቀቃቸው ፣ እርገጠኛ መሆን አልተቻለም:: የጁቬንቱስ 10 ቁጥር አርጀንቲናዊው ባቡሎ ዲባላ በወረርሺኙ ተይዞ ህክምና ላይ መሆኑን በቲውተር ገፁ አስነብቧል:: በአሁን ወቅት፣ በተደረገለት ህክምና እርሱና ባለቤቱ ጥሩ ሁኔታ ላይ መሆናቸውን ገልጿል።

photo content
+1

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችና ውጤቶቻቸው ሊቨርፑል 2 በርንማውዝ 1 ዎልቭስ 0 ብራይተን 0 አርሰናል 1 ዌስትሃም 0 ሳውዝአምፕተን 0 ኒውካስትል 1 ሺፊልድ 1 ኖርዊች 0 ክሪስታልፓላስ 1 ዋትፈርድ 0 በርንሌይ 1 ቶትነሃም 1 እሁድ ቼልሲ 4 ኤቨርተን 0 ማንዩናይትድ 2 ማንሲቲ 0

photo content

ማንችስተር ሲቲ የካራባዋ ካፕ (ካርሊንግ ካፕ) ዋንጫን ለተከታታይ ሶስት አመት አሸናፊነቱን ትላንት፣ በዌብለዪ ስታዲያም አስቶን ቪላን 2 ለ 1 በማሸነፍ አነሳ።

Visit our amazing site to see the games and register. Click here 👇🏼 www.abyssiniabet.com