cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@ሳቅ ና ፈገግታ😂😂

እንኳን ወደ@ሳቅ ና ፈገግታ መጡ። ይህ channal እናንተን ለማዝናናት ነው። FOR ANY COMMENT @Tonyyemichael ለ አስተያየት @Tonyyemichael ያናግሩን አንድ ሰው ለሰው share ካደረገ admin ይደረጋል @ሳቅ ና ፈገግታ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
215
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የጎረቤት ልጅ ጋ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማሻፈድ በባዶ ኪስ 2 ሚሊየን ብር በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራዉ በኩል ከች ብላ ምን ብትለኝ ጥሩ ነዉ . #በመርዝ_አልሞት ስልህ በሳቅ ልገልኝ ነዉ ኣ
Show all...
ይህን ያውቁ ኖራል አለማችን ላይ 5% እሚሆኑት ሴቶች እግር ኳስ እሚጫወቱ ሲሆን የቀሩት 95% በወንድ ልጅ ህይወት እሚጫወቱ ናቸው 😂🤣😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆 Join us @sakenafegegta For comment @Tonyyemichael
Show all...
For Any Comment And question @Tonyyemichael @Tonyyemichael
Show all...
ሁለት ሰዎች መንገድ ላይ ሲደባደቡ ሳይ ፀጥ ብዬ ሳይ #ፋዘር አንት ልጅ ከዶክተር አብይ ጋር መዋል ጀመርክ እንዴ 😂🤣😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆 Join us @sakenafegegta
Show all...
የታክሲ እረዳት የማታ ትምህርት ይጀምር እና ..እየተማረ 5.4 እንዴት ማጠጋጋት እንችላለን ተብሎ ሲጠየቅ በትብብር ነው 😂🤣😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆 Join us @sakenafegegta
Show all...
#አፍቃሪ_በቴክስት:- የኔ ፍቅር እንዴት እንደናፈቅሽኝ ያላንቺ መኖር... ማለት ልክ ሰላም እንዳጣች ሀገር እንደመኖር ማለት ነው.. 👤 ትሰማኛለህ ፍቅር የለችም እኔ ባለቤቷ ነኝ #አፍቃሪ፡- እንደዚ ያሉ ወቅታዊ የፍቅር ጥቅሶችን ለማንበብ ወደ 8081 ላይ B ብለው ይላኩልን 😂🤣😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆 Join us @sakenafegegta
Show all...
እግሩ ግድንግድ የሆነው ጀለሳችን 45 ቁጥር ጫማ 👞ሊገዛ ሄዶ ምን ቢሉት ጥሩ ነው.... #መንጃ_ፍቃድ_አለህ 😜😝😆 😆😂🤣😆😂🤣🤣🤣😆😂😆 Join us @sakenafegegta
Show all...
unpopular opinion: የደነበረ በሬ is more dangerous than ሲኖትራክ @sakenafegegta
Show all...
በSnap መነሳት በጣም ከማብዛቷ የተነሳ እራሷን በኖርማል ካሜራ አይታ ፌንት በላች😂🙆‍♂
Show all...
#የህግ ተማሪ ሆነህ ፈተና ላይ ስትኮርጅ አስተማሪው አይቶህ " እየኮረጅክ ነው ? " ሲልህ አይ ግራ ቀኙን አይቼ ልመልስ ነው😐 😂😁😂
Show all...