en
Feedback
EHPSA( Ethiopian Health profession Students Association)

EHPSA( Ethiopian Health profession Students Association)

Open in Telegram

የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማህበር ህጋዊ እውቅና ያለው መንግስታዊ ያልሆነ እና ለትርፍ ያልቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ "የጋራ ዕቅድ፣ የጋራ ተግባር፣ የጋራ ድምጽ ለማህበረሰባችን ጤና!" Follow our Facebook Page: https://www.facebook.com/profile.php?id=100063946394019 ለበለጠ መረጃ👇 @Tamirat37

Show more
4 958
Subscribers
No data24 hours
-107 days
+430 days
Posts Archive
#Welcome!! አዲስ ለመጡ #የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ እህት ወንድሞቻችን የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐ ግብር ተካሂዷል። መርሐግብሩ በ ሴቶች፣ ኤችአይቪ እና ልዩ ፍላጐት (
+8
#Welcome!! አዲስ ለመጡ #የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ እህት ወንድሞቻችን የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐ ግብር ተካሂዷል። መርሐግብሩ በ ሴቶች፣ ኤችአይቪ እና ልዩ ፍላጐት (Gender office)፤ የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማሕበር (EHPSA Bahir Dar) እና የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ተማሪዎች ሕብረት የተዘጋጀ ሲሆን በመርሐግብም:- በሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሴቶች፣ ኤችአይቪ እና ልዩ ፍላጐት አገልግሎት ዳይሬክተር ወ/ሮ #አልማዝ (Ass.Professor) ፤ የኮሌጁ የሬጅስትራር ዘርፍ ኃላፊ አቶ #ደሳለኝ፤ እና የሕፃናት ስፔሻሊስት ሐኪም ዶ/ር #ያለምወርቅ በመርሐግሩ በመገኘት   የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት እና ሰፋ ያለ አጠቃላይ ማብራሪያ ከሕይወት ተሞክሮአቸው ጋር አስተላልዋል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማኅበር ባህር ዳር ቅርንጫፍ (EHPSA Bahir Dar) ፕሬዝደንት #አንተነህ ኑርልኝ  ስለ ማሕበሩ አጠቃላይ ገለፃ እና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን የ EHPSA ባህርዳር ምክትል ፕሬዝደንት #ሄርሜላ እዮብ እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችም የሕይወት ተሞክሯቸውን አጋርተዋል። መርሐግብሩን ላዘጋጁልን እና ለተባበሩ አካላት በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን!! ቀን 30/02/2017

📢 Announcement from the Ethiopian Health Profession Students Association (EHPSA) Dear EHPSA Community, We would like to inform you that Eyerusalem Getahun, our National Vice President, has officially delegated her role to Hayat Abdie from October 26, 2024, to January 10, 2025. This decision comes as Eyerusalem prepares for an upcoming qualification exam during this period. Hayat Abdie has recently been promoted to Lead Delegate National Vice President and will be responsible for all matters concerning the EHPSA Vice Presidency during this time. We have complete confidence in her ability to lead the organization with dedication and effectiveness. Thank you for your continued support. Sincerely,  Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA

#EHPSA_Gondar_2nd_round Blood Donation Campaign successfully concluded The initiative aimed to address the critical need for
#EHPSA_Gondar_2nd_round Blood Donation Campaign successfully concluded The initiative aimed to address the critical need for blood donations in local hospitals and to raise awareness about the importance of voluntary blood donation. The Campaign was a resounding success, achieving its goal of collecting #300_bags of blood, which has the potential to save approximately #900_lives. This achievement not only helps meet the immediate needs of local hospitals but also fosters a culture of giving and community support. ▎Acknowledgments We extend our heartfelt thanks to all volunteers, donors, and partners who contributed to the success of this campaign. Your efforts play a crucial role in enhancing healthcare services in our community. Lead by Example Inspire With Action Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ። *** ወደ ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ህ.ጤ.ሳ.ኮ መርጠው ለመጡ የ2ኛ አመት ተማሪዋች በሴቶች
+7
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለተመደቡ አዲስ ገቢ  ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ። *** ወደ ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ህ.ጤ.ሳ.ኮ መርጠው ለመጡ የ2ኛ አመት ተማሪዋች በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ቢሮ አዘጋጅነት የኮሌጁ የበላይ ኃላፊዎች ፣ ዳይሬክተሮች እንዲሁም ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት የእንኳን ደህና መጣችሁ እና ኦረንቴሽን ፕሮግራም ተካሄደ። በኘሮግራሙ ላይም የኢ.ጤ.ሙ.ተ.ማ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ኘሬዝዳንት ኡስማን መደድ በቦታው በመገኘት ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ስለ ማህበራችን ሰፋ ያለ ገለፃ ሰጥቷል። Lead by example Inspire With action #EHPSA_HAWASSA Join us 👇👇👇 for more @EHPSAHUC @EHPSAHU

#MoH ጤና ሚኒስቴር በፅሁፍ ከሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና በተጨማሪ #የተግባር ተኮር የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ሊሰጥ ነው፡፡ በዚህም ሰኔ 2016 ዓ.ም የተሰጠውን የመውጫ ፈተና አልፈው
#MoH ጤና ሚኒስቴር በፅሁፍ ከሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና በተጨማሪ #የተግባር ተኮር የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ሊሰጥ ነው፡፡ በዚህም ሰኔ 2016 ዓ.ም የተሰጠውን የመውጫ ፈተና አልፈው ዲግሪ ለያዙና የተግባር የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በዝግጅት ላይ ለሚገኙ #የአንስቴዥያ ጤና ባለሙያዎች #የተግባር ተኮር የብቃት ምዘና ፈተና መስከረም 30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተፈታኞች ከሚፈተንበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም መስከረም 29/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርባቸዋል። ተፈታኞች በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ ተመዛኞች ወደ ፈተና ጣቢያ ስትሔዱ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ Print አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ በፈተናው ወቅት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም እንዳትዘነጉ ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity

🔊🔊🔊 Dear EHPSA Members, ✨✨We are excited to announce a special opportunity for you! ✨✨ EHPSA, in collaboration with ADWA PARTNER, is offering a LEADERSHIP TRAINING aimed at enhancing your skills and knowledge in leadership. Don’t miss out on this valuable opportunity! Participants will receive a certificate upon completion. 👇Register now to join the training. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeABDO0k0aeWK2eeL3xfQikDJzI4aqFAScpporV22PeH0t4Rg/viewform?usp=sf_link Note: the training is only for EHPSA Members who received membership ID. Lead By Example Inspire With Action! Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA

✨እንኳን አደረሳችሁ!✨ ✨ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም: የጤናና የበረከት ይሁንላችሁ! መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች
✨እንኳን አደረሳችሁ!✨ ✨ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም: የጤናና የበረከት ይሁንላችሁ! መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማህበር ።

EHEISU is seeking LEADERS to join its Youth Advisory Board!!! TEAMS AVAILABLE ARE : 📌Project Team 📌Legal Team 📌Planning Te
EHEISU is seeking LEADERS to join its Youth Advisory Board!!! TEAMS AVAILABLE ARE : 📌Project Team 📌Legal Team 📌Planning Team 📌Digital Team 📌 Tech Team Apply now! ➡️ https://forms.gle/vgzhD7ZfFZXPHMSR8 🚨🚨The opportunity applies only for undergraduate students that are still enrolled in thier respective universities • ✅ Submit your resume (CV) and motivational letter through the Google Form provided. . ✅ Your motivational letter should not exceed one page. • ✅ Deadline: Sept 30, 2024 For any questions or inquiries please contact Info.eheisu@gmail.com Partner's Post Lead By Example Inspire With Action! Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA

EHEISU is seeking LEADERS to join its Youth Advisory Board!!! TEAMS AVAILABLE ARE : 📌Project Team 📌Legal Team 📌Planning Te
EHEISU is seeking LEADERS to join its Youth Advisory Board!!! TEAMS AVAILABLE ARE : 📌Project Team 📌Legal Team 📌Planning Team 📌Digital Team 📌 Tech Team Apply now! ➡️ https://forms.gle/vgzhD7ZfFZXPHMSR8 🚨🚨The opportunity applies only for undergraduate students that are still enrolled in thier respective universities • ✅ Submit your resume (CV) and motivational letter through the Google Form provided. . ✅ Your motivational letter should not exceed one page. • ✅ Deadline: Sept 30, 2024 For any questions or inquiries please contact Info.eheisu@gmail.com

⚡መልካም አዲስ ዓመት⚡ እያልን በአይነቱ ልዩ የሆነ የበዓል ዝግጅት ይዘንላችሁ መተናል! 🌼 ልዩ ተጋባዥ እንግዶች 🌼የEHPSA አመራሮች 🌼የበዓል ስጦታዎች 🌼ግጥም, ሙዚቃ 🌼የናንተ ሃሳብ, አ
⚡መልካም አዲስ ዓመት⚡ እያልን በአይነቱ ልዩ የሆነ የበዓል ዝግጅት ይዘንላችሁ መተናል! 🌼 ልዩ ተጋባዥ እንግዶች 🌼የEHPSA አመራሮች 🌼የበዓል ስጦታዎች 🌼ግጥም, ሙዚቃ 🌼የናንተ ሃሳብ, አስተያየትና ጥያቄዎች 🌼ሁላችንን ተሳታፊ ልዩ የበዓል ዝግጅት እንዳያመልጦ! ⚡⚡ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ በ ⚡⚡⚡ https://t.me/EHPSAMEMBERS ቴሌግራም ግሩፕ ይጠብቁ! Lead by Example Inspire With Action!

እንኳን ለ1499ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም: የፍቅር: የደስታና የአንድነት ይሁንላችሁ! መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማ
እንኳን ለ1499ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም: የፍቅር: የደስታና የአንድነት ይሁንላችሁ! መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማህበር.

እንኳን ለ1499ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም: የፍቅር: የደስታና የአንድነት ይሁንላችሁ! መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማ
እንኳን ለ1499ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም: የፍቅር: የደስታና የአንድነት ይሁንላችሁ! መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማህበር.

⚡መልካም አዲስ ዓመት⚡ እያልን በአይነቱ ልዩ የሆነ የበዓል ዝግጅት ይዘንላችሁ መተናል! 🌼 ልዩ ተጋባዥ እንግዶች 🌼የEHPSA አመራሮች 🌼የበዓል ስጦታዎች 🌼ግጥም, ሙዚቃ 🌼የናንተ ሃሳብ, አስተያየትና ጥያቄዎች 🌼ሁላችንን ተሳታፊ ልዩ የበዓል ዝግጅት እንዳያመልጦ! እሁድ (05/01/2017) ምሽት 2:00 ላይ በ  https://t.me/EHPSAMEMBERS ቴሌግራም ግሩፕ ይጠብቁ! Lead by Example Inspire With Action! Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA

🎉 A New Year Gift of Kindness! 🎉 The EHPSA (Ethiopian Health Profession Students Association), EMSA (Ethiopian Medical Stud
+7
🎉 A New Year Gift of Kindness! 🎉 The EHPSA (Ethiopian Health Profession Students Association), EMSA (Ethiopian Medical Students Association), and EPSA (Ethiopian Pharmacy Students Association) teamed up to make this New Year's holiday special for patients at Ambo University Referral Hospital! We visited four wards, bringing smiles and a little bit of cheer to those who needed it most. We shared fresh water, yummy bread, and Kolo to help make their day a little brighter. 😊 The patients were so happy! It was a truly heartwarming experience, and we're glad we could make a difference. ❤️ A big THANK YOU to all the health students for their amazing support! You all made this happen! Lead By Example Inspire With Action! Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA AMBO Branch

🌼🎉 Happy Ethiopian New Year from all of us at the Ethiopian Health Profession Students Association (EHPSA)! 🎉🌼 As we cele
🌼🎉 Happy Ethiopian New Year from all of us at the Ethiopian Health Profession Students Association (EHPSA)! 🎉🌼 As we celebrate this special day, let’s take a moment to reflect on the past year and look forward to new beginnings filled with hope, health, and unity. May this New Year bring joy, prosperity, and strength to our communities and inspire us to continue our journey in serving the health needs of our beloved Country, Ethiopia. Together, we can make a difference! Wishing you all a year full of blessings, good health, and success. 🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!🌼🌼🌼 2 0 1 7 Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA Join us: 👉 https://t.me/EHPSA

ጳጉሜን 2: የሪፎርም ቀን አብዮት በጎውን ከክፉው አጃምሎ ጠርጎብናል። ተሻጋሪ ተቋሞች ለመገንባት አላስቻለንም። ለዚህ ነው ሪፎርምን የመረጥነው። እየመዘንን፣ እያነጠርን፣ እየመረመርን የሚበጀንን እን
ጳጉሜን 2: የሪፎርም ቀን አብዮት በጎውን ከክፉው አጃምሎ ጠርጎብናል። ተሻጋሪ ተቋሞች ለመገንባት አላስቻለንም። ለዚህ ነው ሪፎርምን የመረጥነው። እየመዘንን፣ እያነጠርን፣ እየመረመርን የሚበጀንን እንወስዳለን፤ የማይበጀንን እንጥላለን። በዚህ ዕሳቤ ታላላቅ ስኬቶችን እያስመዘገብን ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የጸጥታ ዘርፍ፣ የሕግ፣ የግብርና፣ የትምህርት፣ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሞችን እያሳካን በመጓዝ ላይ ነን። በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም። Dr. Abiy Ahmed Ali Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

ጳጉሜን 1: የመሻገር ቀን እዚህ የደረስነው ብዙ ነገሮችን ተሻግረን ነው። ያልተመዘዘ ሰይፍ፣ ያልተሰበቀ ጦር፣ ያልተተከለ ወጥመድ፣ ያልተሤረ ሤራ፣ ያልተቆፈረ ገደል አልነበረም። በፈጣሪ ርዳታ ሁሉንም
ጳጉሜን 1: የመሻገር ቀን እዚህ የደረስነው ብዙ ነገሮችን ተሻግረን ነው። ያልተመዘዘ ሰይፍ፣ ያልተሰበቀ ጦር፣ ያልተተከለ ወጥመድ፣ ያልተሤረ ሤራ፣ ያልተቆፈረ ገደል አልነበረም። በፈጣሪ ርዳታ ሁሉንም እየተሻገርነው ነው። ጦርነትን፣የኮሮና ወረርሽኝን፣ ግጭትን፣ የአንበጣ መንጋን፣ የሕዳሴ ግድብ ውጣ ውረድን፤ ተሻግረናቸዋል። ሌሎችንም እየተሻገርን ነው። ተሻጋሪዎች ነን። አሻጋሪያችንም የማይሰበር ነው። ከማዶ አንቀርም። በመሐልም አንወድቅም። በድል እንደምንሻገር ቅንጣት ጥርጥር የለንም። Dr. Abiy Ahmed Ali Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

⭐️ Meet Our Members of HR support Team Of National HR Office⭐️ ✨ Esmael Yimer Contact: 📬 Email I LinkedIn I Instagram Telegr
⭐️ Meet Our Members of HR support Team Of National HR Office⭐️ ✨ Esmael Yimer       Contact: 📬 Email I LinkedIn I Instagram Telegram: @Esmaelyimer2024 Phone: 0912474213 ✨ Lidiya Shibeshi Contact: 📬 Email I LinkedIn I Instagram Telegram: @Lidiya_Shi Phone: 0947653288 ✨ Habtamu Asmamaw Contact: 📬 Email I LinkedIn I Instagram Telegram: @habta021 Phone: 0977904108 Lead By Example Inspire With Action! Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA Ethiopia Join us: https://t.me/EHPSA

⭐️ Meet Our National Vice Head of HR Support Team ⭐️ ✨ Samuel Getiyew Contact: 📬 Email I LinkedIn I Instagram Telegram: @sam
⭐️ Meet Our National Vice Head of HR Support Team ⭐️ ✨ Samuel Getiyew       Contact: 📬 Email I LinkedIn I Instagram Telegram: @sami_get24 Phone: 0925967759 Lead By Example Inspire With Action! Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA Ethiopia Join us: https://t.me/EHPSA