cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፍቅር ❤ቃል

ወደፊት ደስ የሚል ሂወት ይኖረናል ።.... ሁሌም ሲመሺ ወክ እንወጣለን ።በግራ እጂህ ይዘሀኝ በቀኝህ ደግሞ ልጆቻችንን ይዘን......ረጂም መንገድን እንሄዳለን። 4 any coment 🙏 @fiyaa_hubi

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
200
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ምግብ አልበላ ብሎኛል ዶክተር ምን ይሻለኛል? ለምርመራ ይረዳ ዘንድ #1ኪሎ_ሸክላ_ጥብስ ገዝተህ ከእኔ ጋር እየበላን እመረምርሀለው
Show all...
😂 3
👍
#ጎንደር ክልል ላይ ሙሽሮች ሰርጋቸው ላይ እስኪ ተጎራረሱ ብለዋለቸው.. አንቺ ጉረሽ አንተ ጉረስ እየተባባሉ የመልሱ ቀን ደረሰ
Show all...
😂 2
👍
ልጁ ጦዞ ላይብረሪ ገብቶ ሁሉም ፀጥ ሲሉት አረ ተጫወቱ እንጂ 😆😂🤣
Show all...
ልጅነት ንፁህ ፀጋ♥️ ጣፍጭ ማንነት✨ "ተረት ተረት" Bami 😘👦🏽 ✨ #ወብ_ምሽት 🔻 @yefkr_tgg
Show all...
እህቴ ሆይ ማግባት ስታስቢ " ቁመቱ ፣ መልኩ " ከማለት ይልቅ ቤቱን የሚወድና ለቤተሰቡ ክብር ያለውን መርጠሽ አግቢ ።
Show all...
እራቁቴን ቢያዩኝ አበደ ይሉኛል ስለሰው መጨነቅ አሁን ሰልችቶኛል ልንገርሽ የኔ ማር በጣም ናፍቅሽኛል😘😘💝💝
Show all...
❤️ 3
እብድ ነኝ እንዴ🤔? መንገድ ላይ ብቻዬን እያወራሁ እሄዳለው😕፣ለብቻዬ እረጅም ሰዕት እቀመጣለው😞፣ያለፈውን ነገር እያሰብኩ ጬክ ብዬ እስቃለው😊😊 ይህን ማድረጌ ግን እብድ ያስብለኛል እንዴ?…😜😋😴😴 #neba😉
Show all...
የእውነት ልባችሁ ውስጥ ፍቅር ካለ መራራቃችሁ መነፋፈቅን አንጂ መረሳሳትን አያመጣም🙂
Show all...
😍ፍቅር😍 🎺ዘፈን 🎹 📔ግጥም📖
Show all...
😍ፍቅር😍
🎺ዘፈን🎹
📖ግጥም📓