1 775
Subscribers
-124 hours
-107 days
-3730 days
Posts Archive
1 775
Repost from ✝ ጋሜል Media ✝
መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ለማመን የሚከብዱ ታሪኮች አሉበት፡፡ እባብ ከሰው ጋር ሲነጋገር ፣ አህያ ጌታዋን ስትመክር ፣ ኤልያስ ዝናብን እንደ ቧንቧ ውኃ ሲከፍትና ሲዘጋ ፣ ቁራ አስተናጋጅ ሲሆን ፣ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ሲሳፈር ፣ ዮናስ በአሳ አንበሪ ሆድ ውስጥ ሲጸልይ ፣ የኤልሳዕ አጥንት ሙት ሲያስነሳ ፣ የኤልያስ ልብስ ባሕር ሲከፍል ፣ የሙሴ በትር እባብ ሲሆን ፣ ጌታ በምራቁ ዓይን ሲፈጥር ፣ የአራት ቀን ሬሳ በስም ተጠርቶ ሲወጣ ፣ የጴጥሮስ ጥላ ሲፈውስ ፣ የጳውሎስ ጨርቅ ሙት ሲያስነሣ ተጽፎ ታገኛለህ፡፡ ይሄንን ሁሉ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል ብለህ በእምነት ካልተቀበልከው በስተቀር እንዴት ታደርገዋለህ?
ሔዋን ከእባብ ጋር ተነጋገረች የሚለውን አምነህ አቡነ አረጋዊ በእባብ ተራራ ወጡ ሲባል ከቀለድህ ፣ ኤልያስን ቁራ መገበው ሲባል ተቀብለህ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቁራውን መገቡት ሲባል ከዘበትህ ፣ ዳንኤል ከአንበሶች ጋር አደረ ሲባል አምነህ አቡዬ አንበሶች ጋር ነበሩ ሲባል ካጣጣልክ መጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ያለቀበት ቀን ለአንተ የዓለም ፍጻሜ መስሎሃል ማለት ነው::
አንድ አባት 'ዮናስን አሣ አንበሪ ዋጠው የሚለውን ታሪክ እንዴት ማመን ይቻላል?' ተብለው ሲጠየቁ 'የምናወራው ስለ እግዚአብሔር ከሆነ እንኳንስ ዓሣ አንበሪው ዮናስን ዋጠው ተብሎ ይቅርና ዮናስ ዓሣ አንበሪውን ዋጠው ቢባልም አምናለሁ' ብለዋል፡፡ 'አይ ይኼ እኮ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈ ነው' ካልከኝ እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ ሲጠናቀቅ ሥራ አቁሞአል ማለት ነው? 'እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ከእናንተ ጋር ነኝ' ሲል አብረን አልሰማነውም? (ማቴ. 28፡19)
@Orthodox_tewahdo_1
@Orthodox_tewahdo_1
1 775
Here is Best online free learning platforms:
1. CS50 introduction to computer Science from #Harvard_university
https://pll.harvard.edu/course/cs50-introduction-computer-science
2.#IBM; software programming and Database Basics
IMB - Click Me
3. #Meta; Front-end Developer professional Certificate
Meta Front end - Click ME
4. Web Developement for Beginners by #Microsoft
Microsoft - Click me
If you like it, '👍'
1 775
Here is Best online free learning platforms:
1. CS50 introduction to computer Science from #Harvard_university
https://pll.harvard.edu/course/cs50-introduction-computer-science
2.#IBM; software programming and Database Basics
3. #Meta; Front-end Developer professional Certificate
4. Web Developement for Beginners by #Microsoft
1 775
#ሰላም ✝ መኑ ከመ አምላክ ✝ ቻናል ተከታታዮች
#የዚህ ቻናል አላማ የእግዚአብሔርን አምላክነት፣ የድንግል ማርያምን አማላጅነት፣ የፃድቃንን ተራዳኢነት ለማስተማር የተቋቋመ ነው::
#በዚህ ቻናል የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ
✅#ታሪኮች
✅#መዝሙሮች
✅#ፎቶግራፍ
✅#ስብከቶች ወ.ዘ.ተ...
#ለህይወታችን ለሚገጥሙን ፈተናዎች አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ መልእክቶች ይገኙበታል።
JOIN JOIN JOIN
@Orthodoxtewahdo1
1 775
✅Here are some tips to help you develop a programming mindset: ✳️
☑️
Practice
: Practice, don't memorize.
🏁 Start small: Start with a simple problem and how you would solve it. ✅Think incrementally: Write, compile, and test a small amount of code, then repeat the process with more code. ✳️Collaborate: Work with other programmers. ✅Review your work: A good programmer can easily review their code and offer advice to improve it.
📥Learn debugging: Debugging is the process of finding and fixing errors in software code. ✅Learn continuous learning: New tools and technologies are released every day, and programmers need to learn new things to stay relevant. ☑️Manage your time: A disciplined approach involves setting goals, creating deadlines, and using productivity tools if you love this type of this give me '❤️' or '👍🏿'.🌹 for reading to the end. 🧭⏱ Stay tuned and code on! ⌨️ > use this links: help => Algomasters_staff Group for Devs discussion => Algomsters_community This Channel => Algomasters_channel #WebDevelopment #LearnToCode #HTML #CSS #JavaScript #CodingBootcamp #leetcode #problemSolving #hackerrank #codeforece #algorithms #datastructures #competitiveProgramming #CodingBootcamp #frameworks #react
1 775
#ሰላም ✝ መኑ ከመ አምላክ ✝ ቻናል ተከታታዮች
#የዚህ ቻናል አላማ የእግዚአብሔርን አምላክነት፣ የድንግል ማርያምን አማላጅነት፣ የፃድቃንን ተራዳኢነት ለማስተማር የተቋቋመ ነው::
#በዚህ ቻናል የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ
✅#ታሪኮች
✅#መዝሙሮች
✅#ፎቶግራፍ
✅#ስብከቶች ወ.ዘ.ተ...
#ለህይወታችን ለሚገጥሙን ፈተናዎች አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ መልእክቶች ይገኙበታል።
JOIN JOIN JOIN
@Orthodoxtewahdo1
1 775
1 775
ስላም ሰላም ውድ የEthio Crypto Earning ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ 👋
Channelu 50 Subscribers ሲገባ የሚገርም Free Crypto Earning የምታረጉበትን BOT post አደርግላችኋለሁ
Share እያደረጋችሁ 50subscriber አድርሱት
@EthioCryptoEarnings
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
